መሰረት ወደ ኢትዮጵያ ተመልሳለች

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

መሰረት ወደ ኢትዮጵያ ተመልሳለች

Postby ስጥ እንግዲህ » Wed Jun 27, 2012 7:43 pm

የታወቀቺው የፊልም ተወናይ መሰረት ብርሀኔ በሙላቱ አስታጥቄ ጋባዥነት አሜሪካ ለጥቂት ሳምንታት ክትፎ ስትበላ ቆይታ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሳለች::
http://www.diretube.com/diretube-exclus ... 6b499.html
ሙላቱ የጋበዛት በርክሊ ዩኒቨርስቲ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሲሰጠው እንድታጅበው ነው::
አይገርማችሁም...እኔን ግርም ብሎኛል::

ሰሞኑን ሲወራ የነበረውን ጥገኝነት.... ገለመሌ ጠየቀች የሚለውን አሉባልታ ልተውና:: ሙላቱ ከዚያ ሁሉ የኪነት ሰው መሰረትን በምን መርጦ ነው የጋበዛት? መሲ ሙላቱ ጋበዛትም አልጋበዛትም እያሸበረቀች ያለች ተዋናይ ነች:: ይልቅ የሙላቱ የራሱ አብሮ አደግ የኪነት ባለሙያዎች ስንት አሉ አይደለም እንዴ ለምን እነሱን አልጋበዘም? ደሞስ ለክብር ዶክትሬት ይሄ ሁሉ ዘጭ እምበጭ ምን ይሉታል:: ሲያልቅ አያምር አሉ::
ስጥ እንግዲህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1002
Joined: Fri Sep 29, 2006 1:30 pm

Postby fiyamita » Mon Jul 09, 2012 3:53 pm

ውነትም ሰጥ እንግዲህ! ደሞ አንጋፋ ና ወጣት ከያኒ ለምን ፒሰ ሆኑ ብሎ ነገር መጣ!
fiyamita
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Sun Aug 02, 2009 5:24 pm

Postby ስጥ እንግዲህ » Tue Jul 10, 2012 5:40 pm

ምን ታካብጂያለሽ:: ማን ፒስ አይሁኑ አለ? ሽማግሌው ቺክ ፈልጎ ካልሆነ በቀር ስንት አዛውንት እያለ መሲን መጋበዝ ምን አመጣው?
fiyamita wrote:ውነትም ሰጥ እንግዲህ! ደሞ አንጋፋ ና ወጣት ከያኒ ለምን ፒሰ ሆኑ ብሎ ነገር መጣ!
ስጥ እንግዲህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1002
Joined: Fri Sep 29, 2006 1:30 pm

Postby ጌቾ 2 » Wed Jul 11, 2012 7:07 am

ሳታውቁ አታውሩ መሰረት የሙላቱ አስታጥቄ የልጁ ገርልፍረንድ ( እጮኛ ) ነች
ጌቾ 2
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 53
Joined: Mon May 17, 2010 10:19 am

Postby ገደል » Wed Jul 11, 2012 12:47 pm

ሙላቱ ወንድ ልጅ የለውም
ገደል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 489
Joined: Sat Jan 02, 2010 12:03 am

Postby ስሙ ይናገር » Wed Jul 11, 2012 8:00 pm

sugar daddyዋ ሊሆን ይችላላ ቅቅቅቅ ቆንጆ ስለሆነች ይሆናላ ደግሞም ምን ታካብዳላችሁ
God is Great
ስሙ ይናገር
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1150
Joined: Fri Mar 14, 2008 4:46 pm

