መልካም የልደት በአል ይሁንልኽ አባታችን ማንዴላ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby የተሞናሞነው » Mon Jul 18, 2011 6:18 pm

ስማ ለመሆኑ ግን ለኢትዮጵያ ነጻነት ሲሉ ከጣሊያን ጋር ትንቅንቅ ገጥመው ለተሰውት አርበኞቻችን ቤት ከፍተህ እንኳን ለአርበኞቻችን ቀን አደረሰን ብለሀል? እንኳን ለታሪካዊት አድዋ በአል አደረሰንስ ብለህ ቤት ከፍተሀል? ፋሽስት ጣሊያን ለኔ እደር ብሎ እየገረፈ ጥረት ቢያደርግ ወይ ፍንክች ብሎ መስዋእት ለሆነው የሰማእቱን አቡነ ጴጥሮስን የልደት ቀንስ አክብረሀል?

አገንባጭ ሲሉ ሰምተህ አሽቃባጭ ነህና አባታችን ቅብርጥሴ ትላለህ :P


ሞንሟናው ነኝ

ሾተል wrote:መልካም ልደት ለአባታችን ኔልሰን ማንዴላ ይሁን::ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ይስጥልን::


Image

ሾተል ነን....ሐፕይ በርዝ ደይ ቱ ማንዴላ::
የተሞናሞነው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1129
Joined: Wed May 11, 2011 5:39 pm

Postby ሾተል » Mon Jul 18, 2011 6:57 pm

የተሞናሞነው

ስማ ለመሆኑ ግን ለኢትዮጵያ ነጻነት ሲሉ ከጣሊያን ጋር ትንቅንቅ ገጥመው ለተሰውት አርበኞቻችን ቤት ከፍተህ እንኳን ለአርበኞቻችን ቀን አደረሰን ብለሀል? እንኳን ለታሪካዊት አድዋ በአል አደረሰንስ ብለህ ቤት ከፍተሀል? ፋሽስት ጣሊያን ለኔ እደር ብሎ እየገረፈ ጥረት ቢያደርግ ወይ ፍንክች ብሎ መስዋእት ለሆነው የሰማእቱን አቡነ ጴጥሮስን የልደት ቀንስ አክብረሀል?

አገንባጭ ሲሉ ሰምተህ አሽቃባጭ ነህና አባታችን ቅብርጥሴ ትላለህ :P


ሞንሟናው ነኝ


ሙናዬ ወንዱም ሴቱ የሆንከው ከብቴ....አልመለስክልኝም እንጂ ትላንትም ጠይቄህ ነበር....በእውነተኛ ዋርካን መቼ ነው የተዋወቅካት?አመት?አመት ከስድስት ወር ወይስ ?ችግሩ ልጅ ነኝ ስላልክ በልጅነት አይምሮህን ሲያቀብጥኽ ፖለቲካ ውስጥ ገብተኽ ተቃዋሚ ነን የሚሉ ከብቶች አንጎልህን ወስደው ጥላቻ ንቀት በባዶ ከሳሽ አጫፋሪና ስሜታዊ አድርገው ለውሰው አቡክተው መርገው አንጎልህን ሞልተው በባዶ እንደ ቆለጥ ታጫፍር ዘንድ ለመጥፎ ደዌ ጣሉህ እንጂ ዋርካ ውስጥ ከተወሰኑ አመታት በፊት ምን እንደተደረገ እንደገና ዋርካ የቆየን ሰዎች ምን እናደርግ እንደነበርና ምን አስተዋጾ እናደርግ እንደነበር ምንም ክሉ ያለኽ አይመስለንምና በባዶ ሰውን የመክሰስና የመናቅ በሽታኽ እንዲበረግግ አደርግሀለሁ::

ጥላችንና ክርክራችን እንዳለ ሆኖ በወንድምነት የምመክርኽ ስሜታዊ አትሁን....ነገርን ከመሰረቱ እይ::የሰዎች ሆነ የአካባቢ ወይም የክስተት ሰለባ አትሁን::አንድ ውሳኔ ላይ ከመድረስህ በፊት ቆም ብለኽ አስብ::የእኔና ያንተ አታካራ የትም አይደርስም...ሙድን ከማስደሰት አያልፍም::ግን ለገሀዱ አለም ህይወትኽ በዚህ አይነት መንገድ የምትኖር ከሆነ ዩ ዊል ቢ ኤ ቢግ ሉዘር ኢን ላይፍ.....እና አደራ እራስኽን ወይም አስተሳሰብህን ቀይር::ለዚች ለምታልፍ አጭር ህይወት ለምን ባልባሌና ባለማስተዋል ትኖራለኽ?

ከዛ መሰረት አልባ ክሶችን ያገኘኸኝ መስሎህ ለከሰስከኝ ነገር መልስ ስመልስልህ እኔ የአገሬን ጀግና አርበኞችና ታሪክ ሰሪዎች አቅሙ ኖሮኝ ስለነሱ መጽሀፍ ባልጽፍም የተጻፈን መጽሀፍ ገድላቸውን እግዚአብሄር በሚያውቀው ወገቤ እስኪበጠስ ድረስ ኮፒ ፔስት ሳይሆን ከመጽሀፍ አይኔ እስኪሞጨሙጭ ድረስ እያየሁ ታይፕ አድርጌ ስለጀግኖቻችንና ንጉሶቻችን ገድላቸውን ጽፌ ያቅሜን ለዋርካ ታዳሚዎች አበርክቼያለሁ.....የጀመርኩትን እንዳልጨርስ ደግሞ ባሏን ጎዳሁ ብላ እምሷን በእንጨት ስትወጋው አደረች እንደተባለው ከብቶቼ ሲረብሹ ጽሁፉን ከግብ ሳላደርስ አቁሜዋለሁ::

ታድያ የእኛዎቹን አርበኞች ሆነ ጀግኖች የልደት ቀንን መልካም ልደት ስላላልኳቸው ልትከሰኝ ሞከርክ...እኔ ግን ከዛ የበለጠ ነገር ሳደርግ እንደነበር እንዴው ትሸማቀቅ ዘንድ ይረዳኻል ብዬ ከታች ያለውን ሊንኩን እንድታነበው ጋብዤኽኣለሁ::

ሊንኩን ከመስጠቴ በፊት የማክሰኞ ሳምንታዊ ራድዮ ጣብያችን ላይ ስለ ሚያደነቁረን ፖለቲካ ሳይሆን በተግባር ለትውልድ የሚተላለፍ ስራ የሰሩና እየሰሩ ያሉትን ከጥቃቅን ስራዎች እስከ ታላቅ ስራ የሰሩትን የእኛ የሆኑትን ሰዎች ገድል ነው ማይክሮፎን ፊት ለፊት ወይ ስለነሱ ጽፌ ወይም እጄ ላይ ካለ ማቴርያል በየሳምንቱ የማነበውና በዛውም በከብትኛው አንጎልህ የምትማረው ነገር ስለሚኖር ማክሰኞ ማክሰኞ ልታዳምጠኝ ሞክር::

በል ወደ ሊንኩ::

ስለ መይሳው አባ ታጠቅ ካሳ::

http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... 44&start=0

ስለ አጤ ሚኒሊክ

http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... 38&start=0

ከዚህም ከዝያም
http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... 22&start=0

ስለ አጼ ሀይለስላሴ

http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... 45&start=0

ታሪኩ ስላልተነገረለት አርበኛ

http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... hp?t=32248

ስለ ተፈሪ እርግብ ታሪካዊ አመጣጥ

http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... hp?t=32292

ከያቅጣጫው
http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... 27&start=0

አብዮትና መዘዙ

http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... hp?t=29701

ቾምቤና ፈረንጁ ጋዜጠኛ

http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... hp?t=29695

እያለ ይቀጥላል::ስለዚህ አንተ የሀሜተኛ ልጅ እርኩስ ሀሜተኛ በተቻለኽ መጠን አውቀኸን ለመከራከር ወይም ለመክሰስ ሞክር::ባንፋንኩሎ...ዲስክሪሲያቶ::ቅቅቅቅ

