መልካም ለደት ለክብርነታቸው(ሾተል)

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ቅባቱ3D » Mon Jul 28, 2008 8:18 am

አምባቸው ይቅርታ አድርግልኝና አንድ ህሳብ መጥቶልኝ ነው:: መቼም ነገርን ነገር ያነሳዋል ነውና ብራቲሲላቫ ከናይጄሪያዊ ጉዋደኛዬ ጋር ስትል ለምን??? እሚል ጥይቄ በአእምሮዬ ብቅ አለ :lol: :lol: :lol: እኔ የናይጄሪያም ሆነ ሌላ የአፍሪካ ሰው እማውቀው የለም:: ከነሱም ጉዋደኛ እንዲኖረኝ አልፈልግም:: ከአግሬ ልጆች ጋር እመርጣለሁ::
ላንተ ግን ናይጀሪያ ጥሩ ሊሆን ይችላል:: አሁን ግን ያንተና የነሱ ጉዋደኝነት ለኔ ትሩ እሚሆንበትን አጋጣሚ ጠቆምከኝ:: ለዛ አመሰግናለሁ :lol: :lol: :lol:
ህሳቤ ምን መሰለህ አንተ ያው እንደ ሰውም ባይሆን ትንሽ ማሰብ ትችላለህ አፍህ ቅድ ይሁን እንጂ መጻፍም ትችላለህ:: ስለናይጀሪያው አላውቅም:: ግን ሁለታችሁ ወገባችሁን እንደ ዝንጀሮ በመገመድ አስሬ አንተን ባሌት እና ሳንባ እሚችል (መልቲታለንትድ) ዝንጀሮ እሱም ላንተ የስራ ጉዋደኛ ሆኖ እየተዘዋወርን መነግድ ላይ ትርኢት እያሳየሁባችሁ የገቢ ምንጬን ማሻሻል እምችልበት መነገድ ብራ ሆኖ ስለታየኝ ነው:: ከነገርከን ታሪክ ብዙ እናንተን በማሳየት ብዙ ገበያ እንዳለ ስለተራድሁ ነው::
ለኔም ለናንተም አሪፍ ነው ምን ይመስልህል?????በዚህ ላይ የመንገድ ላይ አልባሳት እምትታሰሩበት ቀበቶ ገንዘብ መሰብሰቢያ ኮፍያ በኔ ወጪ ነው:: ሳትናደድ እንደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ቅባቱ3D
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 96
Joined: Wed Nov 10, 2004 1:26 pm
Location: brazil

Postby ፓን ሪዚኮ » Tue Jul 29, 2008 10:06 am

አቡቲ wrote:

ፓን ሪዚኮ -አባ ፈርዳ እንደምን አለህልኝ ጃሌው...ሰላምና ሙሉ ጤንነት ላንተ ይሁን.

አቡ :)
ሰላም አቢቹ........................ እንደምኑን አለህኝ ??? እኔ እንዳለሁ አለሁ እግዜሩን አይክፋውና ማለቴ ነው .................
ይቺ የበጋ ሽቅላ የሚሏት ነገር ወጥራ ይዛኝ ከዋርካችን ጠፋሁ ....እንጂ አለሁ
ሆነ ቀረ በቅርቡ በሰፊው እንደምንገናኝ ተስፋ አደርጋለሁ እስከዛው ሰላምና ጤና ላንተና ለመላው ቤተሰብህ እመኛለሁ
ፓኑ አባ ፈርዳ
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby ፓን ሪዚኮ » Tue Jul 29, 2008 11:04 am

ሾተል wrote:
ፓን ሪዚኮ wrote:
ጌታ wrote:ክቡርነትዎ እንኳን ለ49ኛ ዓመት ልደት በዓልዎ አደረሰዎ እያልኩ በስተርጅና ከበፊቱ የበለጠ ጣፋጭ ሕይወት እንዲገጥምህ ምኞቴን አቀርባለሁ:: እኔ ለሾተል የምመኝለት

በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት ሸጋ ልጅ ማግባት
በዘጠኝ ወሩ ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ
ከሙሉ ጤና
ሰላምና
ፍቅር ጋር

አክባሪ ታላቅ ወንድምህ

ሰላም ሾተላውና ደብተራው ጌታ ....
ለሾተላው መልካም ልደት እንመኛለን
ለደብተራው ጌታ ደሞ አንዲት ቁራጭ ጥያቄ እንወረውራለን ...
ደብተራው ኧረ ለመሆኑ 49ነኛው የልደት አመት ...የተቆጠረው ...ከጃንሆይ በፊት ነው በኋላ ?????????????????????
ፓኑ አባ ፈርዳ


እረ ፓኑ ታላቅ ሰው...የፈረሱ ጌታ......እንደምን አለኽልኝ አለቃ::በጣም ጠፋኽ.....
እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጥልኝ::
ፓኑ ይሄው ሶስት መንግስት በልቼ4ተኛውን እየጠበቅኩኝ ነው::ነፍሳቸውን ይማረውና እቴጌ መነን ከሞቱ ጊዜ ጀምሮ ለታላቁ አባታችኝ ለሀይልዬ ቆነጃቲት ቺኮችን በድብቅ በቤተመንግስት ጉዋሮ ከች የማደርግላቸው እኔ ነበርኩኝ...ታድያ የዛኔ ኮበለ ነበርኩ...አቤት ፍጥነቴ...ፈረስ ላይ የሆነ እንዳንተ ያለ ወንድ ቢያባርረኝ አይደርስብኝም ነበር::ሀይልዬ ይቺ ምራቅ ሳትደርቅ የ 18 አመት ልጃገረድ በዚህም በዚያም ብላችሁ ካላመጣችሁልን ወየውላችሁ ይሉኝ ነበር:.ታድያ ያቺ ምራቅ ሳትደርቅ ብን እንደንፋስ ብዬ ከዚህም ከዚያም ፈላልጌ ጀንጅኜ ክብር ዘበኞች ሳያዩኝ በጉዋሮ ይዤላቸው ከች ነበር::አንዳንዴ ሲያዝኑልኝ እስቲ ኑ ችዪች ይዛችሁዋት እደሩ ይሉኝና ነፍሴን ሀሴት ያስደርጉዋት ነበር::የዛኔ የለመድኩት ነገር ነው አሁን ሱስ ሆኖብኝ አልለቅ ያለኝ::ወደመጨረሻው አካባቢ የጋሽዬ እቃ ደከምከም ቢል ጭሪ ማደን ጀመርን::ጭሪ ለመግደል ብለን የስንት ሰው ከብት በድንጋይ አሰቃይተናል መሰለኽ.....እድለኛ ሆነን ጭሪዋን ከገደልን ጸሀይ ላይ ቃ እስክትል እናደርቃትና ወቅጠን ከድኝ ጋር ለውሰን እቃቸው ላይ በቆነጃጅቶች እናስቀባላቸው ነበር::ከዛ ያው እባክዎ አያሰቃዩኝ ጭኔ ተላጠ እስኪሉ ድረስ ነበር ያመጣሁላቸውን ቺኮች ጋር የሚተኙት...ወይም የሚያውቁዋቸው::

እና ፓኑ በሀይለስላሴም ጊዜ ነበርን ለማለት ነው::
እባክህ አትጥፋ::ለዋርካ ያልሆነ ጊዜ ለማን ሊሆን ነው::ስንቱን በግ እውቀት በመመገብ ሰው እናደርገዋለንና አደራ የቦጎችን አደራ ወደ ሰውነት የመለወጥ አላፊነት አለብንና ስታደርግ የነበረውን የተቀደሰ ነገር አታቁም አድርገው::

አክባሪህ

ወንድምህ
ሾተል

ሰላም ሾተላው ....
3መንግስት ስትል እኔንም አሳቀኝ ........
ለነገሩ እኔም ሶስተኛውን መንግስት እየበላሁ ነው ...በሶስተኛው መንግስት ቦቆሎም እህል ሆና ብትወደድም ማለቴ ነው ....አራተኛውን መንግስት ላልከው ....ያው ደም ያልተቀቡት 3ኛ ትውልዶች ካልመሰረቱት ዋጋም ያለው አይመስልም ...
ሆነ ቀረ እስቲ ትንሽ ክረምት መውጫ እንሸቃቅልና ወደ ዋርካችን ከዙ ቁምነገሮች ጋር ብቅ እንላለን ...እስከዛው መልካም ቴንነት እንመኝሎታለን
ፓኑ አባ ፈርዳ
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby ፓን ሪዚኮ » Tue Jul 29, 2008 11:10 am

ጌታ wrote:
ፓን ሪዚኮ wrote:ደብተራው ኧረ ለመሆኑ 49ነኛው የልደት አመት ...የተቆጠረው ...ከጃንሆይ በፊት ነው በኋላ ?????????????????????
ፓኑ አባ ፈርዳ


ፓኑ የሂሳብ ነገር ድሮም እኮ አይገባህም ነበር::

አዎ ሾተል ከጃንሆይ በፊት 15 ከጃንሆይ በኋላ 34 ኖሮ ነው 49 የሞላው::
ሰላም ደብተራው .....ሂሳቧንማ ለደብተራዎች ለዳቆኖች እንደተውነው እያወክ<<<???ያው የጨዋ ልጅ እታች ወርዶ በባቄላ ፍሬ ሲደምር ሲቀንስ አይውል .ቅቅቅቅቅ...
እስቲ ጊዜ ገዝቼ በሰፊው ለመምጣት እሞክራለሁና እስከዛው ሰላምንና ጠናውን እየተመኘሁልህ ልሰናበትህ
ፓኑ አባ ፈርዳ
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

ግሩም ነው መቼስ ያ ለዛህ አሁንም ከዚያው ፕራግ ይሆን እንደ?

Postby አንደልቡ » Thu Jul 31, 2008 10:47 am

ፓን ሪዚኮ wrote:
ጌታ wrote:
ፓን ሪዚኮ wrote:
ወቅቱ አዝህርት የሚበቅልበት ስለሆነ ወደታች መውረዱን እምብዛም አያሻህም መልክት ግሩም ነው እንደ ሁልጊዜው በማር እንደ ተለበጠ ነገር ይጥማል!!!ይበል ብለና ነበር ያሉት አበው.እስቲ ዪመችህ ኣባ


ደብተራው ኧረ ለመሆኑ 49ነኛው የልደት አመት ...የተቆጠረው ...ከጃንሆይ በፊት ነው በኋላ ?????????????????????
ፓኑ አባ ፈርዳ


ፓኑ የሂሳብ ነገር ድሮም እኮ አይገባህም ነበር::

አዎ ሾተል ከጃንሆይ በፊት 15 ከጃንሆይ በኋላ 34 ኖሮ ነው 49 የሞላው::
ሰላም ደብተራው .....ሂሳቧንማ ለደብተራዎች ለዳቆኖች እንደተውነው እያወክ<<<???ያው የጨዋ ልጅ እታች ወርዶ በባቄላ ፍሬ ሲደምር ሲቀንስ አይውል .ቅቅቅቅቅ...
እስቲ ጊዜ ገዝቼ በሰፊው ለመምጣት እሞክራለሁና እስከዛው ሰላምንና ጠናውን እየተመኘሁልህ ልሰናበትህ
ፓኑ አባ ፈርዳ
አንደልቡ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 12
Joined: Sat Sep 18, 2004 1:02 pm
Location: Russia

Postby ሾተል » Wed Jul 22, 2009 1:45 pm

ይህ ቤት የዛሬ አመት በወንድማችን አዋሳው ለልደታችን ክብር የተከፈተ ቤት ነው::

አዋሳው ያገር ልጅ ወዴት ጠፋችሁ?ኑሮ እያወጣ እያወረዳችሁ ነው የጠፋችሁት?ክብርነታችን ናፍቋችሁዋል....ብቅ በሉ ወይም በጉዋሮ እንገናኝ እንጂ...እንደዚህ መጠፋፋት ደግም አይደል

ነገ በክብርነታችን ሆነን ልደታችንን የምናከብር ስለሆነ የጨዋ ልጆች ልጆቹ እንኩዋን ደስ ያላችሁ እንላለን....ከብት ከብቶቹ ገልቱ የምናምንቴ ልጆቹ እርር ድብን በሉ ስልን ደስታውን አብረን እንድናሳልፍ ጋብዘናችሁዋል....ነገ አለም ቀውጢ ነው የምትሆን....ሳትደነቁርም አትቀርም.....ክብራችን በመላው አለም ካድማስ አድማስ ሲናኝ እንዴት ምድር አትንቀጥቀጥ?

ውይ በሙቀቱ የተነሳ ሰውነቴ ላብ ላብ ብሎ ሲቀረና....ሻወር ልውሰድ....ዱብ ዱን ብዬ ሻወር ሳልወስድ እዚህ ተሰጣሁ...ደግሞ ምንሄድበት ቦታ እንዳይረፍድብን

እና ማንኛውንም እድሜያችንን በተመለከተም ይሁን ብቻ የሆነውን ተራም ሆነ ጥሩ ጥያቄ ከጠየቃችሁን በመልስ እናስተናግዳችሁዋለን.....

መልካም የልደት በአል ለክብርነታችን ከማንም በፊት ተመኝተናል.......

በሉ ስድቡንም እንዳትረሱ....እሱ ነው የሚያጠነክረን....

ሾተል ነን....ሀምሌ 15 ከለተ ቀኑ አንድ ቀን ቀደም ብሎ የወጣ የልደት ማስታወቂያ
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9645
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Sat Jul 23, 2011 12:11 am

እንኳን ለልደት በአላችን በሰላምና በጤና አደረሰን ስንል ዝም ብለን አይ-ደለም ....ከአመት አመት ልደታችንን ስናከብር ካለፈው ካሮጌው አመት የተሻለ ግንዛቤ ...አስተሳሰብ ....ማስተዋል ...ጥበብ .....መረዳት .....ወዘተ ተረፈዎችን እያገኘን ስለሆነ ጭምር እንጂ ዝም ብሎ አመቱን በሙሉ የምግብ ማመላለሻ ሆነን ለልደታችን ቀን በመድረስ አይደለም ::

በርግጥ አሮጌውን አመት ለየት የሚያደርገው ሙከራችን በድል መገባደዱ ሲሆን ከንግዲህ ያለው ቀሪው እድሜያችን ከበፊቱ የበለጠ የደስታ የፌሽታ አግኝቶ የማካፈል ለራሳችን እየኖርን ለሰውም ልጆች መኖር ሀብት ሳይሆን እውቀትን የምናከማችበት ከለት እንጀራ ውጭ ለማግኘት የማንስገበገብበት ...ለሰው ልጆች ክፋትን ሳይሆን ደግነትን እንዳቅማችን የምንሰጥበት .....የሰውን የማናይበትና ባለን የምንደሰትበት .....ከመቼውም በበለጠ እራሳችንን የምንሆንበትና ማንንም የምናከብርበት እንጂ የማንፈራበት ....ነጻ አስተሳሰባችን ይበልጥ ነጻ ሆኖ በነጻነት የምናስብበት ....የምንም ነገር ተጽእኖ እኛን የማያንበረክክበት .....ለጥቅም ብለን ህሊናችንን የማንሸጥበት ....ከአዋቂዎችና ተሳስተው ከማያሳስቱ ሰዎች ጋር የምንውልበት ....በቆነጃጅቶች የምንታጠርበት ወዘተ አመት ይሁንልን ስንል አለም ሰላም ሆና መከራዋን ሳይሆን እድገቷን ብልጽግናዋን የምናይበት ....አገራችን ኢትዮዽያ ያሰበችው የእድገት ህልም እውን የሚሆንበት .....ያልሆኑ ኩይሳዎች ስልጣን ይዘው ወደ ሁዋላ የማንሄድበት ....አባይ ተገድቦ ቅርሺ አምጥቶ ብርሀን በኮረንቲ አድርጎ የምንደሰትበት ....እራብን ሳይሆን ህዝባችን ከጥጋብ ጋር የሚተዋወቁበት ....ያለው ለሌለው የሚያካፍልበት ...ውሾቻችንም በእኛ የተነሳ ደስታ በደስታ እንደሆኑ የሚደሰቱበት .....እንዲሁም የጨዋ ልጁንም ከብቱንም አሰባስባ አንድ አድርጋ በጽሁፍ የምታፋጨን ብቸኛዋ ሳይበር ኢትዮዽያ መወያያ መድረክ እድሜዋ የሚረዝምበት ባለቤቶችዋ ሽልማት ላይ ሽልማት ጤና ላይ ጤና ትግስት ላይ ትግስት አገልግሎት ላይ ህዝብን ማገልገል ለሁሌውም ይከናወንላቸው ስንልም በዚህ በልደታችን ቀን ተመኝተናል ::የሚወዱን የምንወዳቸው ጉዋደኞቻችንንም ጤናና እድሜ ከህልም መሳካት ጋር ይስጥልን ::
ቀሪ ዘመናችን መልካም ይሁንልን ስንል በንጉስ ሀይለስላሴም በእኛም የተነሳ የአለም ህዝብ ሲያከብርልን የሚውልበት የልደት በአላችን የደስታ ቀን ይሁንልን ::

ሾተል ነን .....መልካም የልደት በአል ለክብርነታችን ይሁንልን !!!!!
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9645
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Sat Jul 23, 2011 9:35 am

በመጀመርታ ምንም በመላው አለም የክብርነታችንን ልደት አለም ባጠቃላይ እያከበረው ቢገኝም በልደታችን ዋዜማ ኖርዌይ ውስጥ ኦስሎ ከተማ በራይት ዊንግ ኤክስትሪሚስቶች አማካኝነት አፈንድተው በተገደሉት ንጹሀኖች እንዲሁም በኦታያ ኢስላንድ የፖሊስ ልብስ ለብሶ እንደ ፖሊስ ፕሪተንድ አድርጎ ህጻናቶችን ሰብስቦ በጥይት አርከፍክፎ ከ 90 በላይ በተገደሉት ንጹሀን ሰለባዎች ከልቤ ባዝንም በዚች አለም እንደዚህ ያለ ጭካኔ ዳግም እንዳይመጣና አሸባሪዎችም ልቦናን ገዝተው ንጹሀንን ከመግደል ይቆጠቡ ዘንድ በዚች በልደታችን በተቀደሰችው ቀን እንመኛለን ::

ሾተል ነን .........
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9645
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Sat Jul 23, 2011 9:58 am

ልደታችንን እያከበርን በአሁንዋ ሰአት ባለፈው አመት ምን እንደሰራን ወደ ሁዋላ ተጉዘን ስናስታውስ ከብቶቻችንን አዋልደናል ....አስተምረናል ...መኖ ባጥናፍ ባግባቡ መግበናል ...እንዳይራቡ በላይ በታቻቸው ፍሩሽካ መግበናቸዋል ...ታመው አግኝተናቸው አክመናቸዋል ...ጠንነታቸውን አጉዋድለን አሳምመናቸዋል ....የአልኮልና አንቡላ እንዲሁም ድራግ ቲልም የኪኒና ተጠቃሚ አድርገናቸዋል ....አንድደን አቃጥለናቸዋል ....ድሮም ከጥቅም ውጭ ነበሩ ከጥቅም የውጭ ውጭ አድርገን ጥቅም አልባ ከብት አድርገናቸዋል ...ነርቫቸውን በመጠቅጠቅ አንጎላቸውን እንጉልፋቶ በማድረግ ከእድሜያቸው በታች እንዲያስቡና እንዲያደርጉ አድርገናቸዋል .....ግማሾቹን በራሳቸው ጊዜ እዩኝ እዩኝ እንዳላሉ እንዲከስሙና ሲልም እራሳቸውን ባን አድርገው እንዲጠፉ ያላሰለሰ ጥረት አድረን ተሳክቶልናል ......አሸማቀን አኮማትረን አንገት አስደፍተን በድሮው እነሱነታቸው አፍረው በየጊዜው በአዳዲስ ኒክ እየመጡ በሱም እንዳይሳካላቸው ላርጋቲክ እየወጋን አጀዝበናቸው ለስላሳ ቄጤማ አድርገን ስቀን አስቀንባቸዋል ......

እረ ምኑ ቅጡ ....ባለፈው አመት ምን ያላደረግነው ነገር አለ ?በሚቀጥለው ደግሞ ከዛ በበለጠ እራሳችንን አዘጋጅተን እንዳይተነፍሱ የአሳ አጥንት ሆነን ጉሮሮዋቸው ውስጥ ተሰንቅረን እረ የኦክስጅን ያለኽ ...እስኪሉ እንደምናደርጋቸው ቃል በመግባት ሲሆን ያው እንግዲኽ እንድትችሉት በዚህ አመት ያቀድነውን እቅድ እውን ለማድረግ ሀ ብለን እንደጀመርን የምታውቁት እንጂ ይኼ ይጠፋችሁዋል ብለን የምንገምተው ጉዳይ አይደለም ::

በዚህ አጋጣሚ ከትላንት ጀምሮ እያነበብነው ያለነው መጽሀፍ The Salzburg Connection
By HELEN MaclNNES ሲሆን አነበባችሁ ብሎ የሚቃወመን ከብት ካለን ለማስተናገድ ዝግጁ ነን ::

ሾተል ነን .....መልካም አዲስ አመት ለክብርነታችን ይሁን ስንል ዝም ብለን አይደለም ........አለሁ የሚል ሁሉ ከብት ቢመጣ ብቻችንን የመመከት የታመቀ አቅም ስላለንም ጭምር ነው እንጂ ::
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9645
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ተድላ ሀይሉ » Sat Jul 23, 2011 10:16 pm

ሾተል-የወያኔ ሎሌ wrote:በመጀመርታ ምንም በመላው አለም የክብርነታችንን ልደት አለም ባጠቃላይ እያከበረው ቢገኝም በልደታችን ዋዜማ ኖርዌይ ውስጥ ኦስሎ ከተማ በራይት ዊንግ ኤክስትሪሚስቶች አማካኝነት አፈንድተው በተገደሉት ንጹሀኖች እንዲሁም በኦታያ ኢስላንድ የፖሊስ ልብስ ለብሶ እንደ ፖሊስ ፕሪተንድ አድርጎ ህጻናቶችን ሰብስቦ በጥይት አርከፍክፎ ከ 90 በላይ በተገደሉት ንጹሀን ሰለባዎች ከልቤ ባዝንም በዚች አለም እንደዚህ ያለ ጭካኔ ዳግም እንዳይመጣና አሸባሪዎችም ልቦናን ገዝተው ንጹሀንን ከመግደል ይቆጠቡ ዘንድ በዚች በልደታችን በተቀደሰችው ቀን እንመኛለን ::

ሾተል ነን .........

ደግሞ አታፍርም :evil: :evil: :evil: :evil: አንተ አለህ አይደለም ወይ የዋናው የወያኔ-ናዚ አለቃ የለገሠ ዜናዊ አምላኪ :evil: :evil: :evil: :evil: በአጋዚ-ናዚ ቅጥር ነፍሰ-ገዳዮች የተጨፈጨፉት :- እነ ወጣት ሽብሬ ደሣለኝን : እነ ሕፃን ነብዩን : እነ ወይዘሮ እቴነሽን ምን ልትላቸው ነው ? እንደ አለቃህ ለገሠ ዜናዊ አገላለፅ "ባንክ ሊዘርፉ ሲሉ የተገደሉ አሸባሪዎች ናቸው ::" ይህንን የወያኔ-ናዚ ቁንጮ እያመለክህ ያለምንም ኃፍረት 'በኖርዌይ -ኦስሎ በአክራሪ የቀኝ ክንፍ ፖለቲከኛው ስለተጨፈጨፉት ከልቤ አዝኛለሁ ::' ትለናለህ :: አስገራሚ እሥሥት ነህ :roll: :roll: :roll: :roll: :roll:

ተድላ
ተድላ ሀይሉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4903
Joined: Fri Mar 17, 2006 2:45 pm
Location: ኢትዮጵያ

Postby አዋሳው » Mon Jul 25, 2011 7:27 am

ከብርነቶ እንዴ ልክ የ ዛሬ አመት ነበር ለርሶ በርዝደይ የተከፈተው አሁነም ከልብ የመነጨ መልካም ለደት ይሁን ብያለው በሚቀጠለው አመት አዋሳ ደርሰው ከዛ ከሚወዱት እና ከሚናፍቁት ህዘብ ጋር የገናኙ ዘዳ እመኛለው አሁነም በዋርካ ላይ እንደነገሱ ይቆዩ ዘንድ እጸልያለው
አዋሳው
አዋሳው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 646
Joined: Tue Apr 19, 2005 11:03 pm
Location: ethiopia

Postby ሀሚሮዝ » Sun Aug 07, 2011 11:40 pm

ሀይ የተከበሩ ዉድ ሾተል ,,በመጀመሪያ እንኩዋን ለ 49 አመት የልደት በአልወ በሰላም አደረሰወ ስንል ከ ጉልበትየ በርከክ ከ ወገብየ ጎንበስ ከ አንገተየ ቀልበስ በማለት ሲሆን እንዲሁም ደግሞ እርስወ በዙፋንወ ላይ ተቅምጠው እየገዘፉ እንየ እያነስኩ ነው .. ባለፉት ወራት ሊብያ ስለነበርኩ ባለው ችግር ምክንያት ብዙም ዋርካን ጎራ ብየ ለመጎብኘት እድሉ አልነበረኝም እና አሁን በ እግዛብሂየር እርዳት የሚዲትራኒያን ባህር በሁለት ቀን ዉስጥ አቁዋርጨ ኢታሊ ገብቼ ዋርካ ጎራ ስል የርስወን ልደት እየተከረ ትንሽየም ቢረፍድብኝ ደረስኩበት ... በተረፈ መልካሙን ሁሉ ለ አንተ መልካም የልደት እና የሳመር ወቅት እንዲሆንልወ ስመኝ ከ ልብ ነው ...ቀሪው ህይወትወም የተሳካ እንዲሆንልወ ስንመኝ እንደዚሁ ...ልንገርህማ ሾተል ለመጀመርያ ጊዝየ የሳመር ትርጉሙ እየገባኝ ነው ...አቦ ዕንድየት ይጥማል ባክህ ዋው ሾተል ለመጀመሪያ ጊዚየ ስለሆነ ነው መሰለኝ በጣም ነው ድልት ያለነኝ ቢች ዳር ምናምን ..ብዙ ባወራህ ደስ ባለኝ ግን ገና ካምፕ ነው ገና ያለሁት አቅሙ አይፈቅድም ቻው መልካም ነገሮችን ሁሉ ለ አንተ
ሀሚሮዝ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 40
Joined: Wed Mar 17, 2010 9:06 pm
Location: Milano

Postby ሾተል » Mon Jul 23, 2012 12:31 am

ልደታችንን ከኛ ጋር አብራችሁ እያከበራችሁልን በመሆኑ በጣም ደስ ቢለንም ይቀራል ብለን የማንጠረጥረው ጉዳይ ነው::


ሾተል ነን........መልካም የልደት በአል ይሁንልን::
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9645
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ኣሊዝ* » Mon Jul 23, 2012 10:02 am

ሀይ ሾተል መልካም ልደት

አሊዝ*
ኣሊዝ*
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 4
Joined: Tue Jul 17, 2012 7:45 am

Postby ጁሀር2012 » Mon Jul 23, 2012 10:36 am

አምባቸው እንክዋን ለሀምሳ ሰባተኛ አመትህ አደረሰህ. አልላጭም ራስታ ነኝ እያልክ እንደ ሆሞር የቀረችህ ሁለት ጸጉር ላይ ክች ብትልም መጨረሽያ ላይ ተስፋ ቆርጠህ እንቁላል ራስ በመሆንህ ወኔህን አድንቄልሀለው :lol:
ጁሀር2012
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 113
Joined: Sun May 27, 2012 9:06 pm

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests