እንኳን በድጋሚ በሰላም መጡ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sat Jun 23, 2012 6:29 am

....የዛ ማዶ ሰዎች ዘፈን አያምራቸው

አጅሬ ትዝታ አልገባም ቤታቸው....

ንግስት አስቴር አወቀ

ፍቅሬን ጨረሰው
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sun Jul 22, 2012 10:15 am

I Know Why The Caged Bird Sings

Maya Angelou

The free bird leaps
on the back of the win
and floats downstream
till the current ends
and dips his wings
in the orange sun rays
and dares to claim the sky.

But a bird that stalks
down his narrow cage
can seldom see through
his bars of rage
his wings are clipped and
his feet are tied
so he opens his throat to sing.

The caged bird sings
with fearful trill
of the things unknown
but longed for still
and is tune is heard
on the distant hillfor the caged bird
sings of freedom

The free bird thinks of another breeze
and the trade winds soft through the sighing trees
and the fat worms waiting on a dawn-bright lawn
and he names the sky his own.

But a caged bird stands on the grave of dreams
his shadow shouts on a nightmare scream
his wings are clipped and his feet are tied
so he opens his throat to sing

The caged bird sings
with a fearful trill
of things unknown
but longed for still
and his tune is heard
on the distant hill
for the caged bird
sings of freedom.

መታሰቢያነቱ: የእኩልነት መብቶችን ላጎናፀፉን ጥቁር አሜሪካውያን...እናመሰግናለን :!:
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sat Jul 28, 2012 1:28 pm

ንጉሥ ጥላሁን ገሠሠ

መተከዝ ማሰብ ልምድም የለብኝም
እንቅልፌም ጠፋ ስትቀሪብኝ
እንዳንቺ ያለ መች አየው ወዳጅ
ልቤ ማገዶ የፍቅር ነዳጅ

ነይ ምነው በሏት.....ነይ ምነው በሏት...ነይ ምነው.....

አንቺ ልጅ ጎፈሬ
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sat Sep 29, 2012 8:29 am

"ጊዜው ሲለዋወጥ ሁሉም ጥሎ ሸሸ
ትርንጎ የሚመሰለው ጉንጭሽም ሟሸሸ
ስንቱን ነበር ያንቺ ፍቅር ያሳበደው
ውበት ቁንጅናሽን ዛሬ ምን ወሰደው?.......
"በውበት ቁንጅና ማን ነበር ያላንቺ

ተፈራ ካሳ በግርማ ተፈራ ካሳ
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sat Oct 20, 2012 7:48 am

የዋርካ ሁለተኛ ዓመት ልደታችንን እያከበርን ነው.......ገና በእንቦቃቅላ እድሜያችን ስንቱን ጣፍነው....ስለስንቱ ጉዳይ ተወያየን.....ስንቱን አስተዋይ; ስንቱን ዲየዲየብ አነበብነ...ኧረግ....ኧረግ....ኧረግ :lol:

ዳግማዊ ዋለልኝ.......እንኳን ደረስህ :wink:

ረዥም እድሜ.....ለዋርካችን :!:

አንቺ ልጅ አደራ

ኤፍሬም ታምሩ
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby recho » Sun Oct 21, 2012 3:23 am

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:የዋርካ ሁለተኛ ዓመት ልደታችንን እያከበርን ነው.......ገና በእንቦቃቅላ እድሜያችን ስንቱን ጣፍነው....ስለስንቱ ጉዳይ ተወያየን.....ስንቱን አስተዋይ; ስንቱን ዲየዲየብ አነበብነ...ኧረግ....ኧረግ....ኧረግ :lol:

ዳግማዊ ዋለልኝ.......እንኳን ደረስህ :wink:

ረዥም እድሜ.....ለዋርካችን :!:

አንቺ ልጅ አደራ

ኤፍሬም ታምሩ

ሀፒ በርዝዴይ ዳጊቾ ! እንኩዋንም ተወለድክ .. ከክፋት ደግነትህ ጋር የዋርካ ወርቅ ጉዋደኛዬ ነህ .. ስላወቅኩህ ደስ ይለኛል .... ነገሮችን በተለያየ አንግል እንዳይ ካደረጉኝ ሰዎች መካከል አንተ አንዱ ነህ .. ወያኔው ጉዋዴ .. መልካም ጤንነት ከረጅም እድሜ ጋር...

http://www.youtube.com/watch?v=_ELUIoLowaM
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby Gosa » Fri Oct 26, 2012 4:10 pm

ወንድሜ ዳግማዊ
ፍቅሩ ይሻለኛል ብዬ የፖለቲካውን ሩም ሸሽቼ ይህንን ያንተን ቤት ስፈትሽ ለዘለአለም የማልረሳውን ዘፈን አይቼ እንዴት ደስ አለኝ መሰለህ:: በተለይ በተለይ የመጨረሻዎቹ ስንኞች ለኔ ልዩ ትርጉም አላቸው ባይብል ውስጥ ሁሉ የሚኖሩ እስክመስለኝ ድረስ ቅቅቅ::

ከጎኔ እንዳላጣሽ የኔ ውለተኛ
ማፍቀርና ማመን ይቋጩልን ለኛ
እኔም ባንችው በቃኝ ሰው ለመውደድ አልደክምም ዳግመኛ
ሕይወትሽ ተሰርቆ እስኪወድቅም ክንዴ
አብረው ይቁረሱና ሆድሽ እና ሆዴ
በምድር መደሰቱም መለየቱም ይሁንልን ላንዴ!!!!!!

ስንኞቹን ከተሳሳትኩ አርመኝ በናትህ

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ክቡር ተሾመ አሰግድ

"ደሜን ባልቋደስ....የኔ አይናማ.....ከወንድም ከህትሽ...የኔ አይናማ
ከአንጀቴም በማዘል....የኔ አይናማ...ባልሆን እንደናትሽ....የኔ አይናማ
ከኔም ሆድ በፍቅር.....ተቀምጠሻል...እንደቀልድ እንደቀልድ..."

የኔ አካል
We must learn to live together as brothers or perish together as fools.
Martin Luther King, Jr.
Gosa
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Mon Nov 21, 2011 2:43 pm
Location: ethiopia

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Fri Oct 26, 2012 10:06 pm

ሠላም ታላቅ ሰው Gosa

ሀገር ቤት መሄድህን ዋርካ ላይ አንብቤ ነበር....እንኳን በሰላም ተመለስክ.....ቆይታህ መልካም እንደነበር ተስፋ አደርጋለሁ......ቤተሰብ; ቀዬውን; ሀገሩን በመልካም ሁኔታ እንዳገኘህና እንደተደሰትክ እገምታለሁ

ይሄ በጣም ከምወዳቸው ዘፈኖች አንዱ ነው.....በግሌ ወርቃማ የኢትዮጵያ ዘፈኖች ጊዜ ከምለው የ60ዎቹና 70ዎቹን ስሜት በጣም የሚገልፅ ነው....ዜማና ግጥም መሳ ለመሳ ሲዋብ....ይሔኔ ነው ዘፈን.......ግጥሙን በተመለከተ ግን አንተን ለማረም አልደፍርም :D

rechoዬ ወሳኟ......ወገቤ እስኪቀነጠስ እጅ ነስቻለሁ.....ከዋርካ እንቁ የመልካም ምኞትና የአድናቆት ቃል መስማቴ ለእኔ ትልቅ ክብር ነው.....በጣም አመሰግናለሁ :!: የዋርካ አምላክ ያክብርሽ; የተጠራጣሪዎችሽን አይን ይግለጥላቸው :wink: :lol:

አክባሪያችሁ
ወያኔው ዳግማዊ ዋለልኝ

Gosa wrote:ወንድሜ ዳግማዊ
ፍቅሩ ይሻለኛል ብዬ የፖለቲካውን ሩም ሸሽቼ ይህንን ያንተን ቤት ስፈትሽ ለዘለአለም የማልረሳውን ዘፈን አይቼ እንዴት ደስ አለኝ መሰለህ:: በተለይ በተለይ የመጨረሻዎቹ ስንኞች ለኔ ልዩ ትርጉም አላቸው ባይብል ውስጥ ሁሉ የሚኖሩ እስክመስለኝ ድረስ ቅቅቅ::

ከጎኔ እንዳላጣሽ የኔ ውለተኛ
ማፍቀርና ማመን ይቋጩልን ለኛ
እኔም ባንችው በቃኝ ሰው ለመውደድ አልደክምም ዳግመኛ
ሕይወትሽ ተሰርቆ እስኪወድቅም ክንዴ
አብረው ይቁረሱና ሆድሽ እና ሆዴ
በምድር መደሰቱም መለየቱም ይሁንልን ላንዴ!!!!!!

ስንኞቹን ከተሳሳትኩ አርመኝ በናትህ

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ክቡር ተሾመ አሰግድ

"ደሜን ባልቋደስ....የኔ አይናማ.....ከወንድም ከህትሽ...የኔ አይናማ
ከአንጀቴም በማዘል....የኔ አይናማ...ባልሆን እንደናትሽ....የኔ አይናማ
ከኔም ሆድ በፍቅር.....ተቀምጠሻል...እንደቀልድ እንደቀልድ..."

የኔ አካል
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby Gosa » Sun Oct 28, 2012 6:16 am

ሰላም ወንድሜ ዳግማዊ!!
አዎን አገር ቤት ሄጄ ነበር:: ሁሉ ሰላም ነው:: ስለጠየከኝ በጣም እግዜር ይስጥልኝ::

እኔም እንዳንተው ቆየት ያሉትን ዘፈኖችን መኮምኮም ደስ ይለኛል:: ምናልባት ዘመን የማይለውጠን ቋሚ "ፋራዎች" እንሆን እንዴ...ለውጥ የማንወድ? ቅቅቅቅ:: እንደዚያም አንዳልል አንዳንድ ለውጥችን ብዙም አልጠላም:: ምስጢሩ አልገባኝም ቅቅቅቅ:: በል ይመችህ!
We must learn to live together as brothers or perish together as fools.
Martin Luther King, Jr.
Gosa
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Mon Nov 21, 2011 2:43 pm
Location: ethiopia

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sat Nov 10, 2012 3:13 am

Gosa wrote:ሰላም ወንድሜ ዳግማዊ!!
አዎን አገር ቤት ሄጄ ነበር:: ሁሉ ሰላም ነው:: ስለጠየከኝ በጣም እግዜር ይስጥልኝ::

እኔም እንዳንተው ቆየት ያሉትን ዘፈኖችን መኮምኮም ደስ ይለኛል:: ምናልባት ዘመን የማይለውጠን ቋሚ "ፋራዎች" እንሆን እንዴ...ለውጥ የማንወድ? ቅቅቅቅ:: እንደዚያም አንዳልል አንዳንድ ለውጥችን ብዙም አልጠላም:: ምስጢሩ አልገባኝም ቅቅቅቅ:: በል ይመችህ!

ሠላም ታላቅ ሰው Gosa

ግሩም የሆኑት የድሮ ዘፈኖች ምርጫችን "ፋራ" ካሰኘንም ይሁን :D ምንም ማድረግ አንችልም.....እኔም ምስጢሩ ስላልተገለጠልኝ "ፋርነትን ታድለነው ነው" ብለን መንገር አለብን መሰለኝ ቅቅቅቅቅ አንተ እንዳልከው እኔ እንደውም በጣም ለውጥ ፈላጊ ነኝ.....ለውጡ ግን "የተሻለ ለውጥ" ካልሆነ ይለፈኝ ባይ ነኝ :D

እስቲ ስለዘፈን ካነሳን አይቀር.....የድንቅ ሰዓሊና ገጣሚ ገብረክርስቶስ ደስታን ግጥም ልጋብዝህ

ቡጊ

በግሬ ጣራ መርገጥ
ሙዚቃ ሲጋልብ መውጣት; መውረድ; መፍረጥ
ዓይኔን ማገላበጥ
መርበትበት;መንቀጥቀጥ
መላጋት;መንገድገድ እንደሰከረ ሰው
የናፈቀኝ ይህ ነው

ተነስቼ ልዝለል
ቡጊ...ቡጊ ልበል....
ቡጊ...ቡጊ...ቡጊ
ከበሮ ሲያጋፍት; ሙዚቃ ሲያናፋ
ልብሴን ጥዬ ልጥፋ
ልራቆት አብጄ
ልብረር ካለም ሄጄ
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby Gosa » Sat Nov 10, 2012 4:43 pm

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:

ሰላም ዳግማዊ ወንድሜ

ስለ ግጥሙ በጣም አመሰግናለሁ:: ሙዚቃ ክንፍ ያስወጣል እውነትም ቅቅቅቅ::
ቢያንስ የዛሬ አስራ አራት አመት የማውቀውን የአስቴር አወቀን ዘፈን ብፈልግ ባስፈልግ "አውቀዋለሁ" የሚል ሰው እራሱ ጠፋ:: የተወሰኑ ስንኞቹን አስታውሳለሁ:: እንዳንዶቹማ "እንደዚያ አይነት ዘፈን አስተር አልዘፈነችም" ይሉኝና እኔንም ጥርጣሬ ውስጥ ይከቱኛል:: አንተም "አላውቀውም" ካልከኝ ተስፋ ቆርጬ ልተው እሞክራለሁ ቅቅቅቅ:: ባለፈው አገር ቤት በነበርኩበት ወቅት ሙዚቃ ቤት ሁሉ ጥይቄ ላገኝ አልቻልኩም::

ባህሩን በዋና..አየየ..(የብሱን? ሙዱን?).....በባዶ እግሩ
ልቤ እሱን ፍለጋ...አየየ...ሄዷል ወዳገሩ

ሰው መሀል አይደለህ አላይህ ሰርቄ
ሮጬም እንዳልመጣ ያለሁት እርቄ
እዚህ ካለሁበት.....ወይ መላ..እጅግ መናፈቄን
በል ተሻገር ልቤ.........ንገርልኝ ጭንቄን::

የግጥሞቹን ቅደም ተከተልም ሆነ ቃላቶችን ለሚያርመኝ ሰው ምስጋናዬ ብዙ ነው::

በል ይቅናህ ቅቅቅቅ::

አክባሪህ
We must learn to live together as brothers or perish together as fools.
Martin Luther King, Jr.
Gosa
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Mon Nov 21, 2011 2:43 pm
Location: ethiopia

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Wed Dec 19, 2012 7:19 am

ሠላም ታላቅ ሰው Gosa

Gosa wrote:ቢያንስ የዛሬ አስራ አራት አመት የማውቀውን የአስቴር አወቀን ዘፈን ብፈልግ ባስፈልግ "አውቀዋለሁ" የሚል ሰው እራሱ ጠፋ:: የተወሰኑ ስንኞቹን አስታውሳለሁ:: እንዳንዶቹማ "እንደዚያ አይነት ዘፈን አስተር አልዘፈነችም" ይሉኝና እኔንም ጥርጣሬ ውስጥ ይከቱኛል:: አንተም "አላውቀውም" ካልከኝ ተስፋ ቆርጬ ልተው እሞክራለሁ ቅቅቅቅ:: ባለፈው አገር ቤት በነበርኩበት ወቅት ሙዚቃ ቤት ሁሉ ጥይቄ ላገኝ አልቻልኩም::

ባህሩን በዋና..አየየ..(የብሱን? ሙዱን?).....በባዶ እግሩ
ልቤ እሱን ፍለጋ...አየየ...ሄዷል ወዳገሩ

ሰው መሀል አይደለህ አላይህ ሰርቄ
ሮጬም እንዳልመጣ ያለሁት እርቄ
እዚህ ካለሁበት.....ወይ መላ..እጅግ መናፈቄን
በል ተሻገር ልቤ.........ንገርልኝ ጭንቄን::

የግጥሞቹን ቅደም ተከተልም ሆነ ቃላቶችን ለሚያርመኝ ሰው ምስጋናዬ ብዙ ነው::

ይኸው እስካሁን ያልከውን የአስቴር ዘፈን በእግር በፈረስ ብፈልግ ባስፈልግም ይህን ዘፈን የበላ ጅብ አልጮህም ብሏል :D ላውቀውም; ላገኘውም አልቻልኩም......የራስህ ግጥምና ዜማ እንዳይሆን ቅቅቅቅቅቅ

ለጊዜው ቆየት ያለ ዜማ ልጋብዝህ

.......መች እኔን በደለኝ ልዩ ውበትሽ
መች እኔን በደለኝ ሽመል ወገብሽ
አይደለም ኩል አይንሽ; ስንደዶ አፍንጫሽ
ለኔስ ደመኛዬ አጥቂዬ ልብሽ......ፀጋዬ ደጉ

የኔ ነሽ ወይ
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby Gosa » Wed Dec 19, 2012 9:02 am

ሰላም ወንድሜ ዳግማዊ!
የራስህ ግጥምና ዜማ እንዳይሆን ቅቅቅቅቅቅ

አሁንማ ጤንነቴንም እንድጠራጠረው እያደረከኝ ነው 'ኮ:: በውነት እኔ እነኝያን ስንኞችን ቋጥሬ ዜማውንም እኔው ፈጥሬ እንደሆን ሰሞኑን የሆነ ፓልቶክ ሩም ብቅ ብዬ ማንጎራጎሬ ላይቀር ነው ለሙከራ ያህል :D ፊልዴን ስቻለሁ ማለት ነው::
እኔ ምልህ...የዚህ ዘፈን ኦሪጅናል ዜማው የማን ይሆን? አሊ ቢራ "ቱሩንቡሌ "እያለ ዘፍኖበታል:: አስቴር አወቀም "በሄድክበት ልሂድ አንተን ተከትዬ " ትልበታለች:: የዚህ ሰውዬ በሆነ! አሪፍ ድምጽ አለው:: በል ያንንም ዘፈን ሳታስበው ስለምታመጣው በትዕግስት ልጠብቅህ :Dዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ሠላም ታላቅ ሰው Gosa

Gosa wrote:ቢያንስ የዛሬ አስራ አራት አመት የማውቀውን የአስቴር አወቀን ዘፈን ብፈልግ ባስፈልግ "አውቀዋለሁ" የሚል ሰው እራሱ ጠፋ:: የተወሰኑ ስንኞቹን አስታውሳለሁ:: እንዳንዶቹማ "እንደዚያ አይነት ዘፈን አስተር አልዘፈነችም" ይሉኝና እኔንም ጥርጣሬ ውስጥ ይከቱኛል:: አንተም "አላውቀውም" ካልከኝ ተስፋ ቆርጬ ልተው እሞክራለሁ ቅቅቅቅ:: ባለፈው አገር ቤት በነበርኩበት ወቅት ሙዚቃ ቤት ሁሉ ጥይቄ ላገኝ አልቻልኩም::

ባህሩን በዋና..አየየ..(የብሱን? ሙዱን?).....በባዶ እግሩ
ልቤ እሱን ፍለጋ...አየየ...ሄዷል ወዳገሩ

ሰው መሀል አይደለህ አላይህ ሰርቄ
ሮጬም እንዳልመጣ ያለሁት እርቄ
እዚህ ካለሁበት.....ወይ መላ..እጅግ መናፈቄን
በል ተሻገር ልቤ.........ንገርልኝ ጭንቄን::

የግጥሞቹን ቅደም ተከተልም ሆነ ቃላቶችን ለሚያርመኝ ሰው ምስጋናዬ ብዙ ነው::

ይኸው እስካሁን ያልከውን የአስቴር ዘፈን በእግር በፈረስ ብፈልግ ባስፈልግም ይህን ዘፈን የበላ ጅብ አልጮህም ብሏል :D ላውቀውም; ላገኘውም አልቻልኩም......የራስህ ግጥምና ዜማ እንዳይሆን ቅቅቅቅቅቅ

ለጊዜው ቆየት ያለ ዜማ ልጋብዝህ

.......መች እኔን በደለኝ ልዩ ውበትሽ
መች እኔን በደለኝ ሽመል ወገብሽ
አይደለም ኩል አይንሽ; ስንደዶ አፍንጫሽ
ለኔስ ደመኛዬ አጥቂዬ ልብሽ......ፀጋዬ ደጉ

የኔ ነሽ ወይ
We must learn to live together as brothers or perish together as fools.
Martin Luther King, Jr.
Gosa
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Mon Nov 21, 2011 2:43 pm
Location: ethiopia

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Wed Dec 19, 2012 9:25 am

ሠላም ታላቅ ሰው Gosa

Gosa wrote:ሰላም ወንድሜ ዳግማዊ!
የራስህ ግጥምና ዜማ እንዳይሆን ቅቅቅቅቅቅ

አሁንማ ጤንነቴንም እንድጠራጠረው እያደረከኝ ነው 'ኮ:: በውነት እኔ እነኝያን ስንኞችን ቋጥሬ ዜማውንም እኔው ፈጥሬ እንደሆን ሰሞኑን የሆነ ፓልቶክ ሩም ብቅ ብዬ ማንጎራጎሬ ላይቀር ነው ለሙከራ ያህል :D ፊልዴን ስቻለሁ ማለት ነው::

:lol: ኧረ ከሁላችንም በላይ ጤነኛ ነህ.....ችግርህ ግን ሰው ሁሉ እንደአንተ ልዩ የማስታወስ ችሎታ እንደሌለው መዘንጋትህ ነው :D

የግጥምና ዜማ ተስጥዖህን ግን ግፋበት ቅቅቅቅቅቅቅቅ

እኔ ምልህ...የዚህ ዘፈን ኦሪጅናል ዜማው የማን ይሆን? አሊ ቢራ "ቱሩንቡሌ "እያለ ዘፍኖበታል:: አስቴር አወቀም "በሄድክበት ልሂድ አንተን ተከትዬ " ትልበታለች:: የዚህ ሰውዬ በሆነ! አሪፍ ድምጽ አለው:: በል ያንንም ዘፈን ሳታስበው ስለምታመጣው በትዕግስት ልጠብቅህ :D

ኦሪጅናል ዜማው የማን እንደሆነ አላውቅም...ግን ባለቤታቸው በውል የማይታወቅና "የህዝብ ዜማ" ተብለው ከሚመደቡት ውስጥ ነው

አሁን ቆፍረህ ወዳወጣኸው የዋርካ ስነፅሁፍ ቤት እያመራሁ ነው :D

ሠላም
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sat Jan 12, 2013 9:36 am

አንተ የኔ ከሆንክ የግል የብቻዬ
በሔድከበት ልሒድ አንተን ተከትዬ
ሆድዬ እንስማማ ፍፁም ላንለያይ
እኔም ካንተ ሌላ አንተም ሌላ እንዳታይ

የኔ ነሽ ወይ....የኔ ነህ ወይ

ንግሥትአስቴር አወቀ እና ውብሸት ፍስሐ
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 5 guests