:)

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sun Jun 03, 2012 8:09 am

recho....አዲሱን ነጠላ ዜማዬን ልጋብዝሽ.....በዛውም ማንነቴን ይፋ ማውጣት ስለፈለኩኝ ነው....እንተዋወቅ :lol: :lol:

A0012
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ካለድ » Sun Jun 03, 2012 9:13 am

-...-. ባለ ነጠብጣቡ...ልዮነታችን ፍልስፍና ላይ ነው ኤርትራ የምትከተለው ፍልስፍና ለ ምእራቡ አለም ራስ ምታት ነው:ሶፊ እኮ በ 1983 የአሜሪካንን ዜግነቶን ይዛ ወደ ጀግኖቹ ምድረ ወደ ሳህል (ናቅፍ) የነጻነቱን ትግል የተሳተፈች ብርቅይ ኤርትራዊ ናት ...ለ ኤርትራ ህዝብም እይገለገለች ናት ሶፊ ከ ኤርትራ መንግስት 5 ሳንቲም አትፈልግም ሀገራዊ ግዴታዋን እንደ ማንኛውም ኤርትራዊ እየተወጣች ነው:
Aid was fashionable at one point in time, but with experience we see that in fact, aid has been disabling for Africa,The resources are there, the endowments are there, and yet there is still no infrastructure, our manufacturing and industries are not globally competitive and we have been unable to exploit the advantage we have in terms of national resources, mineral resources, geography, and water to change the quality of life in Africa.

We know our reality better than anybody else. We can identify our needs and specify what we need to change in reality; we may not have the resources but we want to develop institutions and the capacity to write our own programme. If we need someone else's support then we can outsource but ultimately we would be owners of our own programme.
we would be owners of our own programme እዚ ጋር ነው ጌሙ
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm

Postby -...- » Sun Jun 03, 2012 12:42 pm

ካለድ ጥያቄዬን አልመለስክም

እንደገና እየውና መልስልኝ
ሞቼ እየተነሳሁ ልሙት እንደገና
አንድ ሞት ላገሬ አይበቃትምና
-...-
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 401
Joined: Thu Feb 09, 2012 8:36 pm

Postby ገልብጤ » Sun Jun 03, 2012 4:41 pm

ሪቾ እንዲህ ብላ ነበር አንድ ሰሞን
ሶ ሮቤል ሀይሉ አገራችንን እስከዛሬ ተሰልፋበት በማታውቅ የተለየ ዘርፍ እንድትጠራ አድርጉዋታል ! እነ አበበ ቢቂላ በባዶ እግራቸው ሮጠው አገር ሲያስጠሩ .. የዘመናችን አንበሳ ደግሞ በባዶ ጭንቅላቱ እና በ ራቁት አይምሮው እያስጠራን ነው ! ይቅናው ልንል ነው ? ወይ ግሩም ! ምስኪን እናቱ ....

ዛሬ ደግሞ ከዝሙተኛ ( ከግብረስዶም ) ከሆነውና ከሚደግፈው ሰው ጋር ትቀዳለሽ ...አይ ጊዜ ስንቱን ያሳያል ..ለካስ ያ ስውዬ የስላ ትችቱን ሲያወርድባተ የነበረው ወዶ አይደለም ( እናመስግንሀለን )
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby recho » Sun Jun 03, 2012 5:49 pm

ገልብጤ wrote:ዛሬ ደግሞ ከዝሙተኛ ( ከግብረስዶም ) ከሆነውና ከሚደግፈው ሰው ጋር ትቀዳለሽ ...አይ ጊዜ ስንቱን ያሳያል ..ለካስ ያ ስውዬ የስላ ትችቱን ሲያወርድባተ የነበረው ወዶ አይደለም ( እናመስግንሀለን )
ስሜን ጠርተህም ብትናገር ካንተና ከብረ አበሮችህ ጋር መነጋገሩ ዌስት ኦፍ ታይም ነው ብዬ አምኜ ነበር አሁንም አምናለሁ ... ላንዴ መልስ ብሰጥህ ግን አይጎዳም መሰል ...

ዳግማዊ ዋለልኝ በሚባል ኒክኔም የሚጽፈው ወያኔ ጌ ነው እና ከሱጋር እንዴት ታወሪያለሽ መስሎኛል ጥያቄህ ባጭሩ ... እንዴት ነው ትተዋወቃላቹ እንዴ ከዋርካ ውጪም ? ወይንስ ዳግማዊ ጌ ነኝ ብሎ ያወራበት ወይንም ጌ መሆኑን ያመነብት ቦታ አለ ? እያንዳንዱ የምትጽፉትን እየተከታተልኩ የማነብበት ምንም ምክኒያት ስለሌለኝ ሚስ ያረኩት ነገር ሊሆር ይችላል ... እሺ ነኝ ብሎ አምኖ ቢሆንስ ? የመኦን ምብት ይኖረዋል ... እኔም ደግሞ አምሬ የሚያደርገውን ነገር እንደምጠላ ከመናገር ወደሁዋላ አልልም .. በተለይ አገርን ያክል ነገር ወክሎ ቢወጣ ... ከዛ ውጪ ግን እዚህ ዋርካ ላይ የሚጽፉ ኒክ ኔሞችን በሚመለከት .. በጥልቀት የማውቀው ነገር በሌለብት ሁኔታ ስለሰውየው ምንም ማለት አልችልም .. አንድ ግልጽ ነገር .. ይሄ ክርር ያለ የወያኔነት አቁዋሙን አልወደውም እሱንም በግልጽ እናገራለሁ ...

እስቲ ራስህ እና ግብረ አበሮችህ የምታደርጉትን ዞር ብለህ እየው ... ካንተ ብንጀምር እጅግ ሲበዛ ውሸታም ነህ ... የተሳቀልህ መስሎህ በፕራይቬት እንደማወራህ አርገህ ፖስት ያደረከው በዋርካ ላይ ባታምነውም በህሊናህ ድብን ያለ ውሸት እንደሆነ ታውቀዋለህ .. አንድም ፕራይቬት ሜሴጅ ጽፌልህ አላውቅም ... ሌላም ብዙ መጨመር ይቻላል .. ግን መብትህ ነው .. የሚያስደስትህ ኮሆነ ...

ከዚህ ወዲህ ብዙ ባንመላለስ ጥሩ ነው .. መናገር የፈለከውን ሁሉ መናገር ትችላለህ ... የመናገር መብትህን ተጠቅመህ ... ከቻልን ግን አይዲያ ላይ እንወያይ ... ፐርሰናል ስድድብን አስወግደን .. ምንም ልሁን ምን ... እናንተ የምታውቁዋት ሪቾ ዋርካ ላይ ያለችውን ነው .. በጣም በጣም ጥቂት ሰዎች ጋር ፐርሰናል ፊሊንጎቼን አውርቼ አቃለሁ .. ሪቾ እና ሪቾ ግን በጣም ይለያያሉ ...

መልካም ሰንበት ... :)
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ዉቃው » Sun Jun 03, 2012 6:45 pm

ስማ ገልብጤ .....ሰይጣን ይገልብጥህና...ሪጮን አትናገራት :: አዎ ..ለሷ ተደርቤ ነው ይህን የምልህ ! ስማንጂ ..የሰዎችን አቋም መቃወምና አብሮ በፕላኔቱ ላይ መኖር ነው አስማሚው :: እንበልና መኪናህ ተገለበጠና ትንፋሽህ ቀጥ አለ :: ጌይ ሜዲክ ደርሶ በማውዝ ቱ ማውዝ ምናምን ሲፒአር ነፍስህን ቢመልሳት ምን ትላለህ ? እንዲያስ ከሚሆን ብሞት ይሻላል ነው ? ወይ ደግሞ ዳኛ ፊት ብትቀርብ : በፖሊስ ፑል ኦቨር ብትደረግ : ሻፒንግ ሄደህ ጌይ ካሸር ቢያጋጥምህ ......ካንተ/ካንቺ ጋር አልነጋገርም ...ይህንን አልገዛም : እያልክ ነው የምትወጣው ? አመዳም ::

እናም ካሁን ወዲያ ሪችን ብትናገራት በጫማ ጥፊ ወልውዬ ወልውዬ ..በቲራ ነው የምዝረጋህ :: አርፈክ ተቆመጥ :: ዋእ!
______________________________________
ዳግማዊ ደግሞ ..ነገረ- ስራህን በቅርብ የማልከታተል እንዳይመስልህ :: ሪችን ለማማለል ..አሁን ደግሞ ባመሪካን አይደል ፊትክን አዙረህ መጣህ :: የኛ ዘቮይስ ! ዳኞቹ አልዞር ሲሉ አንተ ዞርክ ! ...አንተም ቢሆን አረፍክ ቁጭ በል :: ዋ !
------------------------------------------

አባ ዉቃው
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
ዉቃው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1035
Joined: Sun Jan 07, 2007 2:48 am

Postby ገልብጤ » Sun Jun 03, 2012 6:58 pm

recho wrote:
ገልብጤ wrote:ዛሬ ደግሞ ከዝሙተኛ ( ከግብረስዶም ) ከሆነውና ከሚደግፈው ሰው ጋር ትቀዳለሽ ...አይ ጊዜ ስንቱን ያሳያል ..ለካስ ያ ስውዬ የስላ ትችቱን ሲያወርድባተ የነበረው ወዶ አይደለም ( እናመስግንሀለን )
ስሜን ጠርተህም ብትናገር ካንተና ከብረ አበሮችህ ጋር መነጋገሩ ዌስት ኦፍ ታይም ነው ብዬ አምኜ ነበር አሁንም አምናለሁ ... ላንዴ መልስ ብሰጥህ ግን አይጎዳም መሰል ...

ዳግማዊ ዋለልኝ በሚባል ኒክኔም የሚጽፈው ወያኔ ጌ ነው እና ከሱጋር እንዴት ታወሪያለሽ መስሎኛል ጥያቄህ ባጭሩ ... እንዴት ነው ትተዋወቃላቹ እንዴ ከዋርካ ውጪም ? ወይንስ ዳግማዊ ጌ ነኝ ብሎ ያወራበት ወይንም ጌ መሆኑን ያመነብት ቦታ አለ ? እያንዳንዱ የምትጽፉትን እየተከታተልኩ የማነብበት ምንም ምክኒያት ስለሌለኝ ሚስ ያረኩት ነገር ሊሆር ይችላል ... እሺ ነኝ ብሎ አምኖ ቢሆንስ ? የመኦን ምብት ይኖረዋል ... እኔም ደግሞ አምሬ የሚያደርገውን ነገር እንደምጠላ ከመናገር ወደሁዋላ አልልም .. በተለይ አገርን ያክል ነገር ወክሎ ቢወጣ ... ከዛ ውጪ ግን እዚህ ዋርካ ላይ የሚጽፉ ኒክ ኔሞችን በሚመለከት .. በጥልቀት የማውቀው ነገር በሌለብት ሁኔታ ስለሰውየው ምንም ማለት አልችልም .. አንድ ግልጽ ነገር .. ይሄ ክርር ያለ የወያኔነት አቁዋሙን አልወደውም እሱንም በግልጽ እናገራለሁ ...

እስቲ ራስህ እና ግብረ አበሮችህ የምታደርጉትን ዞር ብለህ እየው ... ካንተ ብንጀምር እጅግ ሲበዛ ውሸታም ነህ ... የተሳቀልህ መስሎህ በፕራይቬት እንደማወራህ አርገህ ፖስት ያደረከው በዋርካ ላይ ባታምነውም በህሊናህ ድብን ያለ ውሸት እንደሆነ ታውቀዋለህ .. አንድም ፕራይቬት ሜሴጅ ጽፌልህ አላውቅም ... ሌላም ብዙ መጨመር ይቻላል .. ግን መብትህ ነው .. የሚያስደስትህ ኮሆነ ...

ከዚህ ወዲህ ብዙ ባንመላለስ ጥሩ ነው .. መናገር የፈለከውን ሁሉ መናገር ትችላለህ ... የመናገር መብትህን ተጠቅመህ ... ከቻልን ግን አይዲያ ላይ እንወያይ ... ፐርሰናል ስድድብን አስወግደን .. ምንም ልሁን ምን ... እናንተ የምታውቁዋት ሪቾ ዋርካ ላይ ያለችውን ነው .. በጣም በጣም ጥቂት ሰዎች ጋር ፐርሰናል ፊሊንጎቼን አውርቼ አቃለሁ .. ሪቾ እና ሪቾ ግን በጣም ይለያያሉ ...

መልካም ሰንበት ... :)

እስቲ ራስህ እና ግብረ አበሮችህ የምታደርጉትን ዞር ብለህ እየው ... ካንተ ብንጀምር እጅግ ሲበዛ ውሸታም
ነህ ... የተሳቀልህ መስሎህ በፕራይቬት እንደማወራህ አርገህ ፖስት ያደረከው በዋርካ ላይ ባታምነውም በህሊናህ ድብን ያለ ውሸት እንደሆነ ታውቀዋለህ .. አንድም ፕራይቬት ሜሴጅ ጽፌልህ አላውቅም ... ሌላም ብዙ መጨመር ይቻላል .. ግን መብትህ ነው .. የሚያስደስትህ ኮሆነ

:lol: :lol: በቃ ይህ ብቻ እኮ ነው ውሽት ያወቅሽብኝ ..አንቺ ግን ዋሽተሽ አላውቅም ብላሽ እንዳትምይ ..ያለነው ዋርካ ላይ መሆኑን ረሳሽው አይደል..አንቺ ራስሽ አካባጅ ነገር ነሽ ..ከምር በደንብ አላነበብኩሽም እንጂ ...በፕራይቬት ጻፈችልኝ ብየ የቆላኝ እንዳይመስልሽ...ስንቱ ውሽታም እያለ አንቺንም ጨምሮ ..መልስም አልፈልግም አንድ ሴት መለስችልኝና ምን ጥቅም አገኘሁ ...ምንም ባንቺ ቤት እኮ ዋርካ ላይ ብቸኛዋ ሴት አድርገሽ ራስሽን ቆጥረሽ ዋል..ኤጭ

ገልብጤና ግብራበሮቹ

እነማን ይሆኑ ..ማብራሪያ እፈልጋለሁ

ስማ ኣታ ውቃው የሚወቃ ይውቃህና ና ውጣ ..ወይ አርፈህ ብትቀመጥ ይሻልሀል አላርፍ ካልክ ግን ይሄ ጸጉር አልባ ግብዴ ጨንቅላትህን ቦውሊንግ አንዳልጫወትበት...
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby recho » Sun Jun 03, 2012 7:24 pm

ውቃው :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: እሁድህ እንዴት ነው ? አቦ ዲክኪያም ቀን ነው :lol:

"የሰዎችን አቁዋም መቃወምና አብሮ በፕላኔቱ ላይ መኖር " የእለቱ ምርጥ ንግግር ! ከርን ግን እኔና ዳግማዊ መጀመሪያ ላይ አልተግባባንም .. የአቅዋም ምንነታችን እስኪታወቅ .. መስመራችን በፍጹም ክሮስ አይደራረግም ... ስለዚህ ክሮስ አለመደራረጉ ባዘር እደማያደርገን ካልንግግር ተግባባን .. ላለመግባባት መግባባት .. ወደኔ አቁዋም አይመጣም ወደሱም አልሄድም .. ስለዚህ ኮመን ግራውንድ ላይ ብቻ እናወራለን .. ካልተግባባን ያው እንተወዋለን ... ከገልብጤና ከግብረ አበሩ ግን በአቁዋም መግባባት አይታሰብም ... ይልቅ ለመግባባት የ አለም ህዝብ ሁሉ ገልብጤ መሆን አለበት ... በአዋርካ አለም ይቻላል ምክኒያቱም ዩ ካን ሀቭ 1000000000000000 የተለያየ ኒክኔም .. በሪል ወርልድ ግን :lol:

ዳግማዊ የሰራህን ይስጥህ አንተ አመዳም ወያኔ ወደጠላሁት ክርክር ከተትከኝ .. :twisted:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገልብጤ » Sun Jun 03, 2012 7:32 pm

recho wrote:ውቃው :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: እሁድህ እንዴት ነው ? አቦ ዲክኪያም ቀን ነው :lol:

"የሰዎችን አቁዋም መቃወምና አብሮ በፕላኔቱ ላይ መኖር " የእለቱ ምርጥ ንግግር ! ከርን ግን እኔና ዳግማዊ መጀመሪያ ላይ አልተግባባንም .. የአቅዋም ምንነታችን እስኪታወቅ .. መስመራችን በፍጹም ክሮስ አይደራረግም ... ስለዚህ ክሮስ አለመደራረጉ ባዘር እደማያደርገን ካልንግግር ተግባባን .. ላለመግባባት መግባባት .. ወደኔ አቁዋም አይመጣም ወደሱም አልሄድም .. ስለዚህ ኮመን ግራውንድ ላይ ብቻ እናወራለን .. ካልተግባባን ያው እንተወዋለን ... ከገልብጤና ከግብረ አበሩ ግን በአቁዋም መግባባት አይታሰብም ... ይልቅ ለመግባባት የ አለም ህዝብ ሁሉ ገልብጤ መሆን አለበት ... በአዋርካ አለም ይቻላል ምክኒያቱም ዩ ካን ሀቭ 1000000000000000 የተለያየ ኒክኔም .. በሪል ወርልድ ግን :lol:

ዳግማዊ የሰራህን ይስጥህ አንተ አመዳም ወያኔ ወደጠላሁት ክርክር ከተትከኝ .. :twisted:

ይልቅ ለመግባባት የ አለም ህዝብ ሁሉ ገልብጤ መሆን አለበት ... በአዋርካ አለም ይቻላል ምክኒያቱም ዩ
ካን ሀቭ 1000000000000000 የተለያየ ኒክኔም .. በሪል ወርልድ ግንልክ ነሽ ማይቻል የለም ሁሉንም መሆን ይቻላል...ቢያስፈልግም ገልበጥ ማለት ያለ ነው ይህ ደግሞ ..ነገር ነገር ብሎሻል እና ክብሪት ሊጫር ነው ....የገልብጤ ግብረ አበሮች እነማን ናቸው :?:

ገልብጤ በሰንበት ቀን የተጸነሰው
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby recho » Mon Jun 04, 2012 2:28 pm

ገልብጤ wrote: ገልብጤ በሰንበት ቀን የተጸነሰው
ቅቅቅ የዋርካ ገልብጤ ወይንስ የገልብጤ ፈጣሪ ገልብጤ? :lol: :lol: :lol: ግን ከምር አትናደድብኝና ይቺን አረፍተነገር እዚህ ያስገባሀት ለምንድነው ? ማን ጠየቀህ ? :lol: :lol: ማሪያምን ልጣላህ አይደለም ግን አስቃኝ ነው ... ሪቾ መቼ እንደተጸነሰች ኖ ክሉ .. ቀንቼ መሆን አለበት ...

ሰላም አውለን እስቲ ...
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ጌታ » Mon Jun 04, 2012 3:13 pm

ገልብጤ wrote: ....የገልብጤ ግብረ አበሮች እነማን ናቸው :?:

ሪጮ ይህን ጥያቄ እንደጦር ብትፈራውም እኔ ልመልስላት:: የገልብጤ ግብረ አበሮች:

1. እኔ
2. ሙዝ
3. ውቃው እና
4. ዘገደገደው ናቸው :lol: :lol: :lol: :lol:
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ገልብጤ » Mon Jun 04, 2012 4:05 pm

recho wrote:
ገልብጤ wrote: ገልብጤ በሰንበት ቀን የተጸነሰው
ቅቅቅ የዋርካ ገልብጤ ወይንስ የገልብጤ ፈጣሪ ገልብጤ? :lol: :lol: :lol: ግን ከምር አትናደድብኝና ይቺን አረፍተነገር እዚህ ያስገባሀት ለምንድነው ? ማን ጠየቀህ ? :lol: :lol: ማሪያምን ልጣላህ አይደለም ግን አስቃኝ ነው ... ሪቾ መቼ እንደተጸነሰች ኖ ክሉ .. ቀንቼ መሆን አለበት ...

ሰላም አውለን እስቲ ...

ቅቅቅ የዋርካ ገልብጤ ወይንስ የገልብጤ ፈጣሪ ገልብጤ

የዋርካው ገልብጤ
ግን ከምር አትናደድብኝና

:lol: :lol: ልሳቅ እንጂ አይከፈልበት ..እንዳንቺ የሚናደድ ይኖር ይሆን
ይቺን አረፍተነገር እዚህ ያስገባሀት ለምንድነው

በሰንበት ቀን ስለተጸነስኩ..ቁልፍ ሰው ስለሆንኩ
ማን ጠየቀህ

ማንም ባይጠይቀኝስ
ማሪያምን ልጣላህ አይደለም ግን አስቃኝ ነው

እሺ መሳቅም መብትሽ ነው
ሪቾ መቼ እንደተጸነሰች ኖ ክሉ .. ቀንቼ መሆን አለበት

እንኳን አንቺ እናትሽም አይመልሱት :P
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby recho » Mon Jun 04, 2012 4:12 pm

ጌታ :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Tue Jun 05, 2012 12:22 am

recho wrote:ዳግማዊ የሰራህን ይስጥህ አንተ አመዳም ወያኔ ወደጠላሁት ክርክር ከተትከኝ .. :twisted:

:lol: :lol: :lol: ልፊ ብሎሽ ነው እንጂ ምን አከራከረሽ......ከጦጣ ጋር ለመከራከር የጦጣዎችን ቋንቋ መቻልና እንደጦጣ ማሰብን ይጠይቃል.....አይሳነኝም ካልሽ በርቺ :lol:ጓድ ውቃው
ውቃው wrote:ሪችን ለማማለል ..አሁን ደግሞ ባመሪካን አይደል ፊትክን አዙረህ መጣህ :: የኛ ዘቮይስ ! ዳኞቹ አልዞር ሲሉ አንተ ዞርክ ! ...አንተም ቢሆን አረፍክ ቁጭ በል :: ዋ !

ባለኝ ልዩ ተስጦ ልጠቀም ብዬ ነው :wink: አይሆንም ካልክ ትቼዋለሁ :lol:
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby recho » Wed Jun 06, 2012 1:50 pm

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote: :lol: :lol: :lol: ልፊ ብሎሽ ነው እንጂ ምን አከራከረሽ......ከጦጣ ጋር ለመከራከር የጦጣዎችን ቋንቋ መቻልና እንደጦጣ ማሰብን ይጠይቃል.....አይሳነኝም ካልሽ በርቺ :lol:
ቅቅቅ ሳላያት ቆየሁት ይቺን ... አንተ ግን ለምን ጌ ነኝ ብለህ ነገርካቸው ? ይሄው ጦርነቱ ለኔም ተረፈ .. እኔኮ ሲያገሉህ አሳዝነህኝ ነው ያናገርኩህ :lol: በአንድ በኩል ወያኔ በሌላ በኩል ጌ ሆነህ :lol: ሰላም ነው ለሁሉም ? ጠፉ ደግሞ ... ሊደብረኝ ነው ... :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 8 guests