ክቡራን wrote:የደዣዝማች ሰብስቤ ልጅ..እቺን ይጫኑ::
የሰፈር ቀንደኛ የዶሮ ሌባ ኩኩ ሰብስቤ ይባል ነበር:: አቶ ሰብስቤ ግን ደግ አላደረጉም ምንም ቢሆን ኩኩ ብለው ስም ሲያወጡ የሳቸው ስም ሰብስቤ መሆኑን ሳያውቁ ቀርተው ነው:: ብቻ ይቺን የመሰለች ቺክ ተጫወቱባት:: ቴዲ አፍሮ ሊያገባ እንደሆነ ሰምታ ይሆን :?: :wink:
ጎተራ ባጫ ከድድ ማስጫ
ክቡራን wrote:ሀይ ሀይ ዲያና እንዴት አለሽ እመቤት.... እቺ ቤት አንቺ እንድትመጪ ምክንያት ስለሆነች ስምሽን ሳየው በጣም ነው ደስ ያለኝ:: :D ጽሁፎሽንና ድርሰቶሽን በቅርብ ሳነብ ነበር:: ውብ ናቸው አንዳንቺ!! ከምር እውነቴን ነው 8) እባክሽን አትጥፊ:: :wink: ያልሽው ነገር ትክክል ነው..እሷም የቡዙዬ ማስታወሻ ስላለች መጠቀስ አለባት ...እኔ እንደው ኩኩ ስትዘፍነው ውስጤ ገብቶ ነው መሰለኝ ..የሷ እንደሆነ እያደረኩ ማስበው...እንጂ ቡዙ መረሳት የለበትም:: ታንኪው ስለ እርማቱ:: አክባሪሽ:: 8)
ክቡራን wrote:.
ዋኔ ዋኔ አንሲያ ኖሲሲያ ,
ዋኔ ዋኔሳ ዋ ኔ ዋኔሳ
አንበሳ ላንበሳ ሂየጋ...
ሁኑጋ...እዚህ ጋ..እዛ ጋ..
አኒሲያ ኢሶሲያ ዋኔ ዋኔሳ..
የኔ አንበሳ.....
እቺ ሙዚቃ በተለየ ለባለ ትዳሮች ጥሩ ቪያግራ ናት...እነ ራኬሎ ራስኬቶ...እቺን ሳምንት እቤትዎ አረፍ ብለው ከባለቤቶዎ ጋር ሆነው ይስሟት!! :D ከሙዚቃው በኌላ ደሞ የሚሆነውን ማረግ ነው እንደሰሙት....አንበሳ አንበሳ ሂዬ...
አንበሳ አንበሳ ሂየጋ
...ሀኑጋ!!!
:D ለርስዎና ለባለቤትዎ ነው የመረጥኩት...ምርጫ ይሄ ነው:: እቺን ሳምንት ዳግማዊንና ጌትሽን ለቀቅ ያድርጉና በኔ ወጭ ከባለቤትዎ ጋር ይዝናኑልኝ:: :D ተማረኩኝ ወደኩልህ የኔ ጌታ አንበሳ ነህ....እያሉ... :D እቺን ጠቅ::
Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር
Users browsing this forum: No registered users and 5 guests