እንዴት ከረምክ
እኛ በአመት አንዴ አገር ቤት መሄድ ብርቅ ሆኖብናል አንተ በአመት 40 ጊዜ ትመላለሳለህ? የአየር ሾፌር ነህን ? ወይንስ ተመላላሽ ነጋዴ ? ለማንኛውም ይሄን አቦ ሚስማር በወቅቱ ትደርስለትለህ ማለት ነው :lol: :lol:
ሞኒካ በቃ አምርራለች ማለት ነው ?
ሞኒካ ይህ ሁሉ ሰው ሲፈልግሽ ምነው መጨከንሽ ?
እንደው የወርቅነሽና የደጉን ነገር ለጊዜው ገታ እናርገውና እስቲ ያንን የአበሻ ጀብዱ መጥሀፍ ገዝቻለው ያልክ መስሎኛልና አርእስቱ ስለማረከኝ ላነበው ፈልግያለውና ከአገር ቤት በሚመጣ ሰው ይልኩልኝ ዘንድ የት እንደሚሸጥ ንገረኝና ልንገራቸው ወይንም ሌላ የሚገኝበት መንገድ ካለ ጠቁመኝ
ሰላም ሁን
humaidi wrote:ይቅርታ አንድ እረኛ በጫዋታችን መሀል ገብቶ ነው :lol: ::
ሻቬዝ ምንም ችግር የለውም,ይህ እረኛ የእርጎ ዝንብ ሆኖ የደጉን ጸባይ ነው የሚያንጸባርቀው :lol:አንተ እንግዲህ ወርቅነሽ ሴት ነች ካልክ ከኔ የተሻለ ታውቃታለሀና በሴትነት እንውሰዳት ሆኑም አጥብቀህ ብትመክራት አንተን ትሰማሀለች የሚል እምነት አለኝ ምክንያቱም ብዙ የጋራ ነገር አላቹህ ለምሳሌ አንተ ደጉን በጣም ትጠላዋለህ እሷም እንዳንተው አንተ ፈላሻ ትጠላለህ እሷም እንዳንተ ከፈላሻ ጋር ግብግብ ትወዳለች አንተ ሞኒካን እንደምትወደው እስዋም ሞኒካን ትወዳለች በመሆኑም ያንተን ምክር በደንብ ልትሰማ ትችላለች አይደል?ለዋርካ መበላሸት ዋነኛ ምክንያት ወርቅነሽ ነች የሚል እምነት አለኝ እኔ
እምነትህን አከብራለሁ:: ሰለ ወርቅነሸ ግን የተጠቀምከው ሚዛን አጠራጣሪ ነው:: ምክኒያቱም እነደ ወርቅነሽ ሞኒካን የሚወድ, ደጉን የሚጠላ ና ከፈላሾች ጋር ግብግብ የተያያዘ ሁሉ ወርቅነሸ ናት ማለት ይችላል ? ለዋርካ መበላሸት ግን የዋርካ አሰተዳዳሪዎች የኢትዮጽያዊነት አመለካከታቸው ንቃታቸው በጣም ዝቅተኛ ና ደካማ ሰለሆነ መሰለኝ::ፈላሽ ያው ጎንደርም የተናቁ ነበሩ እና እስራኤል ሄደው መናቁ ቢጨምርም የተሻለ ህይወት ስለሚመሩ መሄዳቸውን ብደግፍላቸውም የማናውቃቸው ይመስል እዚህ እየመጡ የጎንደር አራዳ ሲሆኑብን ነው ቅር የሚለኝ ሁሉንም ማለቴ አይደለም ጥሩ እና ስርአት ያላቸው ፈላሻዎችም ይኖራሉ
ሻፌዝ እባክህን አታሰቀኝ:: ጎንደርም ሆነ ሌላ ቦታ የሚናቁት እኮ በሰራቸው ና በአመላቸው ነው :lol: ባለፈው ሁለት ሳምንት እስራኤል ውስጥ የወጣው የዜግነት መንጠቅ ህግ እነሱን በቀጥታ ይመለከታል:: ይህ የተሻለ ሂወት ነው ካልክ መልካሙን ሁሉ እመኝላቸዋለሁ :wink:አንተ ግን ደጉ ምን ቢያደርግህ ነው እንዲህ ያንገፈገፈህና ዛፍ እንዲሆን የተመኘኽለት እስቲ ፈቃደኛ ከሆንክ ንገረኝ :lol: :lol: :lol:
ከዚህ በፊት አጫውቼሀለሁ ዘረኛ ነው ብዮ:: ከዚህ በፊት ሦስት ጊዜ በግንባር አይቼው አልተዋጠልኝም:: እንደ ገልብጤ በማያገባው ሁሉ ጥልቅ ማለትም ይወዳል:: እዚህ ዋርካ ላይ የማውቃቸው ብዙ አሉ ግን ሞኒካን ና ፓን አባፈርዳን በግንባር አይቻቸውም አላውቅም:: እንደነሱ የማውቃቸውም አሉ አንዱም ዲጎኔ ወገኔ ነው:: ግን የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ዲጎኔ ጋር በደንብ ብንተዋወቅም እሰከዛሬ ድረስ ሊያውቀኝ አልቻለም:: እስካሁን ድረሰ ዲጎኔ የሚያውቀው ያስተማርዮ ጎደኛ መሆኑን ብቻ ነው :lol: ያወቀ ለት እንግዲህ ጉዴ ፈላ ማለት ነው :lol:
ሌሎችም አሉ እንደነ ሚሚ Love እንደነ ቁም ነገር 2ን ያካትታል:: ሚሚ ዲግሪዋን ለማግኘት ሶሰት ወር ሰለሚቀራት አሁን ኢትዮጽያ ውስጥ ብዙ አንገኛንም ግን ትምህርቷን ሰትጨርሰ እንደ ድሮ ብዙ ጊዜ እየተገናኘን እንጫወታለን:: ከሷ ጋር ቁጭ ብሎ ቡና መጠጣት እወዳለሁ:: እሷ ግን ቡና አትጠጣም::
ቁም ነገር 2 በጣም የማከብራት ትሁት ና ታታሪ ልጅ ናት:: ገና 24 ዓመት በነበርችበት ጊዜ ነው ማስተሯን ያጠናቀቀችው:: ባሁኑ ጊዜ ዘላን ሆናለች :lol: የፊልድ ስራ ሰለሚበዛባት ብዙ ጊዜ ከኢትዮጽያ ውጭ ይልኳታል:: ብዙውም ያፍሪካ አህጉር መሄድ ሰለ ሰለቻት አፍሪካ መሄድን ትታ ዮሮፕ ተመድባለች:: ድሮ ኢትዮጽያ ባመት ከ 20 ጊዜ በላይ ሰመላለስ ከቁም ነገር 2 ጋር ሁሌ እንገናኛለን:: በተለይ ካባትዋ ጋር ቁጭ ብዮ መጫወት እወዳለሁ:: አሁን ግን ኢትዮጽያ ባመት 40 ጊዜ እየተመላለሰኩ አንዴ ወይም ሁልቴ እደለኛ ሆኜ ኢትዮጽያ ካለች ላጭር ጊዜ እንገናኛለን::ሞኒካ እንድትመለስ ምን ማድረግ አለብን ላልከው ሞኒካ የራስዋ ፕሪንሲፕል ያላት ሰው ስለሆነች ለምን እንደጠፋች እና ምን ቢሆን ልትመልስ እንደምትችል የምታውቀው እሷ ብቻ ናት ያው የኔ ግምት በደደብ ፈላሻዎችና በለዛ ቢሷ ወርቅነሽ ምክንያት ይመስለኛል መፍሄውም ምናልባት የነሱ መወገድ ወይንም ስርአት መያዝ ሊሆን ይችላል እላለው አንተስ ምን ትላለህ
በርግጥ ሞኒካ ኢትዮጽያዊነቷ ሰለተነካ ነው የጠፋችው እንጂ በፈላሻዎችና በወረቅነሽ አይመሰለኝም:: ሞንካ ከማንም ጋር መኖር የምትችል መሆኗን አረጋግጣለች:: ግን ከኢትዮጽያዊነትዋ ውጪ ወይም ኢትዮጽያዊነትዋን የሚደፍር ጋር መኖር የምትችል አይመሰለኝም ! ወርቅነሸ መታገዷን ወርቅነች ተናግራለች ! ለፈላሻዎቹ ሉጋም መፍለግ አለበት::ለዋርካ ህይወት ከሚሰጡት ጥቂት ሰዎች አንዷ ሞኒካ ስለነበርች የአሷ መሰናበት ዋርካን እንዳፈዘዘውና እንዲያስጠላ እንዳደረገው በቀላሉ ማየት ተችሏል!
ትክክል ብለሀል:: ሰለዚህም ገልብጤንም ቢሆን አሰተባብረን እንድትመለሰ ማድረግ አለብን:: እንዲሁም ዋርካዊያንን ና የምናውቃቸውን ሁሉ አሰተባብረን መፍትሄ መፈለግ አለብን ! ምን ይመሰለሀል?ሰላም ሁንማ
ካንድ ሰዓት በህዋላ ወደ ኢትዮጽያ የምትጎዝ አውሮፕላን መያዝ አለብኝ:: ጊዜውም ከ እኩለ ለሊት ብህዋል ሆኗል:: እሁድ አፕሪል 10 እምለሳለሁ:: እስከዚያው አንትም ሰላም ሁን:: ሰለ ሞንካም የምትመለሰበትን መንገድ ፈለጋ እየተመካከርን እንቀጥላለን::