:)

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby recho » Thu May 31, 2012 5:55 pm

ዛሬ ቀኑ ምንድነው ? :roll: ገልብጤና ሪቾ ተመሳሳይ ሀሳብ የኖራቸው አለም ሊያልፍ ነው ? :roll:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ጌታ » Thu May 31, 2012 6:02 pm

ሪቾ ይመቻቸው..... እኔማ ኮንደንሰንዲንግ ትሪትመንት ላለመስጠት ያህል ጨቀጨኩሽ እንጂ ቀድሞውኑ ምን አግብቶኝ? ሁሉንም ሥራው ያውጣው :lol:

ገልብጤ - 15%ቱስ ምን ጎደለብኝ ብሎ ይሆን የሚቃወመው?
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3035
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby recho » Thu May 31, 2012 6:04 pm

ጌታ wrote:ሪቾ ይመቻቸው..... እኔማ ኮንደንሰንዲንግ ትሪትመንት ላለመስጠት ያህል ጨቀጨኩሽ እንጂ ቀድሞውኑ ምን አግብቶኝ? ሁሉንም ሥራው ያውጣው :lol:

ገልብጤ - 15%ቱስ ምን ጎደለብኝ ብሎ ይሆን የሚቃወመው?
ቅቅቅቅ ኮንዲየንሲየንዲንግ ትሪትመት ሲሰጠኝ ያንን ሁሉ ጊዜ የታባትህ ጠፍተህ ነው ? አሁን ትንሽ ጠብቀው ይመጣልሀል ቅቅቅቅ ትንሽ ከተዘናጋ ኮንፊደንስ ቢውልድ ታረጋለች ብሎ ስለሚፈራ ሂ ጋት ቱ ኪፕ ሚ ሀምብል ገቢቶ :lol:

ጌች 15% በኔግምት ሁሉን ሰው እንኩዋን ኢሱ ጭሱ እግዜሩም ማስደሰት አይቻልም በሚለው ይመስለኛል ... :)
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby -...- » Thu May 31, 2012 6:52 pm

ገልብጤ wrote:አታካብዱ እንጂ የኤርትራ ህዝብ 85% የኢሳያስ ደጋፊ ነው ..ሰወቹ የሚሰደዱት ለምን እንደሆነ እንኳን ሳታውቁ :?: ለስደት የሚዳረጉበት ምክኒያት አገራቸውን በውጭ ምንዛሪ ለማሳደግ እንጂ በሌላ ምክኒያት አይደለም እስኪ ስደት ላይ ሆናቹ ኢሳያስን አንፈልገውም የሚል አጋጥሟቹ ያውቃል :?: ስደት ላይ ሆነው እየሰሩስ ከ 2 እስከ 5 % ግብር ለአገራቸው መንግስት ይከፍሉ የለ ይህ ምንን ያሳያል :?:

ጓድ ታክሱም ሳይወዱ በግድ ነው :: ቤተሰብ/ዘመድ ኤርትራ ካለህና ታክስ ካልከፈልክ ኤርትራ መግባት አትችልም ዘመዶችህ ሀዋላ አይደርሳቸው : ፓስፖርት አይሰጣቸው መውጣት አይፈቀድላቸውም :: ብላክሜይል በለው ታክስ ክፈል ወይም

እስኪ ጠቅልሎ የወጣና ኤርትራ ቤተሰብ የሌለው ታክስ የሚከፍል ፈልግና አግኝ
ሞቼ እየተነሳሁ ልሙት እንደገና
አንድ ሞት ላገሬ አይበቃትምና
-...-
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 401
Joined: Thu Feb 09, 2012 8:36 pm

Postby ገልብጤ » Thu May 31, 2012 7:21 pm

-...- wrote:
ገልብጤ wrote:አታካብዱ እንጂ የኤርትራ ህዝብ 85% የኢሳያስ ደጋፊ ነው ..ሰወቹ የሚሰደዱት ለምን እንደሆነ እንኳን ሳታውቁ :?: ለስደት የሚዳረጉበት ምክኒያት አገራቸውን በውጭ ምንዛሪ ለማሳደግ እንጂ በሌላ ምክኒያት አይደለም እስኪ ስደት ላይ ሆናቹ ኢሳያስን አንፈልገውም የሚል አጋጥሟቹ ያውቃል :?: ስደት ላይ ሆነው እየሰሩስ ከ 2 እስከ 5 % ግብር ለአገራቸው
መንግስት ይከፍሉ የለ ይህ ምንን ያሳያል :?:

ጓድ ታክሱም ሳይወዱ በግድ ነው :: ቤተሰብ/ዘመድ ኤርትራ ካለህና ታክስ ካልከፈልክ ኤርትራ መግባት አትችልም ዘመዶችህ ሀዋላ አይደርሳቸው : ፓስፖርት አይሰጣቸው መውጣት አይፈቀድላቸውም :: ብላክሜይል በለው ታክስ ክፈል ወይም

እስኪ ጠቅልሎ የወጣና ኤርትራ ቤተሰብ የሌለው ታክስ የሚከፍል ፈልግና አግኝ

ምን ነካህ አያ
ግዴታም አለው ..በውድም አለ እናም ኤረወች የሚሰደዱት ኢሱ ጭሱ ፈቅዶ እንጂ ሌላ ምክኒያት አይደለም ይህም በውጭ ምንዛሪ አገራቸውን ከፍ ለማድረግ ከማሰብ ነው ..

ጠቅልሎ የወጣ አውቃለሁ እነሱ ናቸው እንዲያውም ብዙ ብር የሚከፍሉት እነሱ ናቸው ዋነኛ አስተባባሪወቹ በቅርቡ አውሮፓ ወስጥ የተደረግ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ኮንፈረንስ እንደነበር ሰምቼ ነበር አስተባባሪወቹም በብዛት ጠቅልለው የመጡት እንደሆኑ ሰምቻለሁ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ጌታ » Thu May 31, 2012 7:35 pm

-...- wrote:
ገልብጤ wrote:አታካብዱ እንጂ የኤርትራ ህዝብ 85% የኢሳያስ ደጋፊ ነው ..ሰወቹ የሚሰደዱት ለምን እንደሆነ እንኳን ሳታውቁ :?: ለስደት የሚዳረጉበት ምክኒያት አገራቸውን በውጭ ምንዛሪ ለማሳደግ እንጂ በሌላ ምክኒያት አይደለም እስኪ ስደት ላይ ሆናቹ ኢሳያስን አንፈልገውም የሚል አጋጥሟቹ ያውቃል :?: ስደት ላይ ሆነው እየሰሩስ ከ 2 እስከ 5 % ግብር ለአገራቸው መንግስት ይከፍሉ የለ ይህ ምንን ያሳያል :?:

ጓድ ታክሱም ሳይወዱ በግድ ነው :: ቤተሰብ/ዘመድ ኤርትራ ካለህና ታክስ ካልከፈልክ ኤርትራ መግባት አትችልም ዘመዶችህ ሀዋላ አይደርሳቸው : ፓስፖርት አይሰጣቸው መውጣት አይፈቀድላቸውም :: ብላክሜይል በለው ታክስ ክፈል ወይም

እስኪ ጠቅልሎ የወጣና ኤርትራ ቤተሰብ የሌለው ታክስ የሚከፍል ፈልግና አግኝ

ነጠብጣብ ወንድሜ

ወይ እኔ እና አንተ ወይ ሪቾ እና ገልቤክስ ..........አንዳችን እየዋሸን ነው:: እኔ በበኩሌ የኛ ውሸት ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር.....አንፎርቹኔትሊ አይደለም :lol: :lol: :lol: :lol:
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3035
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ገልብጤ » Thu May 31, 2012 7:45 pm

ጌች ምኑ ላይ ነው ውሽት :?:

85% ኢሱን አይደግፉም :?:

ነው
ወይስ ከ2 እስከ 5 % ታክስ አይከፍሉም ማለታችን ላይ ..ደግሞ እኮ ብሰው አገር ሰርተው እኮ ነው ታክሱን ይሚክፍሉት እንዲያውም የስዊድን ፓርላማ ይህንን ነገር ሰምቶ ለማስቆም ፓርላማ ላይ እየተነጋገረበት ነበር ..ግን 70% እንከፍላለን ሲሉ 25 % ላለመክፈል ከፓርላማው ጋር መነጋገራቸውን እና ውሳኔ ላይ ይድረሱ አይድረሱ ግን የሰማሁት ነገር የለም ይህ ታዲያ ምንን ያሳያል..በግዴታ ወይስ በውዴታ :?:
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby recho » Thu May 31, 2012 7:53 pm

ጌታ wrote:ወይ እኔ እና አንተ ወይ ሪቾ እና ገልቤክስ ..........አንዳችን እየዋሸን ነው:: እኔ በበኩሌ የኛ ውሸት ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር.....አንፎርቹኔትሊ አይደለም :lol: :lol: :lol: :lol:
ጌት ወንድማለም አንተን ደስ እንዲልህ ስል ብቻ ልክነህ ብልህ እወድ ነበር ግን ትልቅ ስተት ነው .. ማንኛውንም ጤነኛ ጭንቅላት ያለውን ኤርትራዊ ብትጠይቅ ታኩስን መክፈል ይፈልጋል .. ስራ የሌለውና ተማሪ ግን መክፈል ግዴታ የለበትም... ታላቅ የሆነ የሀገር ፍቅር ያለው ህዝብ ነው... ለአገራቸው ምንም የማይሆኑት ነገር የለም ... ተቃዋሚ የለም ማለት አይደለም .. አብላጩ ግን ደጋፊ ነው ...! ተገደው ይከፋልሉ የሚለው መቸም ቀልድ ነው ...! ካስከፋህ ሶሪ .. :(
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ጌታ » Thu May 31, 2012 8:18 pm

recho wrote: ካስከፋህ ሶሪ .. :(

ሪች

ይሄ እኮ ውይይት እንጂ ጠብ አይደለም:: እናም እንኳን ልከፋ አጠገቡም አልደረስኩም :lol: :lol: :lol: :: ብቻ እኔ የማውቀው እና አንቺና ገልብጤ የምትሉት ምንም አልገናኝ ቢለኝ አሳቤን ገለጥኩ እንጂ:: ያም ሆነ ይህ እነ እ'ኔ አንድ ሰው ናችሁ እስኪሉን እንዳልተስማማን በዚህ መለያየታችን ገርሞኛል::

ቺርስ
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3035
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby recho » Thu May 31, 2012 8:27 pm

ጌታ wrote:
recho wrote: ካስከፋህ ሶሪ .. :(

ሪች

ይሄ እኮ ውይይት እንጂ ጠብ አይደለም:: እናም እንኳን ልከፋ አጠገቡም አልደረስኩም :lol: :lol: :lol: :: ብቻ እኔ የማውቀው እና አንቺና ገልብጤ የምትሉት ምንም አልገናኝ ቢለኝ አሳቤን ገለጥኩ እንጂ:: ያም ሆነ ይህ እነ እ'ኔ አንድ ሰው ናችሁ እስኪሉን እንዳልተስማማን በዚህ መለያየታችን ገርሞኛል::

ቺርስ
ይሄንን ባህል ምን አለበት ዋርካ ላይ ባየው ... በሀሳብ መለያየት እና ጨዋ ክርክር .. አሁን እኔና አንተ ኦልሞስት ሁሉ ነገር ላይ ሀሳብ ለ ሀሳብ መግባባት እንችላለን ... የ ኤርትራ እና ኤርትራዊያን ጉዳይ ላይ አንችልም ! አለቀ ! ያ ደግሞ እኔ ጌታ ጉዋደኛዬ እንዳይሆን የሚያደርገው ነገር የለም .. ላለመስማማት እንስማማለን ካለዛም እውነቱን ሊያስረዳን ወደሚችልበት አቅታጫ እናመራለን .. ካለዛም .. ሁ ኬርስ ? :lol: እንተወውና ወደለላ ጫዋታ ...

ስለ ጨዋ መልስህ እንደሁልጊዜው አመሰግናለሁ :)
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ጌታ » Thu May 31, 2012 8:56 pm

ሪችዬ ጓደኛዬ

ልክ ነሽ ነገሮች ሁሉ እኮ እኛ ከቆምንበት ቦታ; እየሰማነው ካደግነው አንጻር ስለምናየው በእንዲህ ዓይነት ነገሮች ላይ መግባባቱ ይከብዳል:: በቀላሉ እዚህ በስደት የምንኖርበት አገር እንኳን ኢንፎርሜሽን ሁሉ በቀላሉ እየተገኘ ሰዎች በአንድ ጉዳይ ላይ እጅግ ተቃራኒ አስተያየት ይይዛሉ:: ለምሳሌ ኦባማን በተመለከተ ሌት ተቀን ለፍቶ ለውጥ አምጥቷል የሚሉ እንዳሉ ሁሉ ስሙ ሲነሳ የሚያንገሸግሻቸውም ብዙ ናቸው:: ለምን? ሁሉም ከራሱ ፍላጎትና ጥቅም አንጻር ስለሚያየው...........ያገራችን ደግሞ የባሰ ነው

ለዚህ መፍትሔው ሲቻል በጨዋ ደንብ ተወያይቶ ለመተማመን መሞከር:: ሳይቻል ደግሞ የሌላውን አስተያየት በማክበር ሳይስማሙ መተው.............ልክ እንደኛ
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3035
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby -...- » Thu May 31, 2012 9:02 pm

Sweden piles pressure on Eritrea with plan to sever diaspora cash
www.africareview.com/News/...turns...Er ... index.html
7 Mar 2012 – Eritreans living in the diaspora are forced to pay the tax with failure to comply reportedly leading to a denial of entry back home and exclusion ...

.................................................................................................

Eritrea "intimidates emigrants into paying tax"
www.jeberti.com/index.php?option...id.. ... aying-taxq
Eritreans abroad are forced to pay a 2 percent "tax" of their income to the regime back home. "Thousands of Eritrean agents" are spying on the Diaspora abroad, .......................................................................................................

Only the US may tax its citizens living abroad – US condemns use of
isaacbrocksociety.com/.../only-the-u-s-may-tax-its-citizens-living-abr...
30 Jan 2012 – Condemns the use of the 'Diaspora tax' on Eritrean diaspora by the ..... were these Canadians detained and forced to pay extortionate fines?

...........................................................................................................

Swedish Parliament debates the Diaspora tax. Why ... - Visit Eritrea
www.visiteritrea.org/blog/?p=2420
29 Mar 2012 – I'm always wary of reporting news about Eritrea which I've picked up from ... right], said firmly that forced tax collection from Eritreans living abroad was not acceptable. ... This post is tagged Diaspora Tax, Eritrean diaspora ...
ሞቼ እየተነሳሁ ልሙት እንደገና
አንድ ሞት ላገሬ አይበቃትምና
-...-
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 401
Joined: Thu Feb 09, 2012 8:36 pm

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Thu May 31, 2012 9:07 pm

ግልብጡ....አንተ መቼም ከ"ዲልዶ" ሌላ የምታውቀው ነገር ባይኖርም እንደተለመደው የዘላበድከውን እንየው :lol: :lol: :lol:

አታካብዱ እንጂ የኤርትራ ህዝብ 85% የኢሳያስ ደጋፊ ነው

85% የሚለውን ቁጥር መቼ ካደረከው ጥናት ላይ ያመጣኸው ነው :?: :lol: :lol: :lol:

ሰወቹ የሚሰደዱት ለምን እንደሆነ እንኳን ሳታውቁ :?: ለስደት የሚዳረጉበት ምክኒያት አገራቸውን በውጭ ምንዛሪ ለማሳደግ እንጂ በሌላ ምክኒያት አይደለም

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ሀገሬን ለማሳደግ ብዬ ከጥይት እያመለጥኩኝ; በሌሊት በፈንጂ ወረዳ እየተረማመድኩኝ ሱዳን እና ኢትዮጵያ ገባሁ ያለህ ኤርትራዊ አጋጥሞህ ያውቃል :?: :lol: :lol: :lol: ፍላጎታቸው ሀገራቸውን ማሳደግ ከሆነ ኢሳያስ እንዳዘዛቸው ለምን እድሜ ልካቸውን ሳዋ ተቀምጠው ሀገራቸውን በነፃ ጉልበት አያሳድጉም :?: ቅቅቅቅቅ

ስደት ላይ ሆነው እየሰሩስ ከ 2 እስከ 5 % ግብር ለአገራቸው መንግስት ይከፍሉ የለ ይህ ምንን ያሳያል :?:

ነጠብጣብ መልሶልሀል...ግን ከገቢያቸው ላይ በፈቃደኝነት ግብር የሚከፍሉ ከሆነ አስገዳጅ ህጉ ለምን አስፈለገ :?: :roll: :roll:

እውነትም ስምንተኛው ሺህ......ከጌታ እና ነጠብጣብ ጋር ተስማምቼ በምናባዊው ሀገር ከሚኖሩት እነrecho ጋር በሀሳብ ተለያየን :lol:

የሚገርመው ነገር ሀገሩን በጣም የሚወደው የኤርትራ ህዝብ ሀገሩን በግድ እንዲያለማ የሚገደድ ህዝብ መሆኑም ነው...አይገርምም :wink:

ገልብጤ wrote:አታካብዱ እንጂ የኤርትራ ህዝብ 85% የኢሳያስ ደጋፊ ነው ..ሰወቹ የሚሰደዱት ለምን እንደሆነ እንኳን ሳታውቁ :?: ለስደት የሚዳረጉበት ምክኒያት አገራቸውን በውጭ ምንዛሪ ለማሳደግ እንጂ በሌላ ምክኒያት አይደለም እስኪ ስደት ላይ ሆናቹ ኢሳያስን አንፈልገውም የሚል አጋጥሟቹ ያውቃል :?: ስደት ላይ ሆነው እየሰሩስ ከ 2 እስከ 5 % ግብር ለአገራቸው መንግስት ይከፍሉ የለ ይህ ምንን ያሳያል :?:
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby recho » Thu May 31, 2012 9:17 pm

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:እውነትም ስምንተኛው ሺህ......ከጌታ እና ነጠብጣብ ጋር ተስማምቼ በምናባዊው ሀገር ከሚኖሩት እነrecho ጋር በሀሳብ ተለያየን :lol:
አይዞህ አይገርምም ... ሁሉም ያመነበትን ይዞ መጉዋዝ ግላዊ ነጻነታችን ነው ... በዚህ ጉዳይ በሀሳብ አለመግባባታችን ያው ሰዋዊ ነው..... እውነቱ የቱ ላይ እንደሆነ ለማወቅ ራሳቸው ኤርትራዊያን ያውቁታል... ቢጠቀሙም የሚጠቀሙት .. ቢጎዱም የሚጎዱት እነሱ ናቸው ... ግን እንዳልከው እኔና አንተ በሀሳብ መለያየታችን እዳው ገብስ ነው .. :) በምንስማማበት ላይ እናተኩራለን ምን ችግር :)
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገልብጤ » Thu May 31, 2012 9:26 pm

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ግልብጡ....አንተ መቼም ከ"ዲልዶ" ሌላ የምታውቀው ነገር ባይኖርም እንደተለመደው የዘላበድከውን እንየው :lol: :lol: :lol:

አታካብዱ እንጂ የኤርትራ ህዝብ 85% የኢሳያስ ደጋፊ ነው

85% የሚለውን ቁጥር መቼ ካደረከው ጥናት ላይ ያመጣኸው ነው :?: :lol: :lol: :lol:

ሰወቹ የሚሰደዱት ለምን እንደሆነ እንኳን ሳታውቁ :?: ለስደት የሚዳረጉበት ምክኒያት አገራቸውን በውጭ ምንዛሪ ለማሳደግ እንጂ በሌላ ምክኒያት አይደለም

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ሀገሬን ለማሳደግ ብዬ ከጥይት እያመለጥኩኝ; በሌሊት በፈንጂ ወረዳ እየተረማመድኩኝ ሱዳን እና ኢትዮጵያ ገባሁ ያለህ ኤርትራዊ አጋጥሞህ ያውቃል :?: :lol: :lol: :lol: ፍላጎታቸው ሀገራቸውን ማሳደግ ከሆነ ኢሳያስ እንዳዘዛቸው ለምን እድሜ ልካቸውን ሳዋ ተቀምጠው ሀገራቸውን በነፃ ጉልበት አያሳድጉም :?: ቅቅቅቅቅ

ስደት ላይ ሆነው እየሰሩስ ከ 2 እስከ 5 % ግብር ለአገራቸው መንግስት ይከፍሉ የለ ይህ ምንን ያሳያል :?:

ነጠብጣብ መልሶልሀል...ግን ከገቢያቸው ላይ በፈቃደኝነት ግብር የሚከፍሉ ከሆነ አስገዳጅ ህጉ ለምን አስፈለገ :?: :roll: :roll:

እውነትም ስምንተኛው ሺህ......ከጌታ እና ነጠብጣብ ጋር ተስማምቼ በምናባዊው ሀገር ከሚኖሩት እነrecho ጋር በሀሳብ ተለያየን :lol:

የሚገርመው ነገር ሀገሩን በጣም የሚወደው የኤርትራ ህዝብ ሀገሩን በግድ እንዲያለማ የሚገደድ ህዝብ መሆኑም ነው...አይገርምም :wink:

ገልብጤ wrote:አታካብዱ እንጂ የኤርትራ ህዝብ 85% የኢሳያስ ደጋፊ ነው ..ሰወቹ የሚሰደዱት ለምን እንደሆነ እንኳን ሳታውቁ :?: ለስደት የሚዳረጉበት ምክኒያት አገራቸውን በውጭ ምንዛሪ ለማሳደግ እንጂ በሌላ ምክኒያት አይደለም እስኪ ስደት ላይ ሆናቹ ኢሳያስን አንፈልገውም የሚል አጋጥሟቹ ያውቃል :?: ስደት ላይ ሆነው እየሰሩስ ከ 2 እስከ 5 % ግብር ለአገራቸው መንግስት ይከፍሉ የለ ይህ ምንን ያሳያል :?:

ዳ -ጌዩ ..ትከታተለኛለህ አይደል በቃ ቅዥት ሆንኩብህ
መቼም ካንተ ጋር ማውራት እንዳንተው መርከስ ማለት ነውና ይህ የበከተው አፍህን አልዘጋም ካልክ ..ፈረሱም ይህው ሜዳውም ይህው ..ለስሙ ከማይሆነኝ በቀቀናም ሽማግሌ ጋር እንደማወራ አውቀዋለሁ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests