እሪኩም wrote:ሠላም ለቤቱ!
እንዴምናችሁ?
መልካም ገና ለሁሉም!
ከሰሜን እስከ ደቡብ ያላችሁ እሕቶች፣
ከሰሜን እስከ ደቡብ ያላችሁ ወንድሞች፣
ከምዕራብ እስከ ምሥራቅ ያላችሁ እሕቶች፣
ከምዕራብ እስከ ምሥራቅ ያላችሁ ወንድሞች፤

ሠላም፣ ፍቅር እና ጤና እግዛብሔር ይስጣችሁ፣
ሠላም፣ ፍቅር እና ጤና አላሕ ይስጣችሁ፣
ልዩነት አጥፉና አንድ ይሁን ልባችሁ፣
የፊታችን ገናም በር ይክፈትላችሁ፣
ሠብሠብ በሉና ይመር ጨዋታችሁ፣
ተንኰል እና ሤራን ያምዘግዝግላችሁ።
ፍቅር ጀባ
እሪኩም ከቦሩ ሜዳ
ማነኽ አንተ አሽቃባጭ...ከሴቶች የወሬ እድር የማትጠፋው እሪኩም የሚሉህ ሉዘር....አሁንም በህይወት ተስፋ ሳትቆርጥ አለኽ?ከላይ የጻፍከው ግጥም ነው ስድ ንባብ ነው ወይስ የባለጌ ንባብኛ ነው?ግጥም በኛ ጊዜ ቀረ....አንተን እንደው እዛ ሳንቃ ዘወር ጎተራ ሚካኤል ወስዶ ጉዋያ ሆድህ እስኪተረተር አብልቶ አችመድምዶ ያያቴን እርሻ ወፍ ጠባቂ ማድረግ ነበር::
እረ ቆይ ያ ሁሉ ዋርካን በሞኖፖል ይዞ ማጨመላለቁ የት ቀረ?እናንተ ጊንጦች ባጠቃላይ ምን በላችሁ?ያ ሁሉ እዩኝ እዩኝን የት ከተታችሁት?በህይወቴ በግሩፕ ሆኖ እዩኝ እዩኝ ብሎ የሾተል ሾተል ሲሸልታቸው ባንድ ላይ ደብቁኝ ብለው የጠፉ ሰዎችን ሳይ ለመጀመርያ ጊዜዬ ነው::እንግዲህ እንዳንተ ከላይ እንደጻፍከው ግጥም ይሁን ምን የማይታወቅ ጽሁፍ እየጻፋችሁ ነበር አድናቆት በባዶ ስትቸሩ የነበራችሁት::በሉ ውጡ....አሁንማ በእውቀት ገንትረናል...የናንተን ጽሁፍ አያሳየኝ እንጂ መተልተል አይደለም ብትንትኑን አውጥቼ በመገምገም ወይ አስተምራችሁዋለሁ ወይ እንደሰው ክሪቲክ መቀበል ምን እንደሆነ አሳያችሁዋለሁ...ወይ ለሱሳይድነት እዳርጋችሁዋለሁ::አያገናኘን ብለኽ ጸልይ...
እንደገና ያ ስትሞጋገሱበት የነበረው ፓልቶካችሁ እንደ ጧት ጤዛ ወዴት ግድም መከነ?
ወለዬዎች እንዳንተ የሳር ውስጥ እባብ መሰሪዎች አይደሉም::ገር የዋሆች እንካችሁ በሞቴ የሆኑ መልከ መልካሞች ናቸው::አንተ ከየት ሲኦል እንደመጣኽ አይታወቅም....እባብ አመሉን አይቶ እግር ነሳው እንደተባለው አንተንም ክፋትህን አይቶ ከወሬኞች ሸረኞች ነገረኞች ጎራ አዋለኽ....ወንድነትኽን የሸጥክ....ወለዬዎች ባሉበት ወለዬ ለመምሰል እራስኽን አታላልጥ...የገና የፈላ ውሀ ያገንትርህና...ሳይኽ ታስጠላኝ ጀመር.....ድንባዣም::
ምርቃና የሚሉት አንተን ጀለብያ ውስጥ ከቶ ከወሸመህ ጊዜ ጀምሮ ጾታህን አለማስቀየርኽ ድንቅ ይለኛል....የሆንክ የቼክ አገር አዛባ....
ይኽ የአዲስ አመት ላንተ ስጦታዬ ነው::
በወሎ ስም አትነግድ::አንተ እንኩዋን ወለዬ አይደለም ኢትዮዽያዊም አይደለኽም...ክፉ...የሂትለር ሰገራ::
ባክህ ይብቃኝ..ይኼን ያህል ሰላምታ ካቀረብኩልኽ ይብቃኝ::
ለቤቱ ይቅርታ::በወለዬዎች ሲነግድ አግኝቼው ነው ይኼንን አዡዛም::
ሾተል ነን.......ከጠዶት ማርያም....የሳንቃን ሸንኮራ ባይነ ህሊናችን እያየን...ካፋፉ ሆነን አይዋን እየጠራን