ሾተል ነን......የአባቶቹን ገድል ሲተርክ ቢውል የማይሰለቸው::
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9647
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Wed Jul 18, 2012 7:58 am

መልካም የልደት በአል ይሁን ለታጋዩ አባታችን ለኒልሰን ማንዴላ::
እድሜና ጤንነት ለሰጠኽ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው::በሚቀጥለው አመት በህይወት እንደምናይህ ተስፋችን የጸና ነው::

http://edition.cnn.com/video/?hpt=hp_c1 ... ration.cnn

ሾተል ነን.......
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9647
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Fri Jul 19, 2013 4:52 pm

ምንም ጊዜ አጥተን ሳይበር ዋርካ መምጫ ጊዜ ሳይኖረን ቀርቶ በቀኑ ለታላቁ አባታችን ለ ማዲባ በቀኑ የመልካም ልደት ዊሻችንን ሳናቀርብ ብንቀርም ትላንት ሙሉ ቀን ስለ እሱና ልደቱ ስናስብና ስናከብር ስለዋልን ምንም ባይቆጨንም አሁንም ውዱ የነጻነቱ ታጋይ አባታችን ኔልሰን ማንዴላ ለ 95 አመት ልደትህ እንኩዋን አደረሰኽ እያልን ጠንነትህ እንዲመለስ ስንጸልይ የነበረው ጸሎት ተሰምቶ ሞትክ አመለጥክ ሲባል ምንም ሆስፒታል ብትሆንም ከህመምህ አገግመኽ ስላስደሰትከን አምላክ ጭራሽ ምህረቱን አውርዶልህ ወደ ቤትህ ተመልሰኽ ጥሩ ዜናህን እንደምንሰማ ታላቅ ተስፋ አለን::

ሀፕይ በርዝ ደይ ላንተ ይሁን::

አሜን::

ሾተል ነን.....................መልካም ልደት ለታላቁ ኔልሰን ማንዴላ::
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9647
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ፓን ሪዚኮ » Fri Jul 19, 2013 8:40 pm

ስሙ ይናገር wrote:
ሾተል wrote:http://www.youtube.com/watch?v=GzUB2Vag8UI&feature=related

የዛሬ አስር አመት ለተፈታው የነጻነት ታጋይ ለኔልሰን ማንዴላ ይሁንልኝ::

ሾተል ነን....ጀግናን የነጻነት ታጋይን ከልቡ የሚወድና የሚያከብር


ሾተል ስላስነበብከን የማንዴላ ታሪክ አመሰግናለሁ ምንም እንኳ ታሪኩን ብናውቅም ደጋግመን ብንሰማው የማይሰለቸን ታሪክ ነው ያለው ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ማንዴላን እንዴት አድርገህ ነው ከመለስ ጋር የምታስታርቀው?? መለስን እንደምትደግፍ ስለማውቅ ነው ከምሬ ነው ሾተል ሌላው የዚህ ሰው ታሪክ ከብርቲካን ሚደቅሳ ጋር የሚመሳሰል ነው የሚመሳሰሉትም
ሀ. ሁለቱም የዩኒቨርሲቲ ምሩቆች ናቸው
ለ. ሁለቱም ያጠኑት ህግ ትምህርትን ነው
ሐ. ሁለቱም የነጻነት ታጋዮች ናቸው
መ. በሁለቱም ላይ የእድሜ ልክ ፍርድ ነው የተሰጠው አይገርምም
...........ስጋ ቁጠር ቢሉ...አይነት አደረከውኮ ጃል!
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Previous

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests