........መደበሪያ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ገልብጤ » Tue May 15, 2012 7:19 pm

recho wrote:
ጦምኔው wrote: ሰውዬው ግን ያው ያቺን የደብረንለብዱ ታሪክ ይደግማል ብለን ስንጠብቀው የባህሪ ለውጥ አምጥቶ ነው መሰለኝ
:lol: :lol: :lol: :?: :?: :?: እንዴ :!:ጌታ :twisted: :evil: :twisted: :evil: :twisted: :roll:

እኛም የርሻ ደብተር ...ለብዱእንባል ነበር
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1703
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby recho » Tue May 15, 2012 7:28 pm

ትርጉም ??? :lol: this is way too funny ! :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገልብጤ » Tue May 15, 2012 7:34 pm

recho wrote:ትርጉም ??? :lol: this is way too funny ! :lol:

ከጦምኔው ዲክሽነሪ

ለ ብዱ..ማለት ሽፍኑ ..አንቺም ተሽፉኝ የለ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1703
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby recho » Tue May 15, 2012 7:40 pm

ገልብጤ wrote:
recho wrote:ትርጉም ??? :lol: this is way too funny ! :lol:

ከጦምኔው ዲክሽነሪ

ለ ብዱ..ማለት ሽፍኑ ..አንቺም ተሽፉኝ የለ
ገባኝ :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገልብጤ » Tue May 15, 2012 7:45 pm

recho wrote:
ገልብጤ wrote:
recho wrote:ትርጉም ??? :lol: this is way too funny ! :lol:

ከጦምኔው ዲክሽነሪ

ለ ብዱ..ማለት ሽፍኑ ..አንቺም ተሽፉኝ የለ
ገባኝ :lol: :lol:

ጠፈተሽ ነበር ሰሞኑን ..የናመስግንሀለን ዱላ ነውን
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1703
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby recho » Tue May 15, 2012 7:51 pm

ቅቅ የሱ ዱላ እኮ የተለመደ ነው .. ከዋርካ አያስቀርም ... ቢዚ ነበርኩ .. አሁን ስመለስ ነገር በርዶ ደረስኩ ... የሚደባደብ የለም ... ዋርካ ቅዝቅዝ ብሎ የለም እንዴ!
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገልብጤ » Tue May 15, 2012 7:54 pm

የሚደባደብ የለም

:lol: :lol: ባክሽ ሰው በሙሉ ከራሱ ጋር መደባደብ ጀምሮ የለ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1703
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby recho » Tue May 15, 2012 7:59 pm

ገልብጤ wrote:
የሚደባደብ የለም

:lol: :lol: ባክሽ ሰው በሙሉ ከራሱ ጋር መደባደብ ጀምሮ የለ
አሁን ማጋጨት ያማረኝ ያንን ዲጎኔን ነው ... !!! :twisted: :twisted:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ኤልሳ* » Tue May 15, 2012 8:03 pm

ገልብጤ wrote:
recho wrote:
ጦምኔው wrote: ሰውዬው ግን ያው ያቺን የደብረንለብዱ ታሪክ ይደግማል ብለን ስንጠብቀው የባህሪ ለውጥ አምጥቶ ነው መሰለኝ
:lol: :lol: :lol: :?: :?: :?: እንዴ :!:ጌታ :twisted: :evil: :twisted: :evil: :twisted: :roll:

እኛም የርሻ ደብተር ...ለብዱእንባል ነበር

:lol: ወይ መበላሸት :lol: በሳቅ ገደላችሁኝ!
ኤልሳ*
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 196
Joined: Thu Jul 27, 2006 10:30 pm

Postby recho » Tue May 15, 2012 8:05 pm

ኤልሲ ማሪያምን ቃሉን ረስቼው ነው .... ለካ እንደሱም ይባል ነበር :lol: ሙች ተበላሸሁልሽ ያልረሳሁት ነገር የለም
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገልብጤ » Tue May 15, 2012 8:08 pm

recho wrote:
ገልብጤ wrote:
የሚደባደብ የለም

:lol: :lol: ባክሽ ሰው በሙሉ ከራሱ ጋር መደባደብ ጀምሮ የለ
አሁን ማጋጨት ያማረኝ ያንን ዲጎኔን ነው ...
!!! :twisted: :twisted:

ቅቅቅቅ ና ውጣ በይዋ...መናፍቁን
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1703
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ኤልሳ* » Tue May 15, 2012 8:10 pm

recho wrote:ኤልሲ ማሪያምን ቃሉን ረስቼው ነው .... ለካ እንደሱም ይባል ነበር :lol: ሙች ተበላሸሁልሽ ያልረሳሁት ነገር የለም

ሪችዬ አሁን ቢረሳ ቢረሳ ይሄኛው? :lol:
ኤልሳ*
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 196
Joined: Thu Jul 27, 2006 10:30 pm

Postby recho » Tue May 15, 2012 8:12 pm

ኤልሳ* wrote:
recho wrote:ኤልሲ ማሪያምን ቃሉን ረስቼው ነው .... ለካ እንደሱም ይባል ነበር :lol: ሙች ተበላሸሁልሽ ያልረሳሁት ነገር የለም

ሪችዬ አሁን ቢረሳ ቢረሳ ይሄኛው? :lol:
:lol: :lol: :lol: ስራ ቦታ ስለሆንኩ ነዋ ለጊዜው የተረሳው :lol: ወይ መበላሸት ኤልሲ :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

ከምር እናትነት እንዲህ ነው ግን ..ወይኔ

Postby ገልብጤ » Tue May 15, 2012 8:19 pm

ወይ እናት..ወይ እናት ....እዩት እስኪ እንዴ እንደምትደርገው ገና ራሱን የማያውቅ ጨቅላ ..አወይ ጣጣ ..አወይ መወለድ እንዲህ ነው ለካስ ላንዳንዱ

http://www.youtube.com/watch?v=luKMOw7w ... verified=1
Last edited by ገልብጤ on Tue May 15, 2012 8:27 pm, edited 1 time in total.
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1703
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: ከምር እናትነት እንዲህ ነው ግን ..ወይኔ

Postby recho » Tue May 15, 2012 8:23 pm

ገልብጤ wrote:በሽተኛ ናት ይላሉ..ወይኔ ልጁ ግን .....ø
http://www.youtube.com/watch?v=luKMOw 7w6_M&feature=results_main&playnext=1&list=PL1C116AEFDF26820F&oref=http%3A%2F%2Fwww.youtube.com%2Fresults%3Fsearch_query%3Dmalesian%2Bmother%2Bbeats%2Bpu%2B8%2Bmonthes%2Bbabed%2Bon%2Bvideoy%2Bcaptur%26oq%3Dmalesian%2Bmother%2Bbeats%2Bpu%2B8%2Bmonthes%2Bbabed%2Bon%2Bvideoy%2Bcaptur%26aq%3Df%26aqi%3D%26aql%3D%26gs_l%3Dyoutube.3...3395.48317.0.48912.57.57.0.0.0.0.1636.12157.4j22j16j2j2j1j1j0j1.49.0...0.0.Eux2-mBuK5Y&has_verified=1

እረ ዩቲዩብ ብሎክ ለተደረገብን እየተሳሰብን !! ምንድነው ???
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests