በመጨረሻው ፍቅርን አገኘሁት...

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

በመጨረሻው ፍቅርን አገኘሁት...

Postby ክቡራን » Sat Jan 21, 2012 3:03 pm

የማፈቅርባቸው ጊዜያቶች አሁን መጡ...
የብቸኝነት ቀኖቼ ...ከላዬ እየሄዱ ነው...
አሁን ህይወት ለኔ እንደ ሙዚቃ ናት ..እዘፍናታለሁ..
ደመናውን አሻግሬ የሰማይን ብሩህ ቀለም ማየት ችያለሁ..
አዎ ""..ኦ..ያ....""ልናግርበት የምችለውን ህልም አየሁት::
ይሄንን ያሉ ድምጾች ለዘላለም ዝምታን መረጡ...
በመጨረሻው...ኤታ ጀምስ::

ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8280
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ጩጉዳ » Sat Jan 21, 2012 3:27 pm

R I P ብለናል ለብሉስ ስታር ኢታ ጄምስ ብዙም ሳትኖር ሄደች:: ዘፈኖቿ ሕይወት ያላቸው ነበሩ .... አመሰግናለሁ ክቡራን ለአፍታም ቢሆን ስለዛከርከን
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
ጩጉዳ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1267
Joined: Mon Jan 31, 2005 6:40 am
Location: Studio City, Wilson Republic

Postby ክቡራን » Sat Jan 21, 2012 4:29 pm

አመሰግናለሁ ጭጉዳ ኤታ ጀምስ በጊዜዋ ቡዙዎችን አስደታለች አሁንም ቢሆን ድምጿ በተለይ ""አት ላስት"" የሚለው ዘፈኗ ትልቅ ቦታ አለው:: ለፍቅር እጇን መስጠቷን ያዜመችባት ይሄን ዜም ስሰማ የኛዋ አገሯም ማንጠግቦሽ ዲቦ ትዝ አለችኝ:: ""እኔም እጄን ለፍቅር ሰጠሁ"" ብላ ነበር የሁለቱንም ነፍስ ይማር:: የሷንም ሙዚቃ ልጋብዝህ::
http://www.CyberEthiopia.com/video/155/E ... gbosh-Dibo
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8280
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Thu Jan 26, 2012 3:30 pm

ምርጥ የፍቅር ሙዚቃ ስብስቦች:: እቺን ነካ ያድርጉ:: 8)
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8280
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby የተሞናሞነው » Thu Jan 26, 2012 3:44 pm

ክቡራን wrote: [color=red]ማንጠግቦሽ ዲቦ[/color]


ማናልሞሽ ዲቦ :roll:


ልጅ ሞንሟናው
Last edited by የተሞናሞነው on Thu Jan 26, 2012 3:59 pm, edited 1 time in total.
የተሞናሞነው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1129
Joined: Wed May 11, 2011 5:39 pm

Postby ጌታ » Thu Jan 26, 2012 3:55 pm

የተሞናሞነው wrote:
ክቡራን wrote: ማንጠግቦሽ ዲቦ


ስህተት የሆንክ ክብሮም...አሁንስ ትክት ያለን ያንተን የጋዜጠኛውን የየቀን ስህተት ማስተካከሉ ነው:: እስኪ እወቅ አሊያ ደግሞ ዝም ብለህ አትለቅልቅ :roll: ከአንተ በህይወት አለሁ ከምትለው መንደርተኛ እኮ ያለፈችው ውብ ኢትዮጵያዊት ማናልሞሽ ዲቦ ትበልጣለች :oops:

ልጅ ሞንሟናው


ልጅ ሞንሟናው

እባክህ እዚህ ጋር የክቡን ስህተት አትቁጠረው..........ልጅቷን እኮ እውነትም ሳንጠግባት ነው የተለየችን:: በአዕምሮው ይህንን እያሰላሰለ ይመስለኛል ስሟን የገደፈው:: ማናልሞሽ ከሚሏት ማንጠግቦሽ ቢሏት ይሻል ነበር መሰለኝ::
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby የተሞናሞነው » Thu Jan 26, 2012 5:19 pm

ጌታ wrote:
የተሞናሞነው wrote:
ክቡራን wrote: ማንጠግቦሽ ዲቦ


ልጅ ሞንሟናው

እባክህ እዚህ ጋር የክቡን ስህተት አትቁጠረው..........ልጅቷን እኮ እውነትም ሳንጠግባት ነው የተለየችን:: በአዕምሮው ይህንን እያሰላሰለ ይመስለኛል ስሟን የገደፈው:: ማናልሞሽ ከሚሏት ማንጠግቦሽ ቢሏት ይሻል ነበር መሰለኝ::


ሰላም ወንድም ጌታ

ስህተት ስለሚያበዛ ይማር ዘንድም ነው:: አንተ እንዳልከው ሆን ብሎ ማንጠግቦሽ እንዳላላት መገመቱ ግን ቀላል ነው:: ቢሆንም ምክርህን ግን ተቀብዬ አስተካክየዋለሁ :) የማናልሞሽ ዲቦ አሟሟት እጂግ በጣም የሚያሳዝንና መቸም የማልረሳው ነው:: እንዲያ እየተዘናከተች በውብ ቅላጼዋ አቀንቅናልን በጭንቅ ህመም ተይዛ ወደ ውጭ ሄዳ መታከሚያ አጥታ 'እባካችሁ እርዱኝ' እያለች ስትማጸን አብዛኛው ግን የመለሰላት ምላሽ 'ታምራት ገለታ ያድንሽ' አይነት ነገር ነበር:: ይህንን አንድ ተማረ የተባለ ጓደኛየም ሲለው ሰምቸ በጣም እንደተጣላን አስታውሳለሁ:: ጠንቋይ ቤት መሄድ ባህላችን ነው....አይደለም እሷ ከገጠር የወጣችውና ያልተማረችው....የተማረውም ሌላውን እስካልነካ ድረስ ቢሄድና ተቸገሮ ታምሞ ድረሱልኝ ቢል እንዲያ አይነት ምላሽ ሊሰጥ አይገባውም ነበር:: ብቻ ሁሌም የማልረሳት የባህላዊ ዘፈናችን ፈርጥ ነበረች::ልጅ ሞንሟናው
የተሞናሞነው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1129
Joined: Wed May 11, 2011 5:39 pm

Postby ክቡራን » Fri Jan 27, 2012 10:19 pm

ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8280
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Thu Feb 02, 2012 11:06 pm

አልማዜ....ዜ....ዜ......ዜ.....ዜ.....ዜ.........ዜ............ዜ.....እቺን ጠቅ:: 8)
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8280
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Fri Feb 03, 2012 8:19 pm

እሪሪሪሪሪሪ...እሹሩሩ ሄዋን ሀሳብ አይግባሽ...
ያብርሀም በጎች እኛ አለንልሽ....
እሹሩሩሩሩ...ድርድር..ድ..ድ..ድ.... እቺን ጠቅ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8280
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Fri Feb 10, 2012 10:26 pm

ምርጥ የሰርግ ጭፈራ
ዳይሬክተር:- ሙሽራና ሙሽሪት
ተዋንያን:- ሚዜዎች

መግቢያ በነጻ:: :D

እቺን ጠቅ ያድርጔት::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8280
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Fri Feb 17, 2012 9:56 pm

ማታ..ማታ በማህሌት ደመረ ..እቺን ዳሰስ....
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8280
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Sat Mar 03, 2012 6:42 pm

""በነፍስ ስቃይህ እያለሁ ባለም ላይ ..
ፈጣሪ አደራውን ሞትክን ባይኔ እንዳላይ...
እኔ ልቅደምና ልቀምስልህ...አፈር
ማየት አልፈልግም ሞትህ ስትቀበር..
""

እንዚህን ውብ የውነተኛ አፍቃሪ ግጥሞች በዜማ የምታዜመዋ ታዋቂዋ ኩኩ ሰብስቤ ናት:: ግጥምና ዜማ ከውብ ድምጽ ጋር ሲገናኙ ""ሽጋ ዳ""...ሊባል የሚችል ስራ ይወጣቸዋል:: እንደው ግን ኩኩዬ ይሄን የመስለ የፍቅር እንጉሩጎሮ ለማን ይሆን ያንጎራጎረችው..? እኛም ጋሲፕ እንስራ እንጂ...በጄንፈር አንስተን ያልተሰራ ጋሲፕ የለም...የኛስ ኩኩዬስ ..Who minus Who?? ማን ከማን ያንሳል..?? :D
መቼም ወሬ አይደበቅም ኩኩ በቴዲ ፍቅር እንደ ቅቤ የሚሊሰልስ ሰውነቷ መቅለጥ ጀምሮ እንደሆነ ያውቃሉ..? ማን ያውቃል ይሄን ዘፈን ለሱ አቀንቅናለት ቢሆንስ...? እቺን ""ጋሲፐ-እውነት"" እያጠነጥናችሁ ወደ ሙዚቃው :arrow: ...እቺን ዳሰስ..
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8280
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Sat Mar 10, 2012 5:01 pm

ቼረኪ ፒፕል..ቼረኪ ትራይብ..
ሶ ፕራውድ ቱ ሊቭ...
ሶ ፕራውድ ቱ ዳይ...
ካማርኛው ወጣ በለን ደሞ ኢንዲያን ሪሰርቬሽንን እናድምጥ
ክላሲክ ነው...
እቺን ዳሰስ..
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8280
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Wed Apr 18, 2012 1:47 am

የደዣዝማች ሰብስቤ ልጅ..እቺን ይጫኑ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8280
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Next

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests