:)

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Thu May 31, 2012 9:28 pm

recho ወሳኟ

እኔም እኮ ስምንተኛው ሺህነቱን እንጂ በሀሳብ ለምን ተለያየን አልወጣኝም :wink: እኔና አንቺማ በተወሰኑ ጉዳዮች ላይ በሀሳብ አለመስማማት በሌሎች ላይ ከመስማማት እንደማያግደን በዋርካ ፖለቲካና ፍቅር ላይ በተግባር አስመስክረናል....አይደል እንዴ :?: :lol:

ግን recho......አንዳንዴ ነገር ቶሎ አይዞርልኝም :wink: ጌታም ጠቀስ አድርጎት አልፎታል ግን...ከታች ያሉትን ተመልከቻቸው እስቲ እታለም

ለማንኛውም ካለዶ .. አይክፋህ ... አት ሊስት እኔ አልከፋኝም


እውነቱ የቱ ላይ እንደሆነ ለማወቅ ራሳቸው ኤርትራዊያን ያውቁታል... ቢጠቀሙም የሚጠቀሙት .. ቢጎዱም የሚጎዱት እነሱ ናቸው


"እኔ" እና "እነሱ" :wink:

ይመችሽ recho :!:

recho wrote:
ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:እውነትም ስምንተኛው ሺህ......ከጌታ እና ነጠብጣብ ጋር ተስማምቼ በምናባዊው ሀገር ከሚኖሩት እነrecho ጋር በሀሳብ ተለያየን :lol:
አይዞህ አይገርምም ... ሁሉም ያመነበትን ይዞ መጉዋዝ ግላዊ ነጻነታችን ነው ... በዚህ ጉዳይ በሀሳብ አለመግባባታችን ያው ሰዋዊ ነው..... እውነቱ የቱ ላይ እንደሆነ ለማወቅ ራሳቸው ኤርትራዊያን ያውቁታል... ቢጠቀሙም የሚጠቀሙት .. ቢጎዱም የሚጎዱት እነሱ ናቸው ... ግን እንዳልከው እኔና አንተ በሀሳብ መለያየታችን እዳው ገብስ ነው .. :) በምንስማማበት ላይ እናተኩራለን ምን ችግር :)
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby recho » Fri Jun 01, 2012 1:27 am

አንተ አመዳም ልጅ አታርፍም ? ዋ ብያለሁ :lol: :lol: :lol: :lol:

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:recho ወሳኟ

እኔም እኮ ስምንተኛው ሺህነቱን እንጂ በሀሳብ ለምን ተለያየን አልወጣኝም :wink: እኔና አንቺማ በተወሰኑ ጉዳዮች ላይ በሀሳብ አለመስማማት በሌሎች ላይ ከመስማማት እንደማያግደን በዋርካ ፖለቲካና ፍቅር ላይ በተግባር አስመስክረናል....አይደል እንዴ :?: :lol:

ግን recho......አንዳንዴ ነገር ቶሎ አይዞርልኝም :wink: ጌታም ጠቀስ አድርጎት አልፎታል ግን...ከታች ያሉትን ተመልከቻቸው እስቲ እታለም

ለማንኛውም ካለዶ .. አይክፋህ ... አት ሊስት እኔ አልከፋኝም


እውነቱ የቱ ላይ እንደሆነ ለማወቅ ራሳቸው ኤርትራዊያን ያውቁታል... ቢጠቀሙም የሚጠቀሙት .. ቢጎዱም የሚጎዱት እነሱ ናቸው


"እኔ" እና "እነሱ" :wink:

ይመችሽ recho :!:

recho wrote:
ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:እውነትም ስምንተኛው ሺህ......ከጌታ እና ነጠብጣብ ጋር ተስማምቼ በምናባዊው ሀገር ከሚኖሩት እነrecho ጋር በሀሳብ ተለያየን :lol:
አይዞህ አይገርምም ... ሁሉም ያመነበትን ይዞ መጉዋዝ ግላዊ ነጻነታችን ነው ... በዚህ ጉዳይ በሀሳብ አለመግባባታችን ያው ሰዋዊ ነው..... እውነቱ የቱ ላይ እንደሆነ ለማወቅ ራሳቸው ኤርትራዊያን ያውቁታል... ቢጠቀሙም የሚጠቀሙት .. ቢጎዱም የሚጎዱት እነሱ ናቸው ... ግን እንዳልከው እኔና አንተ በሀሳብ መለያየታችን እዳው ገብስ ነው .. :) በምንስማማበት ላይ እናተኩራለን ምን ችግር :)
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ዞብል2 » Fri Jun 01, 2012 1:47 am

ጀዝባው ዋለልኝ :P አመዳም ሳይሆን ድርቆሽ ነው :P :lol: :lol:


ዞብል ከአራዳ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2386
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Fri Jun 01, 2012 3:26 am

recho ወሳኟ.....በቃ አርፌያለሁ :lol:

አራዳው ዞብል.....ድርቆሽ ከአመዳም የሚሻል መሰለኝ :wink: ....አመስግኛለሁ :lol: :lol:

ይመቻችሁ :D
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Fri Jun 01, 2012 4:41 am

recho ወሳኟ

የዋዛ ፈዛዛ ጨዋታ እናውራ :lol:

በጣም አድናቂሽ እንደሆንኩኝ መቼም ታውቂያለሽ.....እናልሽ እንደአድናቂነቴ ሁሌም ፅሁፎችሽን አነባለሁ....ግና ሁሌ አንብቤ ስጨርስ የግርጌ ጥቅስሽ አይኔ ውስጥ ጥልቅ እያለ ይረብሸኛል :lol:

Albert Ernestine ማነው :?: :wink:

መሰደብ አምሮኝ ነው :lol:
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby recho » Fri Jun 01, 2012 1:10 pm

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:recho ወሳኟ.....በቃ አርፌያለሁ :lol:
ዝበል ጠማማ ወያኔ :lol: :lol: :lol: :lol: ብታኮርፍ ባታኮርፍ ማን ያይህና ... ነገረኛ ቅቅቅቅ አሁንስ ፊርማዬን ወደድካት ? ስንታባህ አይን ነው ያለህ ደግሞ :lol: :lol: :lol: :lol: ነገረኛ :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ካለድ » Sat Jun 02, 2012 8:17 am

"Eritrea has become a threat - 'a threat of a good example,' a beacon of hope in a continent filled with misery and despair, and where Africans, despite their abundant resources, because of corruption and greed, and most of all because of economic programs prescribed by self-serving external forces, have been relegated to live on handouts from the "generous" west"
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm

Postby -...- » Sat Jun 02, 2012 3:10 pm

ካለድ wrote:"Eritrea has become a threat - 'a threat of a good example,' a beacon of hope in a continent filled with misery and despair, and where Africans, despite their abundant resources, because of corruption and greed, and most of all because of economic programs prescribed by self-serving external forces, have been relegated to live on handouts from the "generous" west"


ካለድ ደህና ህሊና ያለው ሰው ትመስላለህና እስኪ ህሊናህን የሚፋረድ ጥያቄ ልጠይቅህ ::

አሁን ይሄንን ከላይ የለጠፍከውን ንግግር ህሊናህ ያምነዋል ?

ይህንን የጻፈችው የኤርትራ ህዝብ ማሽላ አሮበት ሻቢያ በከፍተኛ ወጪ የቀጠራት ሶፊያ ተስፋማሪአም ነች...እውነት ነው የጻፈችው ብሎ ልብህ ያምናል ?

Eritrea hires Sophia Tesfamariam “Officially”
Friday, 05 March 2010 17:33 Tewolde Tesfu

Unconfirmed sources say that Sophia Tesfamariam now has her own office at the embassy located on New Hampshire Avenue, plus a smaller one at ECCC (Eritrean Community Center) on 601 L Street, NW, Washington, DC. This is the same place that the FBI raided a few years ago.

Sophia’s main activity as a media writer has been against Eritrean dissenters and the Ethiopian Regime of Prime Minister Meles Zenawi.

Sophia and the G15

Sophia emerged as a proponent of the Isaias regime in 2001after an open letter by a group now known as G15 the President of Eritrea went public after a disastrous border war with Ethiopia claimed high casualties.

All except three who had at the time were abroad, Ambassador Haile Menkerios, Ambassador Adhanom Gebremariam and Mesfin Hagos, were rounded up on September 26th and have never been heard of since. The 13th signatory, Mohammed Berhan Blata, recanted, stayed with the government and later was allowed to go abroad and settle in Sweden where every now and then contributes articles.

In a pall talk event regarding the “disappeared” 11 Eritreans, she defended the regime’s actions .

Sophia and Saleh Johar

On January 4, 2008 in an article which shocked the Eritrean – American Diaspora, she wrote an article targeting Awate’s controversial webmaster Saleh Gadi (since changed last name to Johar) 19th paragraph, which begins with “In 1977, my source…”

When he sued for defamation, she hired a legal firm and went to a California court where the judge decided that they had no jurisdiction as the plaintiff was residing in Virginia.

She declared victory in the pro Eritrean government website dehai while the plaintiff’s status on the case became an issue as he did not update his supporters on the cause that was regarded as an offense on free speech and a continuing effort by the Eritrean regime trying to silence dissenters in the Diaspora.

Sophia and Sweden

While Sophia ‘celebrated” her victory, she attended a “horn of Africa” meeting in Stockholm where the attendees donated 100.000 Korons for her “legal defense”.

In an interview with a Swedish media, “She was scathing in her criticism against the Swedish involvement. “What is wrong with you Swedish media? Leave us alone, we want to manage our own country by ourselves. Why would you care about Dawit Isaak, one single individual? This campaign will come to nothing", she said to Dagens Nyheter’s journalist Sanna Björling. She continued by questioning what democracy really was.“Who decides what democracy is? We have our own type of democracy! There is no real opposition anyway, they are all runaway thugs, “Sophia Tesfamariam said to DN. For details visit http://mobil.sr.se/site/index.aspx?artikel=3020115

Sophia and Sanctions targeting individuals

A few years ago, her sister Helen Tesfamariam in one of the Eritrean regimes various publicly open humanitarian and social events in the Washington DC area, donated more than $10,000 planned for her wedding to an Eritrean “cause”. When this was reported on websites, Awate's co-founder wrote a satirical article whereby she was given “Platinum” award for her service to the ruling party of Eritrea. It was no surprise then to Metro residents when the divorce was processed quietly.

Sophia invariably has inconsistent articles in which she sometimes has formal flows and then slides into insults and brazen name calling. For some observers, these brazen outbursts are deemed to be her own while the formal ones are the Eritrean Regime’s advisors giving her legal and detailed sources from inside the country. Recently she has progressed into interviews and meetings with Ethiopian opposition groups. http://www.ethiopianreview.com/forum/vi ... 51&p=99189

In the process of her service to the now sanctioned regime, she is given credit for “silencing” writers and commentators whose “demise” in the Internet battles with the Diaspora is seen as propaganda value to Isaias’s abhorrence for free media.

Sophia Tesfamariam, whose father was an employee of the Ethiopian Airlines, is believed to have been born in Ethiopia, grew up in several African countries, before the family settled in the Reston Virginia area. She is married with three children and has a bachelor’s degree. There is also speculation she has been given an upgraded version of Tsehai Habtemariam’s position at the Eritrean Embassy. Tsehai left the office to accompany her husband, Howard University’s Surgeon Dr. Haile Mezghebe to Eritrea. Tsehai Habtemariam’s previous official title was “Political Officer” which callers used to hear upon calling her line.

Eritrea has been under a UN imposed Sanction since December 23, 2009. This Sanction has a travel ban on high ranking officials, arms embargo and condition to freeze assets belonging to individuals or firms related thereof.

