ተድላ እግዚያብሄር ያክብርልኝ:: ለመጀመሪያ ግዜ ትንሽዬ መጣጥፍ ብልክ ..ወዲያው ከሁለቱ አንጋፋ ሙህራን መሀል እንደ ወራሽ ጉብ አደረጉኝ ...ገርሞኛል ..ደስም ብሎኛል ...እንግዲህ ወደፊት እንጂ ወደኋላ የሚወስደው መንገድ ተዘግቷል...እስቲ እናንተም በርቱተድላ ሀይሉ wrote:ፓኑ አባፈርዳ :-
በፍትህ ጋዜጣ (ተጫነ ጆብሬ (የሀበሻው ጀብዱ መጽሐፍ ተርጓሚ : ከቼክ ሪፑብሊክ) : አርብ መጋቢት 7 ቀን 2004 ዓ.ም. :ቅፅ 5 : ቁጥር 179 : ገፅ 8:: ጥቂት ስለ “ሀበሻ ጀብዱ::) ላይ ያሠፈርከውን አስተያዬት አነበብሁት :: በጎ በጎውን በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለማሣዬት ሞክረሃል :: ዞሮ ዞሮ አንባቢዎች በተለያዩ ዘመኖች የተፈጠሩ : ሕብር ያላቸው አመለካከቶች ይኖሯቸዋልና ያለመታከት ማብራሪያ ለማቅረብ ተግተህ ጣር : በርታ ::
አክባሪህ ::
ተድላ
ፓኑ አባ ፈርዳ