ምን ይሰማቹዋል?

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby recho » Mon Aug 06, 2012 1:15 pm

ዶማው2005 wrote:ኤኒዌይስ ብቅ እያልን እንጨዋወት...
ሰላም

ፋይናሊ !!!!! :lol: ዚስ ኢዝ ዋት አም ቶኪንግ አባውት ! አንተ እምዳም ጥፋ አሉህ በዛው ደግሞ .. ! ዌልካም ባክ :)
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ጌታ » Mon Aug 06, 2012 2:43 pm

ዶማው2005 ታላቅ ሰው እንኳን ወደቤትህ ከች አልክ:: እናንተ ጠፍታችሁ ዋርካ ፍዝዝ ቅዝዝ ብላ ከረመች::

ይልመድብህ አትጥፋ!!
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3114
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ጉዱ ካሳ » Mon Aug 06, 2012 2:59 pm

ዶሜክስ ዌል ካም ባክ! ከዋርካ የጠፋህበት ምክንያት አመዳም በመሆንህ እንደሆነ አላወኩም ነበር! ሪቾዬ ቀደም ብለሽ ብታሳውቂን ኖሮ የጌትሽ ፓራፊን ቅባት አይጠፋም እኮ :)
ጉዱሻ
____________________________________
የምንወደውን ብንጠላ የምንጠላውን ብንወድ በራሳችን ላይ ከፍተኛ የሆነ የባህሪ ለውጥ አመጣን ማለት ነው!
ጉዱ ካሳ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 356
Joined: Wed Oct 22, 2003 6:22 pm

Postby ShyBoy » Mon Aug 06, 2012 4:49 pm

ዋው! ዶማውም ተመለሰ? እንኳን በሰላም ተመለስህ ዶሜክስ! ባለፈው እኮ "ዶማውን እና ደብዚን የሚያስመልስ ኮሞቴ አቋቁሚ" ብየ ለሪቾ ማመልከቻ አስገብቸ ነበር:: እሷ ግን በሙስና "ቅድሚያ ለሴቶች" በሚል ሰበብ እስካሁን ሳታቋቁም ቀረች:: እንግዲህ ደብዚም ትመጣለች ብለየ ተስፋ አደርጋለሁ::

መልካም ጊዜ ይሁንልህ!
ShyBoy
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1118
Joined: Tue Apr 04, 2006 10:36 pm
Location: Gojjam

Postby ShyBoy » Tue Aug 07, 2012 12:47 am

I am so annoyed that every media is obsessed with Usian Bolt as if he did something no other athlete has ever done. እነጥሩነሽ: እነቀነኒሳ (ያሁኑን ሳይጨምር) ያን ሁሉ ገድል ሲሰሩ የት ነበሩ:: የገረመኝ ግን ፌልፕስ ራሱ የቦልትን ያህል ከቨሬጅ አለማግኝቱ ነው:: አቤት ወረት!
ShyBoy
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1118
Joined: Tue Apr 04, 2006 10:36 pm
Location: Gojjam

Postby ተድላ ሀይሉ » Tue Aug 07, 2012 1:17 am

ዶሜክስ የቤቱ ባለቤት:

እዚህ ቤት መሣተፍ ይፈቀዳል :) እንኳን ደህና መጣህ :: ቤትህን አቧራ ሸፍኗት ነበር :: ዕድሜ ለሎንዶን ኦሎምፒክ ከተደበቅህበት ብቅ አልክ :: እንግዲህ አንተን እዚሁ ያፅናልን::

*****************************
ShyBoy wrote:I am so annoyed that every media is obsessed with Usian Bolt as if he did something no other athlete has ever done. እነጥሩነሽ: እነቀነኒሳ (ያሁኑን ሳይጨምር) ያን ሁሉ ገድል ሲሰሩ የት ነበሩ:: የገረመኝ ግን ፌልፕስ ራሱ የቦልትን ያህል ከቨሬጅ አለማግኝቱ ነው:: አቤት ወረት!

አንተ ቆፍጣና ጎበዝ :-

ደህና ነህ ወይ ?

ልክ በሌላውም ነገር ያለቲፎዞ የማይኖርባት ዓለም እንደሆነችው ሁሉ በኦሎምፒክ ውድድሮች የሚገኙ ውጤቶችም ጣራ ነክተው የሚናፈሡት በቲፎዞ ጩኸት ነው:: ዩሲያን ቦልት የብዙ የማስታወቂያ ኩባንያዎች አስተዋዋቂ ስለሆነ ስለእርሱ 365/24 የሚወራው በሌላ ምክንያት አይደለም :: እንደምታውቀው የ100 ሜትር ሩጫ ከ10 ሴኮንድ ባነሠ ጊዜ የሚጠናቀቅ የሩጫ ዓይነት ነው :: ይህ ደግሞ የ30 ሴኮንድ ማስታወቂያ ለሚሠሩ ኩባንያዎች በጣም የተመቸ ስለሆነ ስለሌላው የሩጫ ዓይነት አሸናፊዎች ማውራት አይፈልጉም :: ደግሞም ትላንት የ10,000 ሜትር ሩጫ በማሸነፋቸው ለዘለዓለም ይህንኑ ታሪክ እንደ ፀሎት ሲደጋግሙት ትሠማዋለህ ::

ወንድሜ ይህቺ ዓለም ወረተኛ : የወረተኞች መቅበጫ ናት ....

ተድላ
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
ተድላ ሀይሉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4903
Joined: Fri Mar 17, 2006 2:45 pm
Location: ኢትዮጵያ

Postby ሙዝ1 » Tue Aug 07, 2012 8:30 pm

recho wrote:
ሙዝ1 wrote:እኔንማ አትቀድሙኝም ....
ይሄ የትዉልድ ልዩነት ትዳሬን ሳያፈርሰዉ ይቀራል ብላችሁ ነዉ?

እንትን እንሂድ .... እንትን እንብላ .... እንትን እንይ .... እቤት ስገባ የእንትና ዘፈን ... እንትን መጽሄት ....
ድሮም ይሄ ያላቻ ጋብቻ ይቅርብህ ብዬህ ነበር .. ጭርጭስ ሽማግሌ ያቺን የመሰለች እምቦቀቅላ ቆንጆ .... :lol: እዚህ መጥተህ አሁን ስታወራ ከአያታችን እንደምናወራ ይሄ ሁሉ ዋርካዊ ቢያቅ አየየየየይ :lol:

አመዳም የ12 አመት ልዩነት ቀላል አይደለም ...

ዶምሽ እንኳን ደህና መጣህ
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby ShyBoy » Tue Aug 07, 2012 9:43 pm

ተድላ ሀይሉ wrote:
ShyBoy wrote:I am so annoyed that every media is obsessed with Usian Bolt as if he did something no other athlete has ever done. እነጥሩነሽ: እነቀነኒሳ (ያሁኑን ሳይጨምር) ያን ሁሉ ገድል ሲሰሩ የት ነበሩ:: የገረመኝ ግን ፌልፕስ ራሱ የቦልትን ያህል ከቨሬጅ አለማግኝቱ ነው:: አቤት ወረት!

አንተ ቆፍጣና ጎበዝ :-

ደህና ነህ ወይ ?

ልክ በሌላውም ነገር ያለቲፎዞ የማይኖርባት ዓለም እንደሆነችው ሁሉ በኦሎምፒክ ውድድሮች የሚገኙ ውጤቶችም ጣራ ነክተው የሚናፈሡት በቲፎዞ ጩኸት ነው:: ዩሲያን ቦልት የብዙ የማስታወቂያ ኩባንያዎች አስተዋዋቂ ስለሆነ ስለእርሱ 365/24 የሚወራው በሌላ ምክንያት አይደለም :: እንደምታውቀው የ100 ሜትር ሩጫ ከ10 ሴኮንድ ባነሠ ጊዜ የሚጠናቀቅ የሩጫ ዓይነት ነው :: ይህ ደግሞ የ30 ሴኮንድ ማስታወቂያ ለሚሠሩ ኩባንያዎች በጣም የተመቸ ስለሆነ ስለሌላው የሩጫ ዓይነት አሸናፊዎች ማውራት አይፈልጉም :: ደግሞም ትላንት የ10,000 ሜትር ሩጫ በማሸነፋቸው ለዘለዓለም ይህንኑ ታሪክ እንደ ፀሎት ሲደጋግሙት ትሠማዋለህ ::

ወንድሜ ይህቺ ዓለም ወረተኛ : የወረተኞች መቅበጫ ናት ....

ተድላ

ሁለገቡ እና ታታሪው ተድላ: እንደምን አለህ? ደሞ "ቆፍጣና ጎበዝ" አልኸኝ? ምን ያህል ዘልዛላ እንደሆንሁ ብታውቅ እንዲህ አትልም ነበር :D

የቲፎዞነቱን ነገር አታንሳው:: የምር ከልባቸው አድንቀውት እና ደግፈውት ከሆነ ጥሩ ነው:: ማድነቅ እና መደገፍ የግድ ሁሉንም ከመብለጥ ጋር አይያያዝም--subjective ነው:: ግን አንተ እንዳልኸው ከስፖንሰሮች ጋር አያይዘውት ከሆነ የሚገርም ነው:: ትላልቅ ጋዜጦች እና ቲቪ ቻናሎች ብቻ አይደሉም እኮ ደሞ--ባቡር ስንገባ በነጻ የምናነባቸው የሰፈር ጋዜጦች ራሱ በስፖርት አምዳቸው ሳይሆን በፊት ገጻቸው ነበር በቦልት ፎቶግራፍ የተሞሉት:: የማሽቃበጣቸው ምክንያት አልገባኝም::

እውነትነቱ ምን ያህል እንደሆን ባላውቅም: ከዓመታት በፊት የሆነ ዌብሳይት ላይ ቀነኒሳ የቦልት መጋነን ተሰምቶት በ800 ሜትር እንወዳደር እና ይለይልን አይነት ነገር ብሎ ነበር:: ዌብሳይቱ ራሱ በውጤታማነት ቀነኒሳ ከቦልት ይልቅ በብዙ እጥፍ እንደሚበልጥ አልሸሸገም ነበር:: በነገራችን ላይ የቦልትን ችሎታ ማሳነሴ አይደለም:: በጣም ጎበዝ አትሌት እንደሆነ ማንም አያጣውም:: ግን ከሱ ያላነሰ: ብሎም የበለጠ ታሪክ የሰሩ አትሌቶች ምንም ሳይነገርላቸው የሱ እንዲህ መግነኑ ገርሞኝ ነው::

መልካም ጊዜ ይሁንልህ::
ShyBoy
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1118
Joined: Tue Apr 04, 2006 10:36 pm
Location: Gojjam

Postby ገልብጤ » Tue Aug 07, 2012 9:56 pm

ሻይ የምትወደው ልጅ ልክ ብለሀል ጃል :wink:
ብሎም የበለጠ ታሪክ የሰሩ አትሌቶች ምንም ሳይነገርላቸው የሱ እንዲህ መግነኑ ገርሞኝ ነው

የእንጊሊዝ ሜዲያወችን ልብ ብለሀቸዋል :?: የሚገርመው ስለኛ አትሌቶች ምንም አለማለታቸው ነው
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ተድላ ሀይሉ » Tue Aug 07, 2012 10:11 pm

ShyBoy wrote:
ተድላ ሀይሉ wrote:
ShyBoy wrote:I am so annoyed that every media is obsessed with Usian Bolt as if he did something no other athlete has ever done. እነጥሩነሽ: እነቀነኒሳ (ያሁኑን ሳይጨምር) ያን ሁሉ ገድል ሲሰሩ የት ነበሩ:: የገረመኝ ግን ፌልፕስ ራሱ የቦልትን ያህል ከቨሬጅ አለማግኝቱ ነው:: አቤት ወረት!

አንተ ቆፍጣና ጎበዝ :-

ደህና ነህ ወይ ?

ልክ በሌላውም ነገር ያለቲፎዞ የማይኖርባት ዓለም እንደሆነችው ሁሉ በኦሎምፒክ ውድድሮች የሚገኙ ውጤቶችም ጣራ ነክተው የሚናፈሡት በቲፎዞ ጩኸት ነው:: ዩሲያን ቦልት የብዙ የማስታወቂያ ኩባንያዎች አስተዋዋቂ ስለሆነ ስለእርሱ 365/24 የሚወራው በሌላ ምክንያት አይደለም :: እንደምታውቀው የ100 ሜትር ሩጫ ከ10 ሴኮንድ ባነሠ ጊዜ የሚጠናቀቅ የሩጫ ዓይነት ነው :: ይህ ደግሞ የ30 ሴኮንድ ማስታወቂያ