ስለ አሜሪካን ፉት ቦል እናውራ ! GO GREEN BAY !

ስፖርት - Sport related topics

Postby ኮ ር ማ ው » Fri Dec 30, 2011 2:31 pm

ገንዳው wrote:ዮኒ ሰው ያገኘህ መስሎህ ነው የምትነታረከው? ኮርማው የሚሉት በክት ኮት የተደረገውን በትክክል ፖስት ማድረግ ያልቻለ የበረንዳ ሰው ነው::

በተረፈ የአሜርካን ፉት ቦል ወዳጅ ነኝ:: ይመቻችሁ ! ስለቅዘናሙ ቻርጀርስ ማነው እዚህ ቤት ያወራው :: መሳቂያ ናችሁ ! ሳንዲየጎ ቻርጀርስ የትም አይደርስም ! በላየንስ ሀፍርታቸውን ተከናንበው ገብተዋል እርሱት !!! :lol: :lol:
:lol: በበኩሌ የኔው ፕትስበርግ ስቲለርስና ራፈስበርገር ዘንድሮ ይበላሉ ባይ ነኝ::

እውነትም ገንዳ ራስ ...አንተ ሉጢ ነገር ምናባክ አፍክን ትከፍታለህ የሆክ ብዱኝ በሞቴ ልጅ ...የሆንክ አጭር ሽማግሌ ..ብታርፍ አይሻልህም አላርፍ ካላልክ ነርቭህን እጠቀጥቀዋለሁ ዝንጅብል ፊት ነገር
ኮ ር ማ ው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 311
Joined: Sun Oct 17, 2010 6:36 pm

Postby ገንዳው » Fri Dec 30, 2011 3:14 pm

ኮ ር ማ ው wrote:

ሀሀሀሀሀ !!!! በቅድሚያ ኮት ማድረግ ስለቻልክ ኮንግራ! በ2ኛነት ደግሞ ስለተማርክ አመስግነኝ:: የሆንክ ሉዘር ነገር እዚህ ጊዜህን ከምታጠፋ ት/ቤት ግባ ውጭ አገር ካለህ GED ጨርስ አፍሪካ/ሱዳን አረብ አከባቢ ካለህም ወደ አገር ቤት ተመለስና ካቆምክበውት ቀጥል> አንተ ምንም የማትረባ ዜጋ ነህ ህሬሳ ነህ::

በተረፈ > ይህ ቤት ይህን ኢግኖራንት ተውትና ጨዋታችን አምጡ :oops:
ገንዳው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 334
Joined: Thu Dec 23, 2004 3:46 am
Location: united states

Postby ኮ ር ማ ው » Fri Dec 30, 2011 8:16 pm

ገንዳው wrote:
ኮ ር ማ ው wrote:
ገንዳው wrote:ዮኒ ሰው ያገኘህ መስሎህ ነው የምትነታረከው? ኮርማው የሚሉት በክት ኮት የተደረገውን በትክክል ፖስት ማድረግ ያልቻለ የበረንዳ ሰው ነው::

በተረፈ የአሜርካን ፉት ቦል ወዳጅ ነኝ:: ይመቻችሁ ! ስለቅዘናሙ ቻርጀርስ ማነው እዚህ ቤት ያወራው :: መሳቂያ ናችሁ ! ሳንዲየጎ ቻርጀርስ የትም አይደርስም ! በላየንስ ሀፍርታቸውን ተከናንበው ገብተዋል እርሱት !!! :lol: :lol:

:lol: በበኩሌ የኔው ፕትስበርግ ስቲለርስና ራፈስበርገር ዘንድሮ ይበላሉ ባይ ነኝ::

እውነትም ገንዳ ራስ ...አንተ ሉጢ ነገር ምናባክ አፍክን ትከፍታለህ የሆክ ብዱኝ በሞቴ ልጅ ...የሆንክ አጭር ሽማግሌ ..ብታርፍ አይሻልህም አላርፍ ካላልክ ነርቭህን እጠቀጥቀዋለሁ ዝንጅብል ፊት ነገር

ሀሀሀሀሀ !!!! በቅድሚያ ኮት ማድረግ ስለቻልክ ኮንግራ! በ2ኛነት ደግሞ ስለተማርክ አመስግነኝ:: የሆንክ ሉዘር ነገር እዚህ ጊዜህን ከምታጠፋ ት/ቤት ግባ ውጭ አገር ካለህ GED ጨርስ አፍሪካ/ሱዳን አረብ አከባቢ ካለህም ወደ አገር ቤት ተመለስና ካቆምክበውት ቀጥል> አንተ ምንም የማትረባ ዜጋ ነህ ህሬሳ ነህ::

በተረፈ > ይህ ቤት ይህን ኢግኖራንት ተውትና ጨዋታችን አምጡ :oops:

ደሮስ ከ ገንጋ ራስ ምን ይጠበቅና ...ከቢፊት ጀምሮ የምጽፈውን አነባለሁ...ሾተል እንደናትህ ---- ያለፋህ ነበር....በባዶ ራስ ሰውን ተማር ብሎ የሚመክር እንዳንተ አይነቱ ያቦጊዳ ሽፍታ ብቻ ነው...
ኮ ር ማ ው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 311
Joined: Sun Oct 17, 2010 6:36 pm

Postby ኮ ር ማ ው » Fri Dec 30, 2011 8:29 pm

አንተ ገንዳ ውስጥ ተጥለህ የተገኘህ ..ሉጢ ነገር ሰውን ለመምከር ገና አልደረስክም..ግን እድሜህ የትና የት ነው የሰባው...እድሜህ ብቻ ሳይሆን አስተሳሰብህም..ስለ አንተ ለማወቅ ምንም አይነት ቀለም አያስፈልገውም የ 1 አመት ህጻን እንኳን ይገባዋል..ደግሞ አንተን ብሎ መካሪ አኳን አንተን ላመሰግን እናትህን አስፈብድጄ ብበዳልህ አላመስግንህም...ደግሞስ ለላም ---- ምስጋና ይገባዋል ማለት ነው..አንተ የክፍለዘመኑ ጅል .....
ኮ ር ማ ው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 311
Joined: Sun Oct 17, 2010 6:36 pm

Postby ማይኮል_ም » Sat Dec 31, 2011 4:01 am

ዮኒ ከላይ እውነትክን ብለሀል የሀበሻ ነገር ይገርማል ያሳዝናልም ...... ሀበሻ ስለማያውቁት ነገር ለመማር መዘጋጀት ትቶ ጥላቻውን ያራግፋል ወይም በቅናት ይረብሻል:: ኮርማው ሚሉት የፊደል ሽፍታ አገር ቤት ወያላ የነበረ ውጭ አገር ሲመጣ ደግሞ በከሬሩ ታክሲ ሾፌርነት የተያያዘ የፌርማታ ፖለቲከኛ ነው:: አነጋገሩ ያስታውቃል:: ይህን ሁሉ የስድብ ውርጂብኝ የሚያዘንበው ጨዋታውን ስለማያርፍ ኮ ነው:: :D ተንጨርጭሮ ኮ ሞተ ልጁ:: እስቲ እነ ገንዳው ለብቻው ተውት እስቲ እኛ ጨዋታችንን እናሙቅ ::

እኔ የኦክላንድ ሬደርስ ደጋፊ ነኝ ግን ይህን ዐመት ተስፋ ያላቸው ባይመስልም ጥሎ ማለፉን ለማለፍ እሑድ ይለይልናል::
ከትህትና ጋር
ማይኮል_ም
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 302
Joined: Fri Dec 10, 2004 5:51 am
Location: 102 Gerjji ave Addis Ababa

Postby ኮ ር ማ ው » Sat Dec 31, 2011 10:56 am

ማይኮል_ም wrote:ዮኒ ከላይ እውነትክን ብለሀል የሀበሻ ነገር ይገርማል ያሳዝናልም ...... ሀበሻ ስለማያውቁት ነገር ለመማር መዘጋጀት ትቶ ጥላቻውን ያራግፋል ወይም በቅናት ይረብሻል:: ኮርማው ሚሉት የፊደል ሽፍታ አገር ቤት ወያላ የነበረ ውጭ አገር ሲመጣ ደግሞ በከሬሩ ታክሲ ሾፌርነት የተያያዘ የፌርማታ ፖለቲከኛ ነው:: አነጋገሩ ያስታውቃል:: ይህን ሁሉ የስድብ ውርጂብኝ የሚያዘንበው ጨዋታውን ስለማያርፍ ኮ ነው:: :D ተንጨርጭሮ ኮ ሞተ ልጁ:: እስቲ እነ ገንዳው ለብቻው ተውት እስቲ እኛ ጨዋታችንን እናሙቅ ::

እኔ የኦክላንድ ሬደርስ ደጋፊ ነኝ ግን ይህን ዐመት ተስፋ ያላቸው ባይመስልም ጥሎ ማለፉን ለማለፍ እሑድ ይለይልናል::

ቅቅቅቅ..አይ እናንተ የጨዋ ልጆች :lol: :lol: :lol: የጭዋ ስድብ እንዴት ይመቻል..
ኮ ር ማ ው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 311
Joined: Sun Oct 17, 2010 6:36 pm

Postby MR_PRESIDENT » Sun Jan 01, 2012 2:13 am

GO RAIDERS!!
MR_PRESIDENT
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 36
Joined: Mon Mar 28, 2005 12:48 am
Location: National palace

Postby ጩጉዳ » Tue Jan 03, 2012 3:27 pm

ዌል ዌል ! ዕድሜ ለቻርጀርስ : ቻርጀርሶች ሬደርስን በካልቾ ብለው ስላስወጧቸው ቲም ቲቦም ተሸንፎም ለጥሎ ማለፍ አለፈ:: የቲም ቲቦ ደጋፊዎች የእሱን ቀሺምነት ቅዳሜ በሚጀመረው ጥሎማለፍ ላይቭ ከፒትስበርግ ጋር ሲጫወት እዩ ....... በተረፈ ኢው ኢንግላንድ ኒው ኦርለንና አትላንታ ፈልከን ዘንድሮ ሱፐር ቦሉ ከእነኚ ውጭ አይሆንም ባይ ነኝ::
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
ጩጉዳ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1267
Joined: Mon Jan 31, 2005 6:40 am
Location: Studio City, Wilson Republic

Postby ጎተራ » Wed Jan 11, 2012 1:34 am

አማን ናችው ሰዋች:: አቦ ይሄ አሜሪካን ፉትቦል ባየው ባየው ሊገባኝ አልቻለም እስቲ ህጉን የተጫዋቾቹን አሰላለፍ ብዛት ምናምን በደንብ አስረዱኝ:: ወደ ፊት ደንበኛ መሆን ፈልጋለው:: ጎተራ ባጫ::
Some people are alive only, because it's illegal to kill them.
ጎተራ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 102
Joined: Mon Nov 28, 2011 2:58 am

Postby ጌታ » Wed Jan 11, 2012 4:52 pm

ጎተራ wrote:አማን ናችው ሰዋች:: አቦ ይሄ አሜሪካን ፉትቦል ባየው ባየው ሊገባኝ አልቻለም እስቲ ህጉን የተጫዋቾቹን አሰላለፍ ብዛት ምናምን በደንብ አስረዱኝ:: ወደ ፊት ደንበኛ መሆን ፈልጋለው:: ጎተራ ባጫ::

ባጫ:

ፍላጎቱ ካለህ ጨዋታው ቀስ እያለ ይገባሃል:: ይስ ጨዋታ እንደሶከር 90 ደቂቃ ሙሉ ኳስ ወዲያና ወዲህ ስትጠለዝ ዓይንህ ተንከራቶ ጎል ሳታይ መውጣት የለም:: ሙሉውን ጊዜ ማጥቃትና (ኮርማው እንዳይሰማ*) መከላለል የተሞላ የሰው ልጅ ጥንካሬና ጭንቅላት የሚፈተንበት ጨዋታ ነው:: ሕጎቹ እስኪገቡህ ድረስ አጥቂው ቡድን ገፍቶ የባላጋራው ቡድን ጎል ክልል ሲገባ ተችዳውን ይባልና 6 ነጥብ እንደሚያገኝ ያዝልኝ:: ወዲያው ምራቂ ኢሊጎሬ አይነት በእግር ይመቱና 1 ነጥብ ይጨመርላቸዋል:: አልያም ገፍተው ገፍተው ተችዳውን ካላገኙ እንደቅድሟ ኢሎጎሬ ዓይነት መተው 3 ነጥብ የሚያገኙበትም አማራጭ አለ:: እነ ጮጉዳ ጠለቅ ያለ ማብራሪያ እስኪሰጡን በዚህ አዝግም::

ጮጌ - እስቲ አንድ ነጥብ ወይም ሁለት ነጥብ ብቻ እንዴት እንደሚገኝ አስረዳኝ:: ለምሳሌ ፋልከኖች ባለፈው ሲሸነፉ 2 ነጥብ ብቻ ነበረቻቸው::

*ኮርማው ማጥቃት ያልኩት ጊደሮችን እንዳልሆነ እወቅልኝ:: :lol: :lol: :lol: :lol:
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ጩጉዳ » Thu Jan 12, 2012 5:41 am

ጌታ wrote:
ጎተራ wrote:አማን ናችው ሰዋች:: አቦ ይሄ አሜሪካን ፉትቦል ባየው ባየው ሊገባኝ አልቻለም እስቲ ህጉን የተጫዋቾቹን አሰላለፍ ብዛት ምናምን በደንብ አስረዱኝ:: ወደ ፊት ደንበኛ መሆን ፈልጋለው:: ጎተራ ባጫ::

ባጫ:

ፍላጎቱ ካለህ ጨዋታው ቀስ እያለ ይገባሃል:: ይስ ጨዋታ እንደሶከር 90 ደቂቃ ሙሉ ኳስ ወዲያና ወዲህ ስትጠለዝ ዓይንህ ተንከራቶ ጎል ሳታይ መውጣት የለም:: ሙሉውን ጊዜ ማጥቃትና (ኮርማው እንዳይሰማ*) መከላለል የተሞላ የሰው ልጅ ጥንካሬና ጭንቅላት የሚፈተንበት ጨዋታ ነው:: ሕጎቹ እስኪገቡህ ድረስ አጥቂው ቡድን ገፍቶ የባላጋራው ቡድን ጎል ክልል ሲገባ ተችዳውን ይባልና 6 ነጥብ እንደሚያገኝ ያዝልኝ:: ወዲያው ምራቂ ኢሊጎሬ አይነት በእግር ይመቱና 1 ነጥብ ይጨመርላቸዋል:: አልያም ገፍተው ገፍተው ተችዳውን ካላገኙ እንደቅድሟ ኢሎጎሬ ዓይነት መተው 3 ነጥብ የሚያገኙበትም አማራጭ አለ:: እነ ጮጉዳ ጠለቅ ያለ ማብራሪያ እስኪሰጡን በዚህ አዝግም::

ጮጌ - እስቲ አንድ ነጥብ ወይም ሁለት ነጥብ ብቻ እንዴት እንደሚገኝ አስረዳኝ:: ለምሳሌ ፋልከኖች ባለፈው ሲሸነፉ 2 ነጥብ ብቻ ነበረቻቸው::

*ኮርማው ማጥቃት ያልኩት ጊደሮችን እንዳልሆነ እወቅልኝ:: :lol: :lol: :lol: :lol:ጌታው ምስጋናዬ ይድረስህ
ጎተራው ቡድኔ ቻርጀርስ ስፖንሰር ካረገኝ ምናልባትም ካለህበት አገር መጥቼ ኢንስትራክት ላድርግህ እችላለሁና ስሜን ጠቅሰህ በዌብሳይታቸው አመልክት :lol: የማይቻል የለምና ....... እስቲ መራገጡን ላሳጥርና ውቀደ ቁም ነገሩ :lol:

ጌታው 2 ነጥብ የሚገኘው ኳርተር ባኩ (ቁንጮ ወርዋሪው) በራሱ መንደርደሪያ/መጀመሪያ ያርድ መስመር ጀርባ ሳክ ወይም ኳሷን እንደ ያዘ ከታፈነ ሰፍቲ ይባልና 2 ነጥብ በነጻ ለተቃራኒ ቡድን ይሰጣል::

ጎተራው: ኳርተር ባክ ወይም ቁንጮ ወርዋሪ ኳሷን ይዘው ስኮር ለማስቆጠር ለሚሮጡ ራኒንግ ባክ ለሚባሉና ሮጠው ከርቀት ኳሷን ቀልበው ወደ ጎል የሚሮጡ ወይም ታይድ ኢንድ ለሚባሉ በትክክል ስለሚያከፋፍል በጣም ወሳኝ ሰው ነው:: ለዚህም ነው በጨዋታው ኳርተር ባኩ እንደ ጦር ጄነራል ይጠበቃል:: እሱ ሳክ እንዳይደረግ ወይም እንዳይታፈን የሚጠብቁ የሰማይ ስባሪ የሚያካክሉና ቢያንስ 300 ፓውንድ የሚመዝኑ አራት ወጠምሻዎች ይከቡታል::

ታይድ ኢንድ የሚባሉ ወይም ተወርዋሪ ሯጮች ብዙ ጊዜ እንደ ባስኬት ቦል ተጫዋቾች ረዣዥሞች ናቸው ምክንያቱም ሮጠው ኢንድ ዞን / ጎል አከባቢ ተሻምተው ኳሷን ለመያዝ አድቫንቴጅ ስላላቸው::

ሌላው በዚህ ጨዋታ ኦፍሳይድ የሚባለው ከእኛው እግር ኳስ በጣም ለየት ይላል:: ተጫዋቾቹ ለመጀመር ሁሉ ላይን አፕ አርገው ሳሉ ጀማሪው ኳሷን በኳርተር ባኩ እጅ ላይ ሳያስቀምጥ ከሁለቱም ወገን የተንቀሳቀሰ ኦፍሳይድ ይባልና 5 ያርድ ቅጣት ወደ ፊት ወይም ወደ ኋላ ይሰጣል:: ሌላኛው ደግሞ ፓስ ኢንተርፌራንስ ወይም ጣልቃ ገብነት ነው:: ኳሷ በርቀት በአየር ላይ ተወርውራ ሳለ አንደኛው ተጫዋቾች በአየር ላይ እየተሻሙ ሳሉ አለግባብ በእጅ ከተገፋፉ የሚሰጥ ቅጣት ነው:: ሌላኛው ትልቁ ቅጣት ደግሞ ፌስ ማስክ በእጅ ትንሽ ከነኩም 15 ያርድ ቅጣት ነው::

ጎተራው ለዛሬ በዚህ ላብቃ ሌላ ጥያቄ ካለህ ልረዳህ ደስተኛ ነኝ::
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
ጩጉዳ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1267
Joined: Mon Jan 31, 2005 6:40 am
Location: Studio City, Wilson Republic

Postby ጎተራ » Thu Jan 12, 2012 10:34 am

ጨጉዳና ጌታ ስለሰጣችውኝ አጭር ትምሮ ምስጋናዬ ይድረሳችው:: ከእንግዲህ ወዲህ ጌሙን እየመነጠርኩኝ ያልገባኝን እዚ ዱቅ ማድረግ ነው:: ይመቻችው ያራዳ ልጆች:: ጎተራ ባጫ ከድድ ማስጫ::
Some people are alive only, because it's illegal to kill them.
ጎተራ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 102
Joined: Mon Nov 28, 2011 2:58 am

Postby ጌታ » Thu Jan 12, 2012 2:56 pm

ጩጌ በጣም አመሰግናለሁ:: የሁለት ነጥቧ ነገር በደንብ ገባኝ:: ሌላ ለጎተራው ለመጨመር ያህል ሜዳው ባጠቃላይ 100 ያርድ ሲሆን ሁለቱም ቡድኖች 50 50 ይደርሳቸዋል:: አንዱ ቡድን ሲያጠቃ ሌላው ሲከላከል የሚሰለፉትም ተጫዋቾች ሙሉ በሙሉ ኦፌንስ ወይም ዲፌንስ ቲሞች ናቸው:: እንደ እኛው ሳከር ካንድ ቡድን ኦፌንስም ዲፌንስም አብረው አይገቡም:: ጩጌ ከኦፌንስ እና ዲፌንስ ቲሞች ተጨማሪ ስላሉት ተጫዋቾች አንተ ጨምርበት::

በእያንዳንዱ የማጥቃት ሙከራ 10 ያርድ ለማለፍ 4 ዕድል ይሰጣቸዋል:: 1st and 10, 2nd, 10 እና 3rd and 10 የሚባለው ያቺን 10 ያርድ እስኪያልፉ ነው:: ለምሳሌ በመጀመሪያው ወይም በ2ኛው ሙከራ ካለፉት እንደ አዲስ 1st and 10 ብለው ይጀምራሉ:: ይህ እንግዲህ ተችዳውን ወይም ፊልድ ጎል እስኪያገኙ ወይም እስኪቀሙ ማለት ነው:: በ4 ሙከራ 10 ያርዷን ካላለፉ ኳሳን ለግተው ለተቃራኒው ቡድን ይሰጣሉ::

ባጠቃላይ እኔም ለማጅ ተመልካች ስለሆንኩ ማንኛውንም እርማት በጸጋ እቀበላለሁ::

የሰፈሬ ቡድን ኮልትስ ሲሆኑ ለነሱ ማገዝ እንደሊቨርፑል ደጋፊ ጨጓራ መላጥ ስለሆነ ዘንድሮ የት እንደሚኖሩ እንኳን ለማላውቃቸው ፓከርስ ነው የማጨበጭበው ቅቅቅቅ
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ኮ ር ማ ው » Thu Jan 12, 2012 9:46 pm

ስማ ጌታው ማጥቃት..ማጥቃት ...አበዛህሳ ኮርማው ከየትም ተለፍቶ የመጣ መስለህ ንዴ የሚያጥቃው ..እየመረጠ ንጂ

ገንዳ ከሚያለፉት ይሰውረን እንጂ :roll: :roll: :roll:
ኮ ር ማ ው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 311
Joined: Sun Oct 17, 2010 6:36 pm

Postby yoni_love » Fri Jan 13, 2012 5:11 am

ሰላም ቤቶች! ጩጉድሽ አገላለጽህና እንግሊዘኛውን ወደ አማርኛችን አምጥተህ የተጠቀምካቸው ቃላቶች ችሎታህን እንዳደንቅ አስገደደኝ:: ይመችሽ:: ኳርተር ባክ > ቁንጮ ወርዋሪ በጣም አሳቀኝ . . . አገር ቤት ኢቲቪ እየተረጎመ ያማጣቸውን ቃላቶች አንተን ቢጠቀሙ ኖሮ እንዳሁኑ ተንሻፎ አይቀርም ነበር::
Small world
yoni_love
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 130
Joined: Sun Jan 02, 2005 9:37 pm
Location: Baltimore

PreviousNext

Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 0 guests