Observers in the Diaspora see this “hiring” as preemption to the diplomatic void that could be created if Presidential advisors who speak English such as Yemane Ghebreab and Yemane Gebremeskel are prohibited from traveling abroad. While Sophia is at the forefront of the media blitz by the regime, it is claimed the main enforcers of the regime’s campaign of intimidation and blackmail remain behind.
ሞቼ እየተነሳሁ ልሙት እንደገና
አንድ ሞት ላገሬ አይበቃትምና
-...-
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 401
Joined: Thu Feb 09, 2012 8:36 pm

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sat Jun 02, 2012 9:28 pm

recho ወሳኟ......አሁን ደግሞ የግርጌ ጥቅስሽን ከአሳ ወደ ወደእኔ አዞርሽው :lol: ንፉግነቴ እንደተጠበቀ ሆኖ የአባቴ ስም ስፔሊንግ ይስተካከልልኝ....በህግ አምላክ :lol:

እኔ የምለው ግን......አሪፍ ውይይት ለማድረግ የግድ አንድ ምስኪን ህፃን መቀጥቀጥ አለባት ወይንስ አሜሪካ ያለ አበሻ ጎዳና ተዳዳሪ መሆን አለበት :?: :wink:

recho wrote:
ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:recho ወሳኟ.....በቃ አርፌያለሁ :lol:
ዝበል ጠማማ ወያኔ :lol: :lol: :lol: :lol: ብታኮርፍ ባታኮርፍ ማን ያይህና ... ነገረኛ ቅቅቅቅ አሁንስ ፊርማዬን ወደድካት ? ስንታባህ አይን ነው ያለህ ደግሞ :lol: :lol: :lol: :lol: ነገረኛ :lol: :lol:
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby recho » Sun Jun 03, 2012 2:49 am

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote: ስፔሊንግ ይስተካከልልኝ....በህግ አምላክ :lol:
አይይ ምነው ትዛዝ አበዛህ አላስተካክልም :lol: :lol:

እኔ የምለው ግን......አሪፍ ውይይት ለማድረግ የግድ አንድ ምስኪን ህፃን መቀጥቀጥ አለባት ወይንስ አሜሪካ ያለ አበሻ ጎዳና ተዳዳሪ መሆን አለበት :?: :wink:
ስለምን ይወራ ? መልስ ስትጀምር አንተ ዶማ አንተ ጌ ምናምን ሳትባባል ውርካ ላይ ማውራት የተከለከለ ነው የሚመስለው እና ክስድድብ ከሌለበት ይቻላል ምን ችግር .. ስድብ የሌለበት ኮንዲየንሲየሽን ትሪትመት የሌለበት የሌለበት ጨዋታ እንደውም አምሮኝ ነበር :lol: :lol: ቶፒክ ምረጥ ... ታኢያ አቢዩታዊ ዲሞክራሲ ምናምን እንዳትለኝ አደራ ወያኔው :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sun Jun 03, 2012 3:03 am

recho wrote: ቶፒክ ምረጥ ... ታኢያ አቢዩታዊ ዲሞክራሲ ምናምን እንዳትለኝ አደራ ወያኔው :lol: :lol:

:lol: :lol: :lol: ደሞ እኔን ነገረኛ ትያለሽ ቅቅቅቅቅቅቅ

እኔ የማውቀውን ቶፒክ እንዳልጀምር ማእቀብ ስለጣልሺብኝ ቶፒክ የመምረጡ ሀላፊነት አንቺ ላይ ወድቋል :lol: ለውይይት ተዘጋጅቼ እየጠበኩኝ ነው
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby recho » Sun Jun 03, 2012 4:32 am

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:
እኔ የማውቀውን ቶፒክ እንዳልጀምር ማእቀብ ስለጣልሺብኝ ቶፒክ የመምረጡ ሀላፊነት አንቺ ላይ ወድቋል :lol: ለውይይት ተዘጋጅቼ እየጠበኩኝ ነው
ሲሪየስሊ ... እና ባላስጠነቅቅ ኖሮ ስለ አቢዩታዊ ዲሞክራሲ ልታወራ ነበር :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ኦራይጥ ስለ ዘ ዲክታረር ሙቪ እናውራ ... ዩር ፌቭሬት ስታፍ ኦን ዘ ሙቪ :lol: ግን ሲሪየስሊ ኦብሰስድ ሆኛለሁ ከዚህ ፊልም ጋር ...

ማይ ፌቭሬት ቦታዎች .. ሄሪሪሪር ፖተር :lol:
ኦ ባድ ኒውስ ኢትዝ ኤ ገርል ... ዌር ኢዝ ዘ ትራሽ ካን ? :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
እንዳልጨርስብህ .... ጎ ኦን ... :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sun Jun 03, 2012 5:50 am

recho......የማላውቀውን ርእስ የምትጀምሪው ምን አደረኩሽ :?: :lol: :lol:

የሚገርምሽ ነገር ዘ ዲክቴተርን ላየው ገብቼ አላስቅ ብሎኝ እንደምንም ብዬ 30 ደቂቃዎች ያህል ካየሁ በኻላ አላዲን እና ናዳል ዴዝ ቱ አላዲን ሬስቶራንት ውስጥ ተገናኝተው ማውራት ሲጀምሩ ተነስቼ ወጣሁ :lol: :lol: ስላላሳቀኝ ተናድጄ ገንዘቤን መልሱ ብዬ ገንዘቤን ባይመልስሉኝም ለሌላ ጊዜ ነፃ መግቢያ ፓስ ሰጥተውኛል :lol: ከዛ የራሴ ስራ እያሳቀኝ ወደቤቴ ሄድኩኝ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby recho » Sun Jun 03, 2012 6:03 am

ኤጭ! ድሮም ከፋራ ፈርፋራ ደረቅ ድርቅርቅ ወያኔ ጋር ማውራት ይሄው ነው መጨረሻው :lol: በል የኔ ቶፒክ አልተሳካም ... ያንተን አምጣ ... እንደፈእደብኝ ስለ አቢዩታዊ ዲሞክራሲ በቀር ሌላውን አወራለሁ ... ቀጽል ...

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:recho......የማላውቀውን ርእስ የምትጀምሪው ምን አደረኩሽ :?: :lol: :lol:

የሚገርምሽ ነገር ዘ ዲክቴተርን ላየው ገብቼ አላስቅ ብሎኝ እንደምንም ብዬ 30 ደቂቃዎች ያህል ካየሁ በኻላ አላዲን እና ናዳል ዴዝ ቱ አላዲን ሬስቶራንት ውስጥ ተገናኝተው ማውራት ሲጀምሩ ተነስቼ ወጣሁ :lol: :lol: ስላላሳቀኝ ተናድጄ ገንዘቤን መልሱ ብዬ ገንዘቤን ባይመልስሉኝም ለሌላ ጊዜ ነፃ መግቢያ ፓስ ሰጥተውኛል :lol: ከዛ የራሴ ስራ እያሳቀኝ ወደቤቴ ሄድኩኝ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sun Jun 03, 2012 6:14 am

recho wrote:ኤጭ! ድሮም ከፋራ ፈርፋራ ደረቅ ድርቅርቅ ወያኔ ጋር ማውራት ይሄው ነው መጨረሻው :lol:


:lol: :lol: :lol: ይቅርታ recho...የፋራ ነገር ምን ታረጊዋለሽ :lol:

ከሰሞኑ ትኩስ ዜናዎች ላስብ ሞክሬ ፍሎሪዳ ውስጥ የሆምለሱን ፊት እያጣጠመ ሲበላ የተገደለው ሰውዬ ነው ሞቅ ያለው ወሬ :lol: :lol: ስለካኒባሎች ምን ማውራት እንደምንችል አላውቅም.....ግድየለሽም ከዲክቴተር ሌላ አምጪ እንጂ አንቺ በጣም ትሻያለሽ
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests