የአማርኛ ስነ ጽሁፍ ስብስቦች በድረ ገጽ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby እንሰት » Thu Jun 23, 2011 1:28 am

በቃ ሸቁል ሲጠፋ መደበሪያ አደረከኝ?
መቸም አያርመኝ እስኪ ደግሞ ኮፒ ፔስት ላድርግ
ወለላዬ ከዶቼ ቬሌ ጋር ሲዋዋል (ዋለ ከሚለው አመጣነው )
http://www.cyberethiopia.com/warka4/vie ... hp?t=45551

ነፍሱ እዚች ጋር ሁለት ስህተት ሰርተሻል::
1. ሲዋዋል ትርጉሙ አንድ ሰው ከአንድ ሌላ ሰው(ድርጅት) ጋር
አንድ ጉዳይ ለመከወን የሚያደረገው ግንኙነት ማለት ሲሆን ሲውል ሲቆይ ለማለት አይሆንም:: ትምህርት አንድ
2. እሺ በቃ ሲዋዋል አንተ ያልከው ትርጉም ይኑረው ግን ቃሉ አግባብ የለውም
በመጀምርታ ዶቸ ቬሌ ከ 24 ሰአት ውስጥ ለ50 ደቂቃ ብቻ ነው የር ላይ የሚውለው የወንድማችን ቃለ ምልልስ ደግሞ ምናልባት ከ 10 እስከ 15 ደቂቃ ቢወስድ ነው ነው ስለ ዝሆነ ዋለ አግባብ አይደለም ቆይታ ነው ተገቢ አማራጩ:: ትምህርት ሁለት

በል እስኪ ያንን ያልተገራ ጽሁፍህን ዶግዱግ::
ያንተው እንሰሳ
ሾተል wrote:እንሰሳው እንሰት ምንም አውቄና ይኼ ለኮፒ ፔስት ብቻ የተፈጠረውን አንጎልህን ብጎዳውና የጭን ገረድህን ሙና ሙናዬ ሞኒት ወንዱ ሴቱን ባላሰለሰ የሾተል ሽለታ ሜትድ ከእፍረት አፎት ውስጥ ከትቼ ባሸማቅቅህም መዋረድ ሞራል መነካት ያለ ስለሆነ እታወቅበትና አቴንሽን አገኝበት ዘንድ ይጠቅመኛል ብለኽ ይኼንን የኮፒ ፔስት ሱስህን ከምትወጣበት ሳይበር ዋርካ አትራቅ ....እንደ ድሮው ጣፍ ለጠፍ አድርግ ::

ያው የአይጥ ምስክሯ ድንቢጥ ሆነና ለአህያ አህያ ጠበቃ ቢቆም ምን ይደንቅ ነውና ከነበርክበት ወርደህ እንሰሳ ደረጃ ተገኝተኽ የድሮው ፍርንትት ነው ፍናፍንት የምትለው ወይም የዛሬውን ሙናዬ ወንዱ ሴቱን በምስክርነት ረዳሁ ብለኽ ግም ለግም አብሮ ያዝግም ተረት ባንተና በቅምጥኽ በመድረሱ ባላዝንም እንደዚህ ነኝ ወንዳታ በለኝ ባትለኝም ተፈጥሮ ብሎ ክብርነታችንን ያጎናጸፈችን ነን ብለን በመጠቆም እንጂ መቼም ይህ ነገር ይቀራል ብለን አንጠረጥርም ::የእንሰሳ መጨረሻው የራሱን አንድም ነገር ሳያካፍል በሰው ስራ የሚኮራ እንደ እንሰሳው እንሰት ሞልቷል በማለትም ጭምር ነው ::

ሾተል ነን.......ስንሆን ዝም ብለን አይደለም ......ነገ ስራም ትምህርትም ስለሌለ በሰፊው የምናጫውተውን ከብት ሆነ እንሰሳ ወይም እበት እየተዙዋዙዋርን እየፈለግን ስለሆነም ጭምር ነው ::እረ የነገረኛ ያለኽ እዲህ ና.....ና እንፋለስ...
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Postby እንሰት » Tue Jul 12, 2011 7:02 am

ሰላም ሰላም አፈ-ነት ራሴን ከሾምኩ በሁዋላ የስነጽሁፍ ድረ ገጾችን ሳስተዋውቅ ሰንብቻለሁ::

ዛሬም የንቡረ እድ ኤርምያስ ከበደ ወልደ ኢየሱስን ድረ ገጽ በአክብሮት እጋብዛለሁ::

http://www.ethkogserv.org/

ለቅምሻ ያህል

ይድረስ፦ ለቅዱስ ኪዳኗ የኢትዮጵያ ልጆች!
________________________
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ጥያራ ላይ ስለደረሰው አሠቃቂ አደጋ፡ ሰሞኑን፡
በልዩ ልዩ የብዙኃን መገናኛዎች መስመር የተላለፈውን አስደንጋጭ መርዶ፡
ኹላችንም፡ በያለንበት ሰምተነዋል።
እግዚአብሔር፡ የሙታኑን ነፍሳት እንዲምር፥ ቋሚዎቹን ኀዘነተኞቹንም
እንዲያጽናና እንጸልያለን።
አደጋው የደረሰው፦
-ቀድሞ፡ በልማድ፡ “ጾመ ነነዌ”፥ ዛሬም፡ “ጾመ ኢትዮጵያ”
እያልን የምንጠመድባትን፡ የሦስት ቀናት ጾማችንን በጀመርንበት፡ ልክ፡ ከእኩለ
ሌሊት በኋላ መኾኑ፥
-የጥንቷና ዘመናዊዋ ነነዌ፡ ከነበረችበትና ካለችበት አካባቢ፡
ከዛሬዋ፡ የሊባኖስ መናገሻ ከተማ፡ ከቤይሩት፡ ለበረራ በተነሣ የኢትዮጵያ ጥያራ ላይ
መኾኑ፥
-ይህን ኹኔታ፡ ስለጾመ ኢትዮጵያ፡ በኅዋ ሰሌዳችን ላይ ካወጣነው
መልእክት ጋር አያይዛችሁ ስትመለከቱት፥
-ደግሞም፡ ከጥቂት ዓመታት በፊት፡ የአንበሳው ምልክት፡
ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የይፋ ምልክትነቱ እንዲነሣ መደረጉን በመቃወም፡ እኛ፡
የቅዱስ ኪዳኗ ኢትዮጵያ ልጆች፡ ከእንግዲህ ወዲህ፡ በበረራው የማንገለገል
መኾናችንን፡ በይፋ አስታውቀን፡ ለአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስኪያሃጅ ከጻፍነውና
በኅዋ ሰሌዳችን ላይ ካወጣነው ደብዳቤያችን ጋር፡ ይህንኑ አደጋ ስታገናኙት፡ ምን
ዓይነት ስሜትን አሳደረባችሁ?
-...

Ermias Kebede Wolde-Yesus,
Nibure-Id** (Emeritus) of Axum Zion and
Servant of Ethiopia: The Kingdom of God
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Postby እንሰት » Tue Jul 12, 2011 7:11 am

ሰላምታ በድጋሚ::
የአንዳንድ ወገኖቼን ጽሁፍ ሳነብ ድረ ገጽ ስጎበኝ የማነበው መጣጥፍ ያስደምመኛል::

በዚህ መንፈስ እስኪ የዘላለም ክብረትን ድረ ገጽ እዩለት::

http://zelalemkibret.wordpress.com

እንደ ልማዳችን ከዘላለም ድረ ገጽ ለቅምሻ ያህል

Zara Yaqob & Wolde-Hiwot
I feel that something is missing for us.
Other wise how can we ignore a Great Philosopher like Zara Yaqob ( literally it means the seed of Jacob ) in the academia ?
How many of us are aware of our own minds like Zara Yaqob & Wolde-Hiwot ( littraly it means the child of life ) ?
I was in a Hot Pursuit to find the online version of their treatises in Amharic or in English ,but my search is in vain ! I got only some excerpt in English here & their like that of Theodoros Kiros’s “The Meditation of Zara Yaquob” . Forget the Amharic one .
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Postby ሾተል » Tue Jul 12, 2011 9:07 am

እንሰት wrote:ሰላምታ በድጋሚ::

እንሰት....የባርያ ንግድ በህግ ተደንግጎ በቀረበት ዘመን አንድም ቀን የራስኽን ስራዎች ሳታስተዋውቀን ነገር ግን ድረገጾችን እንዳናስስ ለእኛ እያሰስክ ሳንከፍልህና ሳንገዛህ መሸጦ ባርያ ሆነኽ አንተም በሰው ስራ ለመታወቅ በመጣር ጭምርና አቴንሽን በገፍ ለመሰብሰብ ብለኽ በምታገለግለን የነጻ ወዶ ገብ ባርያነትህ ባናመሰግንህም ከልፋት ስላዳንከን ይሁንልህ በማለት መቼ ነው ግን የራስኽን ስራ እንደዚህ የምታሳየን ?እስከመቼስ በሰው ስራ ለመታወቅ እንደባከንክ ትኖራለኽ ?እንዲሁም የሚፈጥር አንጎል አልተፈጠረብህም? እንዲሁም አንተ ቀኑን በሙሉ እየሰረሰርክ የምትለጥፍልን የድረገጽ ሊንኮች ያሉበት ቦታን የማናውቅ ይመስልኻል ወይስ አንተ የድረገጾች አንባቢ እኛ ደግሞ ማንበብ የማንችል መሀይማን የሆንን መስሎህ ነው እያልኩ በክብርነታችን ሆነን መሰረታዊ ጥያቄዎችን ስናዥጎደጉድልህ አይምሮህን ለመጉዳትና ለማሸማቀቅ ሳይሆን ብችል ዳሜጅ አድርጌው አንተም ከኮፒ ፔስት ሳይበር ዋርካም ከምድረ ያሻቸውን ከሚጽፉ ድረገጾች ሊንክ መጥለቅለቅ ትድን ነበር::

ይኼንን ስልህ አይሰማህ....ግን ቢጠፋ ቢጠፋ ከኢካድፍ ድረገጽ ጽሁፍ አጣቅሰኽ ትጽፋለኽ?ከእነ እንደልቡ ከብቶች ድረገጽ እራሱ መታየትህ ምን ያህል እንሰሳ እንደሆንክ ያሳያል::ግም ለግም አብሮ ያዝግም::

እንደገና ከላይ የለጠፍከው ድረገጽ ላይ የአለቃ ገብረሀናን መጽሀፍ ገልብጦ የለጠፈውን መጽሀፉ አለን በለው::እንዲሁም የአጤ ቴዎድሮስ መጥሀፍና ሌሎችም::ስለዚህ የኮፒ ራይትን ህግ ተላልፎ የሰው መጽሀፍ ስካን አድርጎ የለጠፈው ልጅና አንተም ያንን ፕሮሞት የምታደርገው እንሰሳ ወንጀል እየሰራችሁ እንደሆነ አትርሱ::

ለማንኛውም ላሸማቀቅ ፈልጌ አይደለም::ብችል ቆሽትህን ልልጠው ጭምር እንጂ::ካስቀየምኩህ ለክብርነታችን ለጥ ብለኽ እጅ በመንሳት ይቅርታ ጠይቅ::ወዶ ገብ ባርያ ሁል ጊዜ ሰው ቢበድለውም ጥፋተኛው እሱ ስለሆነ ይቅርታ መጠየቅ የ 40 ቀን እድሉ ነው::እንዳንተ ላለ እንሰሳ እስስት ደግሞ የ40ባም የሰማንያም የእድሜልኩም እንድሉ ነው::

ደህና ዋል::

በለው የአፍጋን ፕሬዚደንቱ የካዛይ ወንድም በራሱ ጋርድ ተገደለ::ድሮም ማፍያ መጨረሻው ይኼ ነው::የድራግ ሎርድ የኦፒየም አሸጋጋሪ ነበር::ዋር ሎርድ ይባልም ነበር::ነአህመድ ዋሊ ካዛይ በራሱ ቦድይ ጋርድ ጭንቅላቱንና ቸስቱን ተመትቶ ሞተ::ነፍስ ይማር ብለናል::ሾተል ነን......እዩት ይኼንን እንሰሳ ሆዱ ውስጥ ያለውን ነገር ሲያወጣው::የሰሞኑ ደግሞ አገር ቤት እንሄዳለን ያልነውን ሊያወራ ነው:::ቅቅቅቅ...አዳሜ አንጎልሽን ተቆጣጠርኩት ነው የሚባለው...ከማለታችሁ በፊት ቀድሜ አንጎላችሁን እያነበብኩት ተቸግራችሁዋል::
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby እንሰት » Tue Jul 12, 2011 2:25 pm

አሀሀሀ
ይቺ ኢካዴፍ እብራይስጥ መሆኑዋ ነው?ሾርኒ ነች? በጨዋታችን ማን ብለህ ታውቀኛለህ ልታወቅ ብለህ ነው የምትለው? እንሰት እኮ መጠሪያ ስሜ አይደለም:: ዝና? ሀ ሀ ሀ ጸጋዬ: ጥላሁን: አገኝሁ እንግዳ: ገብረ ክርስቶስ: መንግስቱ ለማ ... ሞተዋል እኮ ተረሱ አይደል? ዝና የት ያደርሳል ብለህ ነው:: ስለ ባርነቱ ... ምን ልበልህ? ምናለ ለአማርኛ አፍቃሪዎች ለዋርካውያን ባሪያ ብሆን? እሱም ሙያ ሆኖ ቀናህበት? ኤዲያ

ሾተል wrote:
እንሰት wrote:ሰላምታ በድጋሚ::
የአንዳንድ ወገኖቼን ጽሁፍ ሳነብ ድረ ገጽ ስጎበኝ የማነበው መጣጥፍ ያስደምመኛል::

በዚህ መንፈስ እስኪ የዘላለም ክብረትን ድረ ገጽ እዩለት::

http://zelalemkibret.wordpress.com

እንደ ልማዳችን ከዘላለም ድረ ገጽ ለቅምሻ ያህል

Zara Yaqob & Wolde-Hiwot
I feel that something is missing for us.
Other wise how can we ignore a Great Philosopher like Zara Yaqob ( literally it means the seed of Jacob ) in the academia ?
How many of us are aware of our own minds like Zara Yaqob & Wolde-Hiwot ( littraly it means the child of life ) ?
I was in a Hot Pursuit to find the online version of their treatises in Amharic or in English ,but my search is in vain ! I got only some excerpt in English here & their like that of Theodoros Kiros’s “The Meditation of Zara Yaquob” . Forget the Amharic one .

እንሰት....የባርያ ንግድ በህግ ተደንግጎ በቀረበት ዘመን አንድም ቀን የራስኽን ስራዎች ሳታስተዋውቀን ነገር ግን ድረገጾችን እንዳናስስ ለእኛ እያሰስክ ሳንከፍልህና ሳንገዛህ መሸጦ ባርያ ሆነኽ አንተም በሰው ስራ ለመታወቅ በመጣር ጭምርና አቴንሽን በገፍ ለመሰብሰብ ብለኽ በምታገለግለን የነጻ ወዶ ገብ ባርያነትህ ባናመሰግንህም ከልፋት ስላዳንከን ይሁንልህ በማለት መቼ ነው ግን የራስኽን ስራ እንደዚህ የምታሳየን ?እስከመቼስ በሰው ስራ ለመታወቅ እንደባከንክ ትኖራለኽ ?እንዲሁም የሚፈጥር አንጎል አልተፈጠረብህም? እንዲሁም አንተ ቀኑን በሙሉ እየሰረሰርክ የምትለጥፍልን የድረገጽ ሊንኮች ያሉበት ቦታን የማናውቅ ይመስልኻል ወይስ አንተ የድረገጾች አንባቢ እኛ ደግሞ ማንበብ የማንችል መሀይማን የሆንን መስሎህ ነው እያልኩ በክብርነታችን ሆነን መሰረታዊ ጥያቄዎችን ስናዥጎደጉድልህ አይምሮህን ለመጉዳትና ለማሸማቀቅ ሳይሆን ብችል ዳሜጅ አድርጌው አንተም ከኮፒ ፔስት ሳይበር ዋርካም ከምድረ ያሻቸውን ከሚጽፉ ድረገጾች ሊንክ መጥለቅለቅ ትድን ነበር::

ይኼንን ስልህ አይሰማህ....ግን ቢጠፋ ቢጠፋ ከኢካድፍ ድረገጽ ጽሁፍ አጣቅሰኽ ትጽፋለኽ?ከእነ እንደልቡ ከብቶች ድረገጽ እራሱ መታየትህ ምን ያህል እንሰሳ እንደሆንክ ያሳያል::ግም ለግም አብሮ ያዝግም::

እንደገና ከላይ የለጠፍከው ድረገጽ ላይ የአለቃ ገብረሀናን መጽሀፍ ገልብጦ የለጠፈውን መጽሀፉ አለን በለው::እንዲሁም የአጤ ቴዎድሮስ መጥሀፍና ሌሎችም::ስለዚህ የኮፒ ራይትን ህግ ተላልፎ የሰው መጽሀፍ ስካን አድርጎ የለጠፈው ልጅና አንተም ያንን ፕሮሞት የምታደርገው እንሰሳ ወንጀል እየሰራችሁ እንደሆነ አትርሱ::

ለማንኛውም ላሸማቀቅ ፈልጌ አይደለም::ብችል ቆሽትህን ልልጠው ጭምር እንጂ::ካስቀየምኩህ ለክብርነታችን ለጥ ብለኽ እጅ በመንሳት ይቅርታ ጠይቅ::ወዶ ገብ ባርያ ሁል ጊዜ ሰው ቢበድለውም ጥፋተኛው እሱ ስለሆነ ይቅርታ መጠየቅ የ 40 ቀን እድሉ ነው::እንዳንተ ላለ እንሰሳ እስስት ደግሞ የ40ባም የሰማንያም የእድሜልኩም እንድሉ ነው::

ደህና ዋል::

በለው የአፍጋን ፕሬዚደንቱ የካዛይ ወንድም በራሱ ጋርድ ተገደለ::ድሮም ማፍያ መጨረሻው ይኼ ነው::የድራግ ሎርድ የኦፒየም አሸጋጋሪ ነበር::ዋር ሎርድ ይባልም ነበር::ነአህመድ ዋሊ ካዛይ በራሱ ቦድይ ጋርድ ጭንቅላቱንና ቸስቱን ተመትቶ ሞተ::ነፍስ ይማር ብለናል::ሾተል ነን......እዩት ይኼንን እንሰሳ ሆዱ ውስጥ ያለውን ነገር ሲያወጣው::የሰሞኑ ደግሞ አገር ቤት እንሄዳለን ያልነውን ሊያወራ ነው:::ቅቅቅቅ...አዳሜ አንጎልሽን ተቆጣጠርኩት ነው የሚባለው...ከማለታችሁ በፊት ቀድሜ አንጎላችሁን እያነበብኩት ተቸግራችሁዋል::
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Postby የተሞናሞነው » Tue Jul 12, 2011 3:24 pm

አይ አንተ የግማሽ ምዕተ-አመት ዝፍዝፍ :lol: :lol: :P ...ምን ያህል አንኮላ ራስ መሆንህን እዚህ ሰው በየድረ-ገጹ ሲያነብ የሚያገኛቸውን እንድንካፈል በተከፈተ ቤት እንሰትን እየገባህ የምትሳደበውን በማየት ማወቅ ቀላል ነው....ኮዳ ራስ ስለሆንክ እንጂ ይሄ ቤት የተከፈተው ሰው በየድረ-ገጹ ያነበበውን ሌሎቹም እንዲያነቡት ለማካፈል ታስቦ ነው...አንተ ግን እድፋም ገንፎ አገንፊ ነህና ሌላውንም እንዳንተ የራሳችሁን ካልጻፋችሁ ትላለህ...የቤቱ አላማም አልገባህም...ዶንቆሮ ነህና....ቆይ እውን እናትን በየቦታው ማራከስ እህትህን እንዲህ ላርጋት (ማንም ሴት የማያስጠጋህ ባለ ቆሻሻ አፍ ግማታም ብትሆንም) ማለት...ከዚያ ስለምታገነፋውና በቆሻሻ እጂህ ስለምትውጠው ገንፎ...ከዚያም ሽንት ቤት ገብተህ ስለ አይነምድርህ....ስለ ግማትህ መጻፍ የራስን ፈጠራ ጽፎ ለሌሎች ማበርከት ነው እንዴ....አንተ ቅጫማም...ከንቱ ግንዛቤ-አጠር :lol: :P

ሌላው ሁሌም 'እውቅና ለማግኘት ብለህ' የምትል ቃል ትደጋግማለህ...ቂቂቂቂ እች ደግሞ እውቅና ማግኘትን ፈልገህ ግን ድንጋይ ስለሆንክ ምንም ሳታገኛት ስለቀረህ ያለብህን የመሃይም ቁጭት ትገልጻለች :oops: ...ዋርካ ውስጥ ይሄንን ተካፈሉ ማለት ላንተም እውቅና ማግኛ መንገድ ነው.... እከካም...እውቅና ያለ ስብእና አይገኛም...ግን አይዞህ አንተም እኮ በምግባረ ብልሹነት እናትንና ሴቶችን በማዋረድ የብልግና ቃል ያለ ለከት በመለቅለቅ በመጨማለቅ ከዚህ ሁሉ ተሳታፊ ዋርካዊያን መሃል የሚስተካከልህ የለም...በምግባረ-ብልሹነትህ ታዋቂ ነህ ለማለት ነው::

ስትመላለሱ እንኳን እንሰት ምን ያህል ጨዋ እንደሆነና አንተ ግን ግም አፍህ ላይሰበሰብ ተከፍቶ የቀረብህ ቅርሻታም ወያኔ መሆንህን በየቀኑ እየመጣህ ስትሰድበው የሚያነብህ ሁሉ ያውቅሃል ...የሆንክ ስብእናህ የረከሰ ባለጌ...እኔን የሚያሳስበኝ መቸም እንዴው ሞት ካልቀደመህ ልጅ ከወለድህ ወይም ወልደህ ከሆነ ልጅህ ይሄንን ሲያነበው ምን ይል ይሆን? ችግሩ ስለ እለት እለት ገንፎህ ከማሰብ በስተቀር እንዲህ ራቅ አድርጎ እንኳን እሱ የዥግራ አናት የመሰለ ቅጫማም ራስህ አያስብልህም :P ...ሞንሟናው እኮ እንዴት እንደሚጸየፍህ ብታውቅ...ግም ነሃ...ግምን ካልተጸየፍን ምን እንጸየፍ::

ለማንኛውም ቆሻሻ ኮዳ ራስ መሆንህን ለማሳወቅና ሲያነቡ ያገኙትን መርጦ ለሰወች ማካፈል የራስ የሆነን ግንዛቤ ይጠይቃል ብዬ ልነግርህ ነው አንተ መሃይም የወያኔ በቅሎ የሰው ትንሽ እሱ ሁለት ቅጫማም ቁንዳላ ያንጠለጠለ ዥግራ ራስህ ድንገት የሚሰማ ከሆነ :lol: :P

ሞንሟናው ነኝ

የተሞናሞነው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1129
Joined: Wed May 11, 2011 5:39 pm

Postby ሾተል » Tue Jul 12, 2011 5:55 pm

እስቲ ሙናዬ ከናቱ ጋር ያሻሮ ቡና እስከ 12ተኛ እያንቃረረ ጾታውን ከናቱ ጋር አስተካክሎ የናቱን ከቀሚስ ዘልቆ የተከፈተ እሙሙን በብልጥጤ እያየ ያቀረሸውንና ሁሌም የሚደጋግማቸውን አንድ አይነት የምልምል ተሳዳቢ ስድቦችን እናጥቁርና ወደ ራድዮ ፕሮግራማችን ስቱድዮ ቸስ እንበል::ፕሮግራሙን ልናቀርብ አምስት ደቂቃ ነው የቀረን::

www.o94.at/live

የተሞናሞነው

አይ አንተ የግማሽ ምዕተ-አመት ዝፍዝፍ :lol: :lol: :P ...ምን ያህል አንኮላ ራስ መሆንህን እዚህ ሰው በየድረ-ገጹ ሲያነብ የሚያገኛቸውን እንድንካፈል በተከፈተ ቤት እንሰትን እየገባህ የምትሳደበውን በማየት ማወቅ ቀላል ነው....ኮዳ ራስ ስለሆንክ እንጂ ይሄ ቤት የተከፈተው ሰው በየድረ-ገጹ ያነበበውን ሌሎቹም እንዲያነቡት ለማካፈል ታስቦ ነው...አንተ ግን እድፋም ገንፎ አገንፊ ነህና ሌላውንም እንዳንተ የራሳችሁን ካልጻፋችሁ ትላለህ...የቤቱ አላማም አልገባህም...ዶንቆሮ ነህና....ቆይ እውን እናትን በየቦታው ማራከስ እህትህን እንዲህ ላርጋት (ማንም ሴት የማያስጠጋህ ባለ ቆሻሻ አፍ ግማታም ብትሆንም) ማለት...ከዚያ ስለምታገነፋውና በቆሻሻ እጂህ ስለምትውጠው ገንፎ...ከዚያም ሽንት ቤት ገብተህ ስለ አይነምድርህ....ስለ ግማትህ መጻፍ የራስን ፈጠራ ጽፎ ለሌሎች ማበርከት ነው እንዴ....አንተ ቅጫማም...ከንቱ ግንዛቤ-አጠር :lol: :P

ሌላው ሁሌም 'እውቅና ለማግኘት ብለህ' የምትል ቃል ትደጋግማለህ...ቂቂቂቂ እች ደግሞ እውቅና ማግኘትን ፈልገህ ግን ድንጋይ ስለሆንክ ምንም ሳታገኛት ስለቀረህ ያለብህን የመሃይም ቁጭት ትገልጻለች :oops: ...ዋርካ ውስጥ ይሄንን ተካፈሉ ማለት ላንተም እውቅና ማግኛ መንገድ ነው.... እከካም...እውቅና ያለ ስብእና አይገኛም...ግን አይዞህ አንተም እኮ በምግባረ ብልሹነት እናትንና ሴቶችን በማዋረድ የብልግና ቃል ያለ ለከት በመለቅለቅ በመጨማለቅ ከዚህ ሁሉ ተሳታፊ ዋርካዊያን መሃል የሚስተካከልህ የለም...በምግባረ-ብልሹነትህ ታዋቂ ነህ ለማለት ነው::

ስትመላለሱ እንኳን እንሰት ምን ያህል ጨዋ እንደሆነና አንተ ግን ግም አፍህ ላይሰበሰብ ተከፍቶ የቀረብህ ቅርሻታም ወያኔ መሆንህን በየቀኑ እየመጣህ ስትሰድበው የሚያነብህ ሁሉ ያውቅሃል ...የሆንክ ስብእናህ የረከሰ ባለጌ...እኔን የሚያሳስበኝ መቸም እንዴው ሞት ካልቀደመህ ልጅ ከወለድህ ወይም ወልደህ ከሆነ ልጅህ ይሄንን ሲያነበው ምን ይል ይሆን? ችግሩ ስለ እለት እለት ገንፎህ ከማሰብ በስተቀር እንዲህ ራቅ አድርጎ እንኳን እሱ የዥግራ አናት የመሰለ ቅጫማም ራስህ አያስብልህም :P ...ሞንሟናው እኮ እንዴት እንደሚጸየፍህ ብታውቅ...ግም ነሃ...ግምን ካልተጸየፍን ምን እንጸየፍ::

ለማንኛውም ቆሻሻ ኮዳ ራስ መሆንህን ለማሳወቅና ሲያነቡ ያገኙትን መርጦ ለሰወች ማካፈል የራስ የሆነን ግንዛቤ ይጠይቃል ብዬ ልነግርህ ነው አንተ መሃይም የወያኔ በቅሎ የሰው ትንሽ እሱ ሁለት ቅጫማም ቁንዳላ ያንጠለጠለ ዥግራ ራስህ ድንገት የሚሰማ ከሆነ :lol: :P

ሞንሟናው ነኝ

ሙና በቃ ሰደብከኝ አይደል?አበሸቅከኝ ማለት ነው?ቅቅቅቅቅ....ግን አንተም እንደ እንሰት የፈጠራ ነገር አይነካካህም እንዴ?የሆነ ከየት ኮፒ እንዳደረከው ባይታወቅም ስትጽፍ አይተንህ ነበር...ለካስ ያው እንደ እንሰሳው እንሰት ነኽ?ለምን እንደ እናትህ ---- ቃላቶች ትደጋግማለኽ?ስድብም ቢሆን አርት ስለሆነ ስድብ ለመፍጠር ሞክር::ውሀ አይነጥላችን ነው ብለው ውሀ ሳይነካቸው በቅርናታቸው ካሳደጉህ ወላጆች ተወልደህ ሁሌም ግማት ክርፋት እያልክ ግማትን በመጥቀስ የልጅነት ትዝታህን ትኮመኩማለኽ....ቅቅቅቅቅ....እንደገና አብረውህ ያደጉት ትሁዋን,ቅጫም,ቅማል ባንተ አፍ ሳይጠሩ አይውሉም: አይደል?ሳትበላ ስላደክ አር ታራ የነበረው በሳምንት አንዴ እሱም የደቀረ ቂጥህን እንደ ጩቤ እየቀረደደ የሚወጣ በጠጥ ስለነበር የለሰለሰ አር የሚያራ ሰው ያስቀናሀል::እንግዲህ ያርባ ቀን እድልህ ነው::እንዴው ሳስብህ ሽንት ቤት ሁሌም ገብተህ ስታራ ሾተልን የምታስታውሰው ነው የሚመስለኝ::ምናለ እንደ ሾተል አሬ ላጥ ላጥ ብሎ በወጣ እያልክ ማለት ነው::አንተ ካላማጥክ መች በጠጥኽ ይንጠባጠብና?ሰውነትህ ምግብ ሳያይ ስላደገ ያገኘውን ምግብ ሳክ እያደረገ ወደ አንጎልህ በስብ መልክ እየተከማቸ ከብት አድርጎሀል::

ብቻ ለማንኛውም ከፋራ ምን አዲስ ነገር ይጠበቃል?አንድ ነገር ልንገርኽ...እድሜ ለሳይበር ዋርካ በል...እንዳንተ ያለ የተወለወለ እርጥብ ገብስ ፋራን ለአንድ ደቂቃ አናዋራም ነበር::ምን ይደረግ ምድረ ከብት እንሰሳና ፋራ እዚህ በነጻ መድረክ አብሮ ይውል ጀመር::

ለማንኛውም ነገ እኔ ነኝ ያለች ቺክ ልበዳ ነው::ነገን እንዴት ስቤ እንደማመጣው ጨንቆኛል::ካሁኑ አደፍርሴ ልነሳ ልተኛ ከአሁን ጀምሮ ቆሜ እስከነገ ልጠብቅ አልጠብቅ እያለ በጉጉት እየተቅበዘበዘ ነው::....አይዞን ከብድ በሁዋላ ፎቶ ይለጠፍልሀል::Yአው ግብረ መዳፍ እሱን እያየህ ትፈጥማለኽ::ሀጥያትህም እየደነዘዘ ይወጣኻል::

በል ወደ ስቱድዮ ልግባ::

አዳምጥ::

ሾተል ነን....ነገ ቺክ የምንነጨው::
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby እንሰት » Tue Jul 12, 2011 9:58 pm

አንዳንዱ ሰው ሲገርም! ግን ምን ይገርማል ያው ሁላችንም ላመንበት ነገር እንደሱ አይደለን::
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Postby ሾተል » Tue Jul 12, 2011 11:43 pm

እንሰት wrote:አንዳንዱ ሰው ሲገርም! ግን ምን ይገርማል ያው ሁላችንም ላመንበት ነገር እንደሱ አይደለን::

እድገት በፍጥነት ይላሉ እንዲህ ነው::በምኔው አድገኽ ከኮፒ ፔስት እውቀትኽ ወደ መፈላሰም ተሸጋገርክ?እሰይ እሰይ...ወፌ ተደናበረች...ወፌ ተንሻፈፈች...ወፌ ወልከፍ ወልከፍ አለች.....እልልልልል......ከእንሰሳው እንሰት ያለ ኮፒ ፔስት የሆነ እራሱ ከራሱ ጋር የተባዳ አረፍተ ነገር ተጻፈ::በል አንድ ቀን አሸር በሸርም ይሁን ጽፈህ ካስነበብከን ለድንጋዩ ጭንቅላትህ ድንጋይ አከማችበታለሁ ብዬ ድንጋይ ተስዬ ነበር....በቃ ስለቴ ስለደረሰ ድንጋይነትህን እንካ::

ያሳየኸው የእድገት እርምታ እሰየው የሚባል ስለሆነ እንሰሳው እንሰት እንዲህ እየጻፍክ ተነዳንበር አደናብረን::

እንኳን ደስ ያለህ ለማንኛውም::

ሾተል ነን....ቤታችንን ጸዳ ጸዳ እናድርግ....ቺክ እኮ ናት ከች የምትለው...እረ ነገ ድረስ....ሁለም አዳዲስ ቺኮችን ስንቀጥር ልክ የተለየ እሙሙ ያላቸውና የተለዩ ፍጥሮች ይመስል እንዲህ ሁለመናዬን ያጉዋጉታል::ብድ አስቦና በድቶ አዳሪ እንሁን?ለስንት ስንጠበቅ?
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby እንሰት » Wed Jul 13, 2011 12:51 am

ንጭ

ሾተል wrote:
እንሰት wrote:አንዳንዱ ሰው ሲገርም! ግን ምን ይገርማል ያው ሁላችንም ላመንበት ነገር እንደሱ አይደለን::

እድገት በፍጥነት ይላሉ እንዲህ ነው::በምኔው አድገኽ ከኮፒ ፔስት እውቀትኽ ወደ መፈላሰም ተሸጋገርክ?እሰይ እሰይ...ወፌ ተደናበረች...ወፌ ተንሻፈፈች...ወፌ ወልከፍ ወልከፍ አለች.....እልልልልል......ከእንሰሳው እንሰት ያለ ኮፒ ፔስት የሆነ እራሱ ከራሱ ጋር የተባዳ አረፍተ ነገር ተጻፈ::በል አንድ ቀን አሸር በሸርም ይሁን ጽፈህ ካስነበብከን ለድንጋዩ ጭንቅላትህ ድንጋይ አከማችበታለሁ ብዬ ድንጋይ ተስዬ ነበር....በቃ ስለቴ ስለደረሰ ድንጋይነትህን እንካ::

ያሳየኸው የእድገት እርምታ እሰየው የሚባል ስለሆነ እንሰሳው እንሰት እንዲህ እየጻፍክ ተነዳንበር አደናብረን::

እንኳን ደስ ያለህ ለማንኛውም::

ሾተል ነን....ቤታችንን ጸዳ ጸዳ እናድርግ....ቺክ እኮ ናት ከች የምትለው...እረ ነገ ድረስ....ሁለም አዳዲስ ቺኮችን ስንቀጥር ልክ የተለየ እሙሙ ያላቸውና የተለዩ ፍጥሮች ይመስል እንዲህ ሁለመናዬን ያጉዋጉታል::ብድ አስቦና በድቶ አዳሪ እንሁን?ለስንት ስንጠበቅ?
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

ቆሮቆንዳ...

Postby ቅዥቢው » Wed Jul 13, 2011 1:10 am

ሾተል ቆሮቆንዳ
ናይ ሞላወ አራዳ
ይና ወያነ አቁማዳ
እናትህ ትበዳ
'ሚል ግጥም ልጽፍ ብድግ አልኩኝና
አቦ እናቱን ብዬ ቁጭ አልኩ እንደገና...
*ሾተል ኣንታ ናይ ወያነ ዱሞርኬ ከእንሰት ላይ እጅህን አንሳ ካልሆነ ጅምላ ጨራሽ ስድብ ይከተልሃል!
ቅዥቢው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 338
Joined: Sat Jun 20, 2009 3:57 pm

Re: ቆሮቆንዳ...

Postby ሾተል » Wed Jul 13, 2011 1:46 am

ቅዥቢው wrote:ሾተል ቆሮቆንዳ
ናይ ሞላወ አራዳ
ይና ወያነ አቁማዳ
እናትህ ትበዳ
'ሚል ግጥም ልጽፍ ብድግ አልኩኝና
አቦ እናቱን ብዬ ቁጭ አልኩ እንደገና...
*ሾተል ኣንታ ናይ ወያነ ዱሞርኬ ከእንሰት ላይ እጅህን አንሳ ካልሆነ ጅምላ ጨራሽ ስድብ ይከተልሃል!

ቅቅቅቅቅ....በናትህ እናትህን አዳር ያለ እረፍት ልንጭልህና በናትህ ስደበኝ::ጅምላ ጅምላ ስድብ ብቻ ሳይሆን ቱባ ቱባ ወይም ደርዘን ደርዘን ስድብም ቢሆን ስድብ ስድብድብ አድርገኝና አናደኝ...ወይም አብሽቀኝ.....ቅቅቅቅቅ

ምድረ የብርግድ ልጅ በባዶ ይፎክርልኛል::በሁዋላ የናቴ ቀሚስ ጠልፎ ሙናዬ ስቴፓ ውስጥ ወተፈኝ እንዳትሉ::

እስቲ እንተኛበት::

ሾተል ነን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Re: ቆሮቆንዳ...

Postby እንሰት » Wed Jul 13, 2011 5:07 am

በቃ እንዲህ አጉሊንጥ ሆነህ ቀረህ ማለት ነው?

ሾተል wrote:
ቅዥቢው wrote:ሾተል ቆሮቆንዳ
ናይ ሞላወ አራዳ
ይና ወያነ አቁማዳ
እናትህ ትበዳ
'ሚል ግጥም ልጽፍ ብድግ አልኩኝና
አቦ እናቱን ብዬ ቁጭ አልኩ እንደገና...
*ሾተል ኣንታ ናይ ወያነ ዱሞርኬ ከእንሰት ላይ እጅህን አንሳ ካልሆነ ጅምላ ጨራሽ ስድብ ይከተልሃል!

ቅቅቅቅቅ....በናትህ እናትህን አዳር ያለ እረፍት ልንጭልህና በናትህ ስደበኝ::ጅምላ ጅምላ ስድብ ብቻ ሳይሆን ቱባ ቱባ ወይም ደርዘን ደርዘን ስድብም ቢሆን ስድብ ስድብድብ አድርገኝና አናደኝ...ወይም አብሽቀኝ.....ቅቅቅቅቅ

ምድረ የብርግድ ልጅ በባዶ ይፎክርልኛል::በሁዋላ የናቴ ቀሚስ ጠልፎ ሙናዬ ስቴፓ ውስጥ ወተፈኝ እንዳትሉ::

እስቲ እንተኛበት::

ሾተል ነን
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Postby እንሰት » Wed Jul 13, 2011 8:48 am

ሰላም ዋርካውያን እና ዋርካውያት
ዛሬ የማስተዋውቃችሁ ድረ ገጽ ስንክሳር ይባላል:: ሐይማኖት ተኮር ድረ ገጽ ሲሆን ወደ ታሪካዊነት እና ኢትዮጵያዊነት ያዘማል:: አንብባችሁ እንድትፈርዱ እነሆ ብያለሁ::

http://www.melakuezezew.info/

ስያሜ እና ባለቤትነት
ስንክሳር- የዲያቆን መልአኩ እዘዘው ገጽ
የቤተክርስቲያን መዓዛ የሆኑ ጻድቃን ፤ ሰማዕታት ፤ ሊቃውንት እና የታሪክ ሰዎች ፤ ለሀገር መልካም የሰሩ ሰዎች ዜና መዋዕል ፤ ብሂል የሚዘከርበት ፤ የሀገራችን የሚንቀሳቀሱ እና የማይንቀሳቀሱ ቅርሶች ፤ በዓላት፤ ዕሴቶች እና ሌሎችም የሚዳሰሱበት ታሪካዊ ቦታዎች ፤ ገዳማት ፤ አድባራት ፤ አብነት ት/ቤቶች ፤ የፀበል ቦታዎች ፤ ቤተመዘክሮች ፤ አብያተ መጻሕፍት ፤ ሰንበት ት/ቤቶች አጠቃላይ ገጽታ የሚታተትበት ገጽ በመሆኑ ስንክሳር ተብሏል::

አላማውና መነሾው
ምክንያተ ጡመራ ( My Reason For Blogging )

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

በእግዚአብሔር አጋዥነት ጦማር ( ጽሕፈት ) እንጀምራለን
ረድኤተ እግዚአብሔርን አጋዥ ካላደረጉ
ልማር ላስተምር ፤ አነብ እተረጉም ፤ እጽፍ እደጉስ ቢሉ አይቻልምና

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማደግ በሰዎች የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ የሚከናወኑ ድርጊቶችን በመረጃ መረብ (Internet) አማካይነት ከአንዱ ክፍለ ዓለም ወደ ሌላው ክፍለ ዓለም ሀሳቦች ፣ አመለካከቶች እና አስተሳሰቦች ይንሸራሸራሉ፡፡
በሀገራችን በኢትዮጵያ ይህ ቴክኖሎጂ ከሌሎች ሀገሮች ጋር ሲነፃፀር በእጅጉ ያደገ ባይሆንም ቁጥሩ አነስተኛ የማይባል ተጠቃሚ በሀገር ውስጥ ይገኛል፡፡ በውጭው ዓለም ደግሞ በርከት ያሉ ኢትዮጵያውያን ተጠቃሚዎች መኖራቸው የአደባባይ ምሥጢር ነው፡፡

በዚህ ዘመን የበርካታ ሰዎች ዓይኖች ከኮምፒውተር መስኮት (Monitor) ፊት ለፊት ተደቅነው፣ በወገባቸው ደግሞ ተንቀሳቃሽ ስልክ (Cell Phone) ታጥቀው እንደመኖራቸው እነኚህ የቴክኖሎጂ ግኝቶችን ለመንፈሳዊ ሕይወት ጥንካሬ በመጠቀም ዘመኑን የመዋጀት ሥራ መሥራት ግድ ይለናል፡፡

በተለያዩ ርዕሠ ጉዳዮች የጡመራ መድረኮች (Blogging Sites) ቢኖሩም ከ50 ሚሊዮን በላይ ለሚደርሰው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመን ግን ከ5 ወይም ከ6 በጣት የሚቆጠሩ የጡመራ መድረኮች ይገኛሉ፡፡ እነዚህም በማኅበራዊ ሕይወት፣ በግዕዝ ቋንቋ፣ በትምህርተ ሃይማኖት፣ ዜና ያተኮሩ የቤተክርስቲያኒቱ ፍሬዎች በሆኑ ልጆች የሚዘጋጁ ናቸው፡፡
በሀገራችን ኢትዮጵያ ከ36,000 በላይ ገዳማትና አድባራት፣ እንዲሁም በርካታ ታሪካዊ ቦታዎች ከመኖራቸው በተጨማሪ አኩሪ ሥራ ሠርተው ያለፉ ስማቸው በወርቅ ቀለም የተፃፈ ፤ ከመቃብር በላይ የገዘፈ የታሪክና የእውነት ባለቤት አባቶች እና እናቶች ነበሩን፣ አሉን ወደፊትም ይኖራሉ፡፡ የእነኚህን ቅዱሳን መካናት እና ቅዱሳን ሰዎች ሕይወት በመዘከር ትውልዱ ከእኔ ምን ይጠበቃል? ብሎ እንዲጠይቅና ታሪካዊ ኃላፊነቱን በመረዳት ይህም ትውልድ በተራው ታሪክ ሠሪ ትውልድ እንዲሆን የቀደሙ አባቶችን ሥራ እና ሕይወት መካፈል እንችል ዘንድ ይህ ስንክሳር የተባለው የጡመራ መድረክ (Blogging Site) ተከፈተ፡፡
በዚህ የጡመራ መድረክ ገዳማት፣ አድባራት፣ አብያተ ክርስቲያናት፣ የአብነት ት/ቤቶች፣ የፀበል ቦታዎች፣ ታሪካዊ ቦታዎች ፤ ቤተ መዘክሮች፣ አብያተ መፃሕፍት፣ ሰንበት ት/ቤቶች እና ሌሎችም መካነ ታሪኮች እንዲሁም የቤተ ክርስቲያን መዓዛ የሆኑ የቅዱሳን፣ ፃድቃን፣ ሰማዕታት፣ ደናግል፣ መነኮሳት፣ ነቢያት ሐዋርያት፣ አበው ወእማት፣ መምህራን፣ ሊቃውንት፣ ጳጳሳት፣ ወንድሞችና እህቶች አርአያነት ያላቸው ሰዎች ዜና መዋዕል፣ ገድል፣ ትሩፋት፣ ብሒል የሚዘከርበት የሀገራችን የሚንቀሳቀሱ እና የማይንቀሳቀሱ ቅርሶች ፤ በዓላት፤ ዕሴቶች እና ሌሎችም የሚዳሰሱበት ይሆናል፡፡
በዚህ የጡመራ መድረክ (Blogging site) የሚወጡትን የተለያዩ ጽሁፎችን፣ ሥዕሎችን፣ ቪዲዮዎችና የተለያዩ መረጃዎች የጡመራ መድረኩ ባለቤት በተለያየ ጊዜ ታትመው የወጡ መጻሕፍት፣ መጽሔት፣ ጋዜጣ፣ ዜና መዋዕሎች፣ በራሪ ወረቀቶች እና ድረ ገጾች (websites) በዋቢነት ከመጠቀሙም ባሻገር የተለያዩ ቦታዎችን በአካል በመሔድ የሚያደርጋቸው ቅኝቶች ግብዓቶች ናቸው፡፡
የጡመራ መድረኩ ተሳታፊዎች ወደፊት በሚሰጡት፣ የነቃ፣ የጎላ፣ እና የሰላ ምክር እና አስተያየት ለሁላችንም መልካም የትምህርት መድረክ እንደሚሆን ተስፋዬ ነው፡፡ የጅማሬም የፍፃሜም ባለቤት እግዚአብሔር ሁላችንም ያጽናን፡፡
የአባቶቻችን ዕምነታቸው ፀጋ በረከት ረድኤታቸው
ጥርጥር የሌለባት ንጽሕት ተዋሕዶ ዕምነታቸው በእኛ ዘንድ ፀንታ ትኑር

ዲያቆን መልአኩ እዘዘው የኔነህ
melakuezezew@gmail.Com
www.melakuezezew.info
Cell Phone +251-918-774646
ጎንደር መንበረ መንግሥት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

ወሸላ...

Postby ቅዥቢው » Wed Jul 13, 2011 11:59 pm

ሾተል ሁለት አፍ ያለው ሰይፍ ማለት ነው::አምባቸው ሾተል ግን ሁለት አፍ ያለው እንከፍ ነው::ሾተል እውነት እውነት እልሃለሁ የቁም በድን ነህ...በአንድ ራስ ሁለት ምላስ ባንድ ጭልፋ ሁለት ድስት ባንድ እግር ሁለት አገር...አየ ያንተ ነገር::ለነገሩ የእግርህ ነገር ከተነሳ 'ንኳ ቁላህ ቢጨመር ስድስት እግር ያለው አጂፕ እንደ ማለት ነው...የወላሞ ቁላ...
ለማንኛውም በአገር ቤት ጉዞህ ወቅት ጠንቀቅ በል...የአዋሳው ገብርኤል ርዕስ ደብር መምሬ እንዳይላሉ ጎሽሜ የጉዞህን ዜና ሰምተው:"ሾተል የተባለ የሽንት ቤት መወልወያ የመሰለ የፈረንጅ ሽንት ቤት ወልዋይ ወላዋይ ወሸላ የነምሳ ነቀርሳ ወደ አዋሳ እየመጣ ነውና በተገኘበት እንደ እብድ ዉሻ ተቀጥቅጦ እንዲገደል"በማለት ትእዛዝ ማስተላለፋቸውን "አሞራ ገደል"የተሰኘው ሳምንታዊ ጋዜጣ ምንጭ ጠቅሶ ዘግቧል...እናም ጠንቀቅ...
ቅዥቢው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 338
Joined: Sat Jun 20, 2009 3:57 pm

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests