ስላም ለናንተ ይሁን . . . እንሆ ካለንበት በድጋሜ ብቅ ለማለት በቃን የምውደውን የሞኒካንም ቤት ለመቀላቀል በመብቃቴ ድስስስ ብሎኛል. . .
ሞኒካዬ ቤት ለቦሳ ብለሽ አትቀበይኝም እንዴ የሩቅ እንግዳ መቶ ከቤትሽ ደጅ ቆሜያለሁ . . .
ሻቬዝ-x wrote:ሀይ ሁሜዲ
ካተድራልና አካባቢውማ የህይወቴ አንዱ አካል ነው ከ KG በፊት አቧራ ሜዳ ይባል ከነበረው አንስቶ እስከ ስምንተኛ የተማርኩት እዛ ነው አባ ገ/ማርያም የተባሉ ጥሩ አባት ጥሩ መክረው ነው ያሳደጉን 8) ይገርምሀል እዛ አካባቢ ያሉ ሻይ ቤቶች ምግብ ቤቶች ዳቦ ቤቶች ....አካባቢው በሙሉ ትዝ ይለኛል እኛን በልጅነታችን መኪና ያሻግረን የነበረ ፔቲ የሚባል የትምርትቤቱ ትራፊክ አሁንም እዛው ብዙም ሳይለወጥ አይቸው ገርሞኛል :: አንተም እዛ ታዘወትር ከነበረ እርግጠኛ ነኝ ባይህ አውቅሀለው :)
ለመጽሀፉ አመስግኛለው ካጡት ካንተ እንዲወስዱልኝ እነግራቸዋለው
ለሞኒካ እንዳልከኝ በግል መልእክቱን አድርሻለው አንድ መመር ብትሆንም አንጀት የምትበላ ነች :lol: ካነበበችውና ከመለሰችልኝ እነግርሀለው
አህመድ1 ሞኒካ ስትሰማ ሰማሁት ያለውን ሙዚቃ ግን መስማት የለባትም ቡዙ ማኩረፍ ጥሩ አይደለም የሞኒካን ምርጫ እኔ አውቀዋለው የድሮ ሆነው ለስለስ ብለው ልብ የሚነኩት ናቸው ምርጫዎችዋ ! ሪሀና እና ሌዲ ጋጋን ብዙም የምትመርጣቸው አይመስለኝም
ስለዚህ እኔ ለሞኒካ በሀሳብ ፈረስ ትንሽ ወደህዋላ እንድትሄድ ወደዋርካም ጎራ እንድትል የዶሊ ፓርተንን ለትዝታ መርጬላታለው
when you think about love....
humaidi wrote:ሰላም ሻቬዝ, በቃ አንተም የሰፈሬ ልጅ ልትሆን ትንሸ ነው የቀረህ ማለት ነው.....ካቴድራል ት/ቤት እግር ኳስ መጫወት የጀመርኩበት ነው በተለይ ታችኛው ሜዳ..በሩ ከተዘጋብን በዚያው በወንዙ በኩል አርገን እንኳትን ነበር:: በጣም ቆንጆ የሆኑ ገርል ተማርዎች ነበሩ ካቴድራል የሚማሩት :wink:
እንሬኮ ኬክ ቤት አሁንም አለ..ልክ ነህ መጽሀፍ ቤቱ ፊት ለፊቱ ነው ያለው:: የሞኒካ ቤት ቡና አይነት ባይሆንም ጥሩ ቡና አላቸው:: ለመጽሀፉ ምንም ችግር የለም አንተ ንገርኝና አንዱን እዚያው መጽሀፍት ቤትም ቢሆን እተውለሀለሁ::
በል እንግዲህ ይኸው Ahemd-1 ተሰፋ የቆረጠ ይመሰላል:: እንደሱ እንዳንሆን:: ጽፍህላት የምትለውን እንሰማ::
አህመድ አንድ, ተስፋ አትቁረጥ:: ሞኒካ እንደሆን ጨዋና ቆጆ ናት ሰለዚህ እሷን መልሰን ማግኘት አለብን:-
ቆንጆ ቆንጆ ናት ከንቅልፏ ሰትነቃም
ሰነፍ ሰነፍ ነው መቶ ቀን ቢለፋም
ምን ትላላህ ?ሻቬዝ-x wrote:ሁሜይዲ
አገር ቤት በአመት አንዴማ ለአንድ ወር ተኩል አካባቢ እሄዳለው ያው አንዴ ስለሆነች ብርቅ ትሆንብኛለች እንጂ :lol: ያንተን አስበው በአመት 40 ጊዜ በየስምንት ቀኑ አንዴ ደረስ ብለህ ትመለሳለህ ማለት እኮ ነው እኔ ደግሞ እንኳን የግል ቦይንግ ልመኝ ምንም እንኳን እንደየኢትዮጵያ አይነት ጥሩ አየር መንገድ ብመርጥም ፈርስት ክላስ እንኳን ገብቼ አላውቅም ሁሌ በኢኮኖሚ ክላስ ነው የምሄደው ግን በዛም ደስተኛ ነኝ
ያ ያልከኝ መጽሀፍት ቤት ኩራዝ መጽሀፍት መደብር ይባል የነበረው ይሆን ? እኔ የካቴድራል ልደታ ወንዶች ትምህርት ቤት ተማሪ ነበርኩና ያን አካባቢ በደንብ አውቀዋለው ኤንሪኮ የተባለ ጥሩ ኬክ ቤት ፊት ለፊቱ እንደነበር ትዝ ይለኛል እንግዲህ መጽሀፉ እዛ ካለ አስገዛለው ካልተገኘ እንግዲህ አንተን አስቸግራለው እንጂ ምን አደርጋለው 50 ኮፒ ገዝተህ አንዱን ለኔ አትጨክንብኝም አይደል? :lol:
የሞኒካ ነገርማ ተወኝ የዋርካ ጭቅጭቅ ምር-------------ር ብሏት ወደ ፌስ ቡክ ሺፍት አደረገች መሰለኝ :: ቢሆንም እንዳልከኝ እስቲ በግልም "ሞኒክዬ ምነው ምነው ምነው ምን አጠፋን ..." የሚል አይነት መልእክት እልክላትና መልስ ከሰጠችኝ የጠፋችበትን ምክንያት አሳውቅሀለው :)
ደሀና ሁን
Monica**** wrote:ስላምምምምምምምምምምምምምምምምምምም ለሁላችሁም ያገር ልጆች, የውጭ አገር ዜጎች( ኤክስ ኢትዮጵያውያኖችም :lol:) ጭምር!!!!
አሁንም ጦርነቱ እንደቀጠለ ነው ማለት ነው??? ተዉ እባካችሁ ስላም አውርዱ ለቢን ላዲንም አልጠቀመም :lol:
በችኮላ ስለገባሁ ስም እየጠራሁ ሁላችሁንም ስላም ለማለት አልቻልኩኝም!!!
አይ ሚስድ ዩ ጋይስ!!!
ዋርካ ምን አዲስ ነገር አለ???
በግል ለጻፋችሁልኝ ሁሉ አሁን ገና ከእንቅልፌ መነሳቴ ነውና በስፊው እስክጽፍላችሁ ድረስ ስላምና ፍቅር ጤና ከሁላችሁም ጋር እንዲሆን ምኞቴ ነው!!!
ከብዙ መወደድ ጋር
ሞኒካ ነኝ

ተዉ እባካችሁ ስላም አውርዱ ለቢን ላዲንም አልጠቀመም :lol:
Monica**** wrote:ስላምምምምምምምምምምምምምምምምምምም ለሁላችሁም ያገር ልጆች, የውጭ አገር ዜጎች( ኤክስ ኢትዮጵያውያኖችም :lol:) ጭምር!!!!
አሁንም ጦርነቱ እንደቀጠለ ነው ማለት ነው??? ተዉ እባካችሁ ስላም አውርዱ ለቢን ላዲንም አልጠቀመም :lol:
በችኮላ ስለገባሁ ስም እየጠራሁ ሁላችሁንም ስላም ለማለት አልቻልኩኝም!!!
አይ ሚስድ ዩ ጋይስ!!!
ዋርካ ምን አዲስ ነገር አለ???
በግል ለጻፋችሁልኝ ሁሉ አሁን ገና ከእንቅልፌ መነሳቴ ነውና በስፊው እስክጽፍላችሁ ድረስ ስላምና ፍቅር ጤና ከሁላችሁም ጋር እንዲሆን ምኞቴ ነው!!!
ከብዙ መወደድ ጋር
ሞኒካ ነኝ
አቢዮታዊ ጓድ ወደዚች ቡና ቤት ብቅ ያለበ ጸረ ኢትዮጲያውያንን ለመመንጠር ብቻ ነው !!! ትግላችን ይቀጥላል!!! እናሸንፋለንወርቅነች wrote:ተዉ እባካችሁ ስላም አውርዱ ለቢን ላዲንም አልጠቀመም :lol:
ሰላም የዋርካዋ ቆንጆ ሞኒካ...እንዴነሸ ባያሌው....ግን ቢን ላዲን ከቤቱ የወጣው እንደ ቄሰ ና እንደፈላሻ ዳቦ ና ጠላ ልመና አይደለም እኮ :lol:
አንቺ ብቅ ማለትሸ ደሰ ብሎኝ ሳለ የኔ X ቆንጆ ሻቬዝ ሲያሾፍ አይቼው ግርም ነው ያለኝ...የኔ ቆንጆ ሻፌዝ ሁሜዲ ከሰፈሬ ከባንኮ ዲሮማ በማህተመ ጋንዲ በኩል አድርጎ እንሬኮ ድረሰ ይዞህ ሲዞር ለመናፈሰ ሽርሸር ይዞህ የሄደ መስሎህ ነበር እንዴ :lol: እንዴት ያለከው ቀሺም ነህ ባክህ :lol: ደግሞ.... አይ ብቻ ይቅር...
ሞኒካ እንኳንም ደህና መጣሸ ትላለች ጀሚላ ከችርችል ጎዳናMonica**** wrote:ስላምምምምምምምምምምምምምምምምምምም ለሁላችሁም ያገር ልጆች, የውጭ አገር ዜጎች( ኤክስ ኢትዮጵያውያኖችም :lol:) ጭምር!!!!
አሁንም ጦርነቱ እንደቀጠለ ነው ማለት ነው??? ተዉ እባካችሁ ስላም አውርዱ ለቢን ላዲንም አልጠቀመም :lol:
በችኮላ ስለገባሁ ስም እየጠራሁ ሁላችሁንም ስላም ለማለት አልቻልኩኝም!!!
አይ ሚስድ ዩ ጋይስ!!!
ዋርካ ምን አዲስ ነገር አለ???
በግል ለጻፋችሁልኝ ሁሉ አሁን ገና ከእንቅልፌ መነሳቴ ነውና በስፊው እስክጽፍላችሁ ድረስ ስላምና ፍቅር ጤና ከሁላችሁም ጋር እንዲሆን ምኞቴ ነው!!!
ከብዙ መወደድ ጋር
ሞኒካ ነኝ
ጆጆ wrote:ሞኒካ አንዴም እውነት ሳትወሪ ለዚህ በቃሽ ::ሳስብሽ ክሞቅ ያለው እድሜሽ ጋር እንደገና ወፍራም ዝቡጥቡጥ በዛ ላይ ሰካራም ነው የምትመሲዪኝ ምን አሳደበህ መባል የለብኝም ነሽ ::ፓን ሪዚኮ ከላንጎ ቻት ጀምሮ አወቀዋለሁ ሁሌ እውነታም ነው ግን ለምን እስካሁን ከቼክ እንዳልተመለስ አይገባኝም አሁንም እየተማረ ነው አይመስለኝም ::.ቢራ ይወዳል ቼክ ያለ ሰው ለምን እንደዛ እንደሆነ ነው አንዱማ ለበርሊን እየሄደ ሽምቶ ይመለሳል አሁን ወደ ሞኒካ ሰካራም ለመሆንሽ ቨርጂኒያ ሰርግ ላይ የሆንሽው ትዝ እንደሚሊሽ ነው ::ወሽቱን ግን ቀንሺ .ያስጠይቅሻል ብቻ ሳይሆን ያሳስርሻልም ::
ተድላ ሀይሉ wrote:ሻቬዝ-x wrote:እኔ ድሮ የጳውሎስ ኞኞን ስም ስሰማ የአባቱ ስም ይገርመኝ ነበር በየትኛው ብሄረሰብ ይሆን 'ኞኞ' የሚል ስም የሚወጣው እል ነበር ...
አፈሩ ይቅለለውና የጋዜጠኛ ፓውሎስ ኞኞ አባት አርመናዊ ነበሩ ::
ተድላ
ፓን ሪዚኮ wrote:አቢዮታዊ ጓድ ወደዚች ቡና ቤት ብቅ ያለበ ጸረ ኢትዮጲያውያንን ለመመንጠር ብቻ ነው !!! ትግላችን ይቀጥላል!!! እናሸንፋለንወርቅነች wrote:ተዉ እባካችሁ ስላም አውርዱ ለቢን ላዲንም አልጠቀመም :lol:
ሰላም የዋርካዋ ቆንጆ ሞኒካ...እንዴነሸ ባያሌው....ግን ቢን ላዲን ከቤቱ የወጣው እንደ ቄሰ ና እንደፈላሻ ዳቦ ና ጠላ ልመና አይደለም እኮ :lol:
አንቺ ብቅ ማለትሸ ደሰ ብሎኝ ሳለ የኔ X ቆንጆ ሻቬዝ ሲያሾፍ አይቼው ግርም ነው ያለኝ...የኔ ቆንጆ ሻፌዝ ሁሜዲ ከሰፈሬ ከባንኮ ዲሮማ በማህተመ ጋንዲ በኩል አድርጎ እንሬኮ ድረሰ ይዞህ ሲዞር ለመናፈሰ ሽርሸር ይዞህ የሄደ መስሎህ ነበር እንዴ :lol: እንዴት ያለከው ቀሺም ነህ ባክህ :lol: ደግሞ.... አይ ብቻ ይቅር...
ሞኒካ እንኳንም ደህና መጣሸ ትላለች ጀሚላ ከችርችል ጎዳናMonica**** wrote:ስላምምምምምምምምምምምምምምምምምምም ለሁላችሁም ያገር ልጆች, የውጭ አገር ዜጎች( ኤክስ ኢትዮጵያውያኖችም :lol:) ጭምር!!!!
አሁንም ጦርነቱ እንደቀጠለ ነው ማለት ነው??? ተዉ እባካችሁ ስላም አውርዱ ለቢን ላዲንም አልጠቀመም :lol:
በችኮላ ስለገባሁ ስም እየጠራሁ ሁላችሁንም ስላም ለማለት አልቻልኩኝም!!!
አይ ሚስድ ዩ ጋይስ!!!
ዋርካ ምን አዲስ ነገር አለ???
በግል ለጻፋችሁልኝ ሁሉ አሁን ገና ከእንቅልፌ መነሳቴ ነውና በስፊው እስክጽፍላችሁ ድረስ ስላምና ፍቅር ጤና ከሁላችሁም ጋር እንዲሆን ምኞቴ ነው!!!
ከብዙ መወደድ ጋር
ሞኒካ ነኝ
ጓድ ፓን ሪዚኮ
ተድላ ሀይሉ wrote:ሻቬዝ-x wrote:እኔ ድሮ የጳውሎስ ኞኞን ስም ስሰማ የአባቱ ስም ይገርመኝ ነበር በየትኛው ብሄረሰብ ይሆን 'ኞኞ' የሚል ስም የሚወጣው እል ነበር ...
አፈሩ ይቅለለውና የጋዜጠኛ ፓውሎስ ኞኞ አባት አርመናዊ ነበሩ ::
ተድላ
Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር
Users browsing this forum: Google [Bot] and 2 guests