Re: መሰረት ወደ ኢትዮጵያ ተመልሳለች

Postby ዳኘዉ » Sun Jul 15, 2012 2:12 pm

ስጥ እንግዲህ:- እንዴት ነህ?
በመጀመሪያ የተዋናይዋ ሙሉ ሥም መሠረት መብራቴ ተብሎ ይስተካከል::
ክትፎዉንስ ቢሆን ከአዲስ አበባዉ የአሜሪካዉን መርጣ ይሆን?
ሌላውና ዋናዉ ነጥብ:- ከላይ አንደ ሰዉ እንደገለጸዉ መሠረት የልጁ እጮኛ ናት
ሙላቱ ወንድ ልጅ የለዉም...ምናምን ያለዉ ግለሰብ ግን ዉሸታም ብቻም ሳይሆን ደፋርም ነው!
በተረፈ በሰሜን አሜሪካና በምዕራብ አዉሮፓ የክብር ዶክትሬት ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ነው:: መስፈርቱም በአገራችንና በአፍሪካ ከሚወሰደው መለኪያ በእጅጉ የተለየ ነው:: ስለዚህ ሙላቱ ሊኮራ ይገባዋል...በተለይ ከዚህ ዩኒቨርሲቲ እስከ ዛሬ ለነማን የክብር ዶክትሬት እንደተሰጠ ማየቱ ተጨባጭ ማስረጃ ይሆናል::

መልካም ቀንስጥ እንግዲህ wrote:የታወቀቺው የፊልም ተወናይ መሰረት ብርሀኔ በሙላቱ አስታጥቄ ጋባዥነት አሜሪካ ለጥቂት ሳምንታት ክትፎ ስትበላ ቆይታ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሳለች::
http://www.diretube.com/diretube-exclus ... 6b499.html
ሙላቱ የጋበዛት በርክሊ ዩኒቨርስቲ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሲሰጠው እንድታጅበው ነው::
አይገርማችሁም...እኔን ግርም ብሎኛል::

ሰሞኑን ሲወራ የነበረውን ጥገኝነት.... ገለመሌ ጠየቀች የሚለውን አሉባልታ ልተውና:: ሙላቱ ከዚያ ሁሉ የኪነት ሰው መሰረትን በምን መርጦ ነው የጋበዛት? መሲ ሙላቱ ጋበዛትም አልጋበዛትም እያሸበረቀች ያለች ተዋናይ ነች:: ይልቅ የሙላቱ የራሱ አብሮ አደግ የኪነት ባለሙያዎች ስንት አሉ አይደለም እንዴ ለምን እነሱን አልጋበዘም? ደሞስ ለክብር ዶክትሬት ይሄ ሁሉ ዘጭ እምበጭ ምን ይሉታል:: ሲያልቅ አያምር አሉ::
ዳኘዉ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Wed Jan 21, 2009 1:18 pm

Postby ስጥ እንግዲህ » Mon Jul 16, 2012 1:32 am

ዳኘው.....በጣም አመሰግናለሁ ስለ እርምትህ:: ይገርመሀል መሰረት ብርሀኔ ያልኩት ባርቆብኝ ነው እንዳልከው መብራቴ ነው ያባቱዋ ስም::

ስለ ሙላቱ አስታጥቄ አንስተህ "ሊኮራ ይገባዋል" ባልከው ላይ ትንሽ አለመስማማት ብጤ አለቺብኝ::

ሙላቱ ለኢትዮጵያም ሆነ ለአለም ያበረከተው ድንቅ የጃዝ ሙዚቃዎች ከ30 አመት በፊት ቆሞዋል:: ሙላቱ በእድሜ ገና አፍላ እድሜ ላይ ያለ ሰው ነው:: ግን ላለፉት 30 አመታት ሙዚቃ በመስራትም ሆነ ወጣቶችን በማስተማር ተሳትፎ አቁሞ ሎቢ ማድረግና በየከተማው እየዞረ ሽልማት መቀበል እንደ ሥራ ይዞታል:: ተሳስቼ ሊሆን ይችላል ግን አሁን ያለኝ ግንዛቤ ይህ ነው:: ሙላቱን ከ30 አመት በፊት የሰራቸውን የጃዝ ሙዚቃ እንደ 'የቤተክርስቲያን ደወል' እጹብ ድንቅ ሥራዎቹ እንደነበሩ አረጋግጣለሁ:: ምንያደርጋል ያን ያህል ግዙፍ ችሎታ እዚያው ላይ ቆመ::
ስጥ እንግዲህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1002
Joined: Fri Sep 29, 2006 1:30 pm

Postby admasradio » Mon Jul 16, 2012 5:29 pm

ሰላም .. ሰላም

አድማስ ሬዲዮ ከዚህ በፊት እንደዘገበው መሰረት መብራቴ የተጋበዘችው .. የአርቲስት ሙላቱ አስታጥቄ ልጅ (የሚኪ) ፍቅረኛ በመሆንዋ ነው ::

መሰረት ተመልሳለች:: የሰው ለሰዎቹ አበበ ባልቻ (አስናቀ) - ማህደር አሰፋ (መድሀኒት) እና ሰለሞን ቦጋለ (መርማሪው) እዚህ አሜሪካ መጥተዋል::

አበበ ባልቻ (አስናቀ) . የሚቀጥለው ቅዳሜ የአድማስ ሬዲዮ እንግዳ ሆኖ ይቀርባል:: ምን እንጠይቅላች ሁ? ጻፍ ጻፍ አድርጉት ....
The #1 Ethiopian infotainment radio in USA

Every Saturday from 2-6 pm (Eastern time) @1100AM(Atlanta) .... or LIVE at www.admasradio.info or LIVE from your cell phone (951) 262 4343 code 193902#
admasradio
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 169
Joined: Tue Mar 18, 2008 11:39 pm

Postby ስጥ እንግዲህ » Mon Jul 16, 2012 8:10 pm

ድራማው ለምን በድንገት እንዲያልቅ ተደረገ ብለህ ጠይቀው
admasradio wrote:ሰላም .. ሰላም

አድማስ ሬዲዮ ከዚህ በፊት እንደዘገበው መሰረት መብራቴ የተጋበዘችው .. የአርቲስት ሙላቱ አስታጥቄ ልጅ (የሚኪ) ፍቅረኛ በመሆንዋ ነው ::

መሰረት ተመልሳለች:: የሰው ለሰዎቹ አበበ ባልቻ (አስናቀ) - ማህደር አሰፋ (መድሀኒት) እና ሰለሞን ቦጋለ (መርማሪው) እዚህ አሜሪካ መጥተዋል::

አበበ ባልቻ (አስናቀ) . የሚቀጥለው ቅዳሜ የአድማስ ሬዲዮ እንግዳ ሆኖ ይቀርባል:: ምን እንጠይቅላች ሁ? ጻፍ ጻፍ አድርጉት ....
ስጥ እንግዲህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1002
Joined: Fri Sep 29, 2006 1:30 pm

Postby ኣሊዝ* » Tue Jul 17, 2012 8:09 am

@ሰጥ እንግዲ ምነው ትንሽ ስርኣት ቢኖርህ :oops:
አድማሶች በጣም እንወድኣችሀለን በርቱ, ለአስናቀ የምትጠይቁልን ጥያቄ ትክክለኛው ባህርውስ ቁጡ ነው ? ወይስ ????

አመስግናለሁ
ኣሊዝ*
ኣሊዝ*
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 4
Joined: Tue Jul 17, 2012 7:45 am

Postby ስጥ እንግዲህ » Tue Jul 17, 2012 5:22 pm

የቱ ጋ ስነስርአት እንደጎደልኝ ይነገረኛ......

ኣሊዝ* wrote:@ሰጥ እንግዲ ምነው ትንሽ ስርኣት ቢኖርህ :oops:
አድማሶች በጣም እንወድኣችሀለን በርቱ, ለአስናቀ የምትጠይቁልን ጥያቄ ትክክለኛው ባህርውስ ቁጡ ነው ? ወይስ ????

አመስግናለሁ
ኣሊዝ*
ስጥ እንግዲህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1002
Joined: Fri Sep 29, 2006 1:30 pm


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests