የማፈቅርባቸው ጊዜያቶች አሁን መጡ...
የብቸኝነት ቀኖቼ ...ከላዬ እየሄዱ ነው...
አሁን ህይወት ለኔ እንደ ሙዚቃ ናት ..እዘፍናታለሁ..
ደመናውን አሻግሬ የሰማይን ብሩህ ቀለም ማየት ችያለሁ..
አዎ ""..ኦ..ያ....""ልናግርበት የምችለውን ህልም አየሁት::
ይሄንን ያሉ ድምጾች ለዘላለም ዝምታን መረጡ...
በመጨረሻው...ኤታ ጀምስ::
የተሞናሞነው wrote:ክቡራን wrote: ማንጠግቦሽ ዲቦ
ስህተት የሆንክ ክብሮም...አሁንስ ትክት ያለን ያንተን የጋዜጠኛውን የየቀን ስህተት ማስተካከሉ ነው:: እስኪ እወቅ አሊያ ደግሞ ዝም ብለህ አትለቅልቅ :roll: ከአንተ በህይወት አለሁ ከምትለው መንደርተኛ እኮ ያለፈችው ውብ ኢትዮጵያዊት ማናልሞሽ ዲቦ ትበልጣለች :oops:
ልጅ ሞንሟናው
ጌታ wrote:የተሞናሞነው wrote:ክቡራን wrote: ማንጠግቦሽ ዲቦ
ልጅ ሞንሟናው
እባክህ እዚህ ጋር የክቡን ስህተት አትቁጠረው..........ልጅቷን እኮ እውነትም ሳንጠግባት ነው የተለየችን:: በአዕምሮው ይህንን እያሰላሰለ ይመስለኛል ስሟን የገደፈው:: ማናልሞሽ ከሚሏት ማንጠግቦሽ ቢሏት ይሻል ነበር መሰለኝ::
Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር
Users browsing this forum: No registered users and 8 guests