እኔም እኮ ስምንተኛው ሺህነቱን እንጂ በሀሳብ ለምን ተለያየን አልወጣኝም :wink: እኔና አንቺማ በተወሰኑ ጉዳዮች ላይ በሀሳብ አለመስማማት በሌሎች ላይ ከመስማማት እንደማያግደን በዋርካ ፖለቲካና ፍቅር ላይ በተግባር አስመስክረናል....አይደል እንዴ :?: :lol:
ግን recho......አንዳንዴ ነገር ቶሎ አይዞርልኝም :wink: ጌታም ጠቀስ አድርጎት አልፎታል ግን...ከታች ያሉትን ተመልከቻቸው እስቲ እታለም
ለማንኛውም ካለዶ .. አይክፋህ ... አት ሊስት እኔ አልከፋኝም
እውነቱ የቱ ላይ እንደሆነ ለማወቅ ራሳቸው ኤርትራዊያን ያውቁታል... ቢጠቀሙም የሚጠቀሙት .. ቢጎዱም የሚጎዱት እነሱ ናቸው
"እኔ" እና "እነሱ" :wink:
ይመችሽ recho :!:
recho wrote:አይዞህ አይገርምም ... ሁሉም ያመነበትን ይዞ መጉዋዝ ግላዊ ነጻነታችን ነው ... በዚህ ጉዳይ በሀሳብ አለመግባባታችን ያው ሰዋዊ ነው..... እውነቱ የቱ ላይ እንደሆነ ለማወቅ ራሳቸው ኤርትራዊያን ያውቁታል... ቢጠቀሙም የሚጠቀሙት .. ቢጎዱም የሚጎዱት እነሱ ናቸው ... ግን እንዳልከው እኔና አንተ በሀሳብ መለያየታችን እዳው ገብስ ነው .. :) በምንስማማበት ላይ እናተኩራለን ምን ችግር :)ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:እውነትም ስምንተኛው ሺህ......ከጌታ እና ነጠብጣብ ጋር ተስማምቼ በምናባዊው ሀገር ከሚኖሩት እነrecho ጋር በሀሳብ ተለያየን :lol: