ገልብጤ ...
... ገልብጨ እንዳልገርፍህ ... ከአንድ ወር በፊት ... ቀይ ሊፕስቲክ አድርጎ በረጅም ጫማ ... ቀጭ ... ቛ ... ሲል ያየሁት ሀበሻ ጌይ አንተ ትሆናለህ ይሄኔ ....
ገላጋይ-1 wrote:ገልብጤ ...
... ገልብጨ እንዳልገርፍህ ... ከአንድ ወር በፊት ... ቀይ ሊፕስቲክ አድርጎ በረጅም ጫማ ... ቀጭ ... ቛ ... ሲል ያየሁት ሀበሻ ጌይ አንተ ትሆናለህ ይሄኔ ....
[quote]ገልብጨ እንዳልገርፍህ[/quote]
ቱ ቱ ቱ ይቅር ይበልህ.. :roll: :roll: ለምን ግን ሽኖ ቤት ገብተህ በጅህ ገረፍ ገረፍ አታድርገውም
ሀይ ካለዶ ብሮ ... :lol: ዘ ዲክታተር ከልቡ የሚያስቅ ሙቪ ነው ... እንዴት ተንሰፍስፌ በወጣ ሳምንት ሳይሞላ እንዳየሁትኮ :lol: ዎዝስ ኤቭሪ ፔኒ ... ግን እውነት ለመናገር ካርታው ኤርትራን ያሳይ እንጂ ከ ኤርትራ ሪያሊቲ ጋር ግን ብዙም አልሄደልኝ .. ለምሳሌ ኤርትራ ውስጥ ምርጫ ተደርጎ ህዝቡን በማስገደድ ኢሳያስን እንዲመርጥ አልተደረገም ... ያ ባይሆን የተደረገበት ተደርግዋል ... :lol: ያስደሰተኝ ግን .. ዲሞክራሲን መጨረሻ ላይ ዲፋይን እንዴት እንዳረጋት ነው ... :lol: ለማንኛውም ካለዶ .. አይክፋህ ... አት ሊስት እኔ አልከፋኝም .... ካርታው የሚለውን ቢልም ታሪኩ ግን የኤርትራ ህዝብ አይደለም :lol: እንዳልከው ፊክቲሸስ ነው ... ኦፍ ምናለበት ዋርካም ላይ ላይክ ማረግ ቢቻል ... ዘ ዲክታተር ቱ ታምብስ አፕ !!!! ያላያቹ ... ፈጠን በሉ አቦ ... :lol: :lol: :lol: :lol:ካለድ wrote:ዉቃው A new movie The Dictator, its all about a dictator from a fictional country of the Republic of Wadiya, guess where is wadiya? according to the map its ERITREA,wat we r a terrorist country now or what..?
:lol: :lol: :lol:recho wrote:ለማንኛውም ካለዶ .. አይክፋህ ... አት ሊስት እኔ አልከፋኝም ....
ጌታ wrote:ሪች እኔም እስካሁን ማየት ፈልጌ አልተሳካልኝም:: ወይ ጊዜ አልያም ገንዘብ አጥሮኛል :lol: :lol: የቱ እንደሆነ አላቀኩትም
አየሁትኮ አንተ ምን ያለው ነው :lol: ግንቦት 20 በ አሜሪካ አረገው እኮ ... የዘመናት ብሶት የወለደው ጀግናው የዲያስፖራው ሰራዊት .. ነጻነት ማጣት ሲጫወትበት የነበረውን የሰፊውን ህዝብ አንደበት ... ተቆጣጥሮታል !!! :lol: በጥሊያንኛ አበበ ያለው ሲተረጎም ነው :lol: አይዞዋቹ አይዞዋቹ ! የማን አያት ሞቶ የማን ይቀራል አለ ልጁ የጉዋደኛው አያት ቀብር ላይ :lol:እኛም ባክሽ ባለፈው አንዱ ጠቅላይ ሚኒስትራችንን አንዱ እስከዶቃ ማሰሪያው ተናግሮት አንጀታችን አሯል:: ታድያ ማን አይዟቹ ይበለን?? እኔ እንኳን እችለዋለሁ ያን ሆደ ቡቡ ሞንሟና አይዞህ በይልኝ :lol: :lol: :lol: :lol:
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ግን እኮ ተቆርጦ ተቀጥሎ ነው ምናምን እያሉ ነው አይደል ? ምንም ቢሆን ግን ግድል የሚያደርግ አቀማመጥ ነው ... እኔ ደግሞ የተመቸቺኝ የከንፈር አጣታል :lol: :lol: :lol: :lol:የተሞናሞነው wrote:ጸጉር አልባ ብትሆንም 'ለግንቦት ሃያ በዓል እችን አናቴን እባካችሁ ቅቤ ቀቡኝ' አይነት እናቷ ቅቤ ልትቀባት ዝቅ በይ እንደተባለች ጋሜ ጉብል ያችን አንገቱን ዘንበል አድርጎ አቀርቅሮ ሳየው በውነቱ ሆዴ ቦጭ ቦጭ እንዴት አይል :lol:
recho wrote:ግን እውነት ለመናገር ካርታው ኤርትራን ያሳይ እንጂ ከ ኤርትራ ሪያሊቲ ጋር ግን ብዙም አልሄደልኝ .. ለምሳሌ ኤርትራ ውስጥ ምርጫ ተደርጎ ህዝቡን በማስገደድ ኢሳያስን እንዲመርጥ አልተደረገም ... ያ ባይሆን የተደረገበት ተደርግዋል ...
:lol: :lol: :lol: አንድ የሚፈራኝ ሰው አገኘሁ ... እረ ምን ቦጣህና ነው የምትፈነዳው ... እናውራው .. ያመለካከት ልዩነት ዴፊኔትሊ ይኖረናል ግን ለምን እንደኔ አላሰብክም ወይንም ለምን ወደኔ ሳይድ አልመጣህም ብየ በውነትን አልጣላህም ...-...- wrote:ልናገር አልናገር.......የለም ይቅርብኝ ታኮርፊኛለሽ እያልኩ ስፈራ ስቸር አላስችል ብሎኝ ልፈነዳ ስለደረስኩ ይቺ የገረመችኝ ንግግርሽን ልቃወም ወሰንኩ
ሶ ሪፈረንደሙ ተገደው ነው የመረጡት ልትለኝ ነው ማለት ነው ? እኔ በርግጥ የዛን ጊዜ ምን እንደተከሰተ በርግጥ በትክክል አላስታውስም ... የማስታውሰው ነገር ግን ለመምረጥ የወጣው ሰው ብዛትን ነው .. ያ ምንም ማለት ላይሆን ይችላል ግን የኤርትራ ህዝብ ወዶም ይሁን ተገዶ ውሳኔውን አስተላልፎዋል ... ምርጭው ተጭበርብሮዋል እስካላልን ድረስ ማንም ሰው በመረጠው ምርጫ የሚደርስበትን ውጤት እያጣጣመ ለመኖር ግድ ይላል ...!ኢሳያስና የግዳጅ ምርጫ
1ኛ. የኤርትራ መገንጠል ሬፈረንደም
ነጻነት ወይስ ባርነት የሚል አማራጭ ያለው የሬፈረንደም ምርጫ ባርነትን ከመረጥክ ወዮልህ ትቀምሳለህ ተብሎ ህዝቡ በዛቻ መገንጠልን እንዲመርጥ ተደርጓል::
ተደርጎ ሊሆን ይችላል .. እኔ የማውቀው ኢሳያስ በ 1993 ስልጣን ላይ ከወጣ ቡሀላ በ 97 ምርጫ ለማካሄድ ታስቦ የነበረ ቢሆንም አልተደረገም :lol: በርግጥ ለመናገር ኢሳያስ እኮ ዲክታተር አይደለሁም አላለም ... ነኝ እና የሆንኩትን ሆኜ አገሬን አሳድጋለሁ መስሎኛል ያለው ... አድገዋል ወይንስ አላደጉም የሚለው እንኩዋን ለኔና ላንተ ለ ነማናቸው ስማቸውም ቢሆን ግልጽ አይደለም ... ምክኒያት .. ብራግ አያረጉም ! 8) [/quote]2ኛ. ከመገንጠል በኋላ ተቃዋሚ/ሌላ ፓርቲ ተከልክሎ PFDJ ብቻ ለምርጫ ቀርቦ ህዝቡ በግድ ለነሱ እንዲመርጥ ተደርጓል::
ወንዳታ ማሪያምን :lol:3ኛ. ከ2000 ጀምሮ ኮንስቲቱሽኑ ታግዶ ምርጫ ተሰርዞ ኢሳያስ እንደንጉስ በጉልበት ዙፋን ላይ ቁጭ ብሏል :: ጤንነቱ አስተማማኝ ስላልሆነም እሱ ቢደይም ስልጣን ለወንድ ልጁ የሚተላለፍበት ቅድመ ሁኔታ ተጥናቆ ልጁና ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ዝግጅታቸውን አጠናቀው በተጠንቀቅ ላይ ይገኛሉ ::
የለውም ! የለውም ! ቅቅቅ አይ አንተ ... ሌላውስ ምህረት አለው ? 97 ትን ልብ ይሉዋል :lol:4ኛ ኢሱ ተቃዋሚዎችን ከነዘርማንዘራቸው ሲያጠፋ ምህረት የለዉም
ባንተ አመለካከት አዎ .. በኔ አመለካከት ሊሆንም ላይሆንም ይችላል .... ዋዲያ አይዲያል አገርና አይዲያል መሪ ያላት ፈኒ አገር ናት ለጊዜው .. :lol:አየሽ ለምን ለመናገር ወጥሮ እንደያዘኝና ልፈነዳ እንደደረስኩ ? ዘ ሪፐብሊክ ኦፍ ዋርዲያ ኢዝ ኤ ማች ቤተር ፕሌስ ዛን ኤርትራ..
አሁን አሳሳቢው የኔ ማኩረፍ አይደለም .. አሳሳቢው ከዚህ ቡሀላ ሪቾ ለምን እንደዚህ አሰበች ብለው ሊቀውጡት የሚመጡት ነው ... ተናገርህ ያናገርከኝ አንተ ነህ ካንተ ራስ አልርድም :lol:እፎይ ተነፈስኩ
እንዳታኮርፊኝ እሺ ?
recho wrote:አሳሳቢው ከዚህ ቡሀላ ሪቾ ለምን እንደዚህ አሰበች ብለው ሊቀውጡት የሚመጡት ነው ... ተናገርህ ያናገርከኝ አንተ ነህ ካንተ ራስ አልርድም :lol:
እንግዲህ እኔ እንደካለድ ካሉት ሳይሆን ከነዋሪዎቹ የሰማሁት ተቃራኒውን ነው ... ምን አቃሎጌታ wrote:ሪችዬ እንደካለድ አሜሪካ ቁጭ ብሎ ኢሳያስን ወንዳታ ማለት ቀላል ነው::
እውነት ግን እዛ ያለው ሕዝብ እንደናንተ ያስባል ወይ ነው ጥያቄው? ብዙ ነገር በቅርብ ስለማውቅ መልሱ አይመስለኝም ነው::
የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን ቢከፋውም አገሩም ሆነ በውጪ ይተነፍሳል::
ምናልባት የምንሰማው ውሸት ቢሆንስ ? አንድን ህዝብ የዝህን ያክል ዝም እስኪል ድረስ ማፈን ቀላል አይመስለኝም ስለዚህ እኔ እንግዲህ እዛው በቦታው ላይ ተገኝተን በገለልተኝነት ሁኔታውን ሳናይ መፍረዱ ይቸግራል ... እኔ ያናገርኩዋቸው የዛው ነዋሪዎች ደስተኞች መሆናቸውን ነው ያየሁት ... ልብ በልልኝማ .. ፐርፌክት ነው ሁሉም ነገር አላሉኝም .. ግን ደስተኞች ናቸው ... የበዛ ዲክታተርሽፕ አለ ግን ለአገራችን አሁን ከዲሞክራሲ በላይ ሰርቶ የሚያሰራን , ገንዘባችንን የማይሰርቅብን , እንደኛው ተራ ኑሮ የሚኖር , የማይሰርቀን መሪ አለን ነው ያሉኝ ... እና ሪያሊቲው ሊለይ ስለሚችል መፈረድ አስቸጋሪ ነው ...ኤርትራውያን ግን ከባድ ችግር እንዳለ እያወቁ ለምን አፍነው ዝም እንደሚሉ ለኔ አይገባኝም::
ሕዝቡ አሁንም ያሳዝነኛል - በጣም::
ይሄ ቀና አመለካከት ነው .. !ነገር ግን እውነት ኢሱ ተመችቷቸው ከሆነ ሺህ ዓመት ይንገስላቸው!!! ኤርትራ እያደገችም ከሆነ ትመንደግልን:: የጎረቤት ማደግ ለኛም ብዙ ጥቅም አለው - ከልቤ ነው...........
Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር
Users browsing this forum: No registered users and 0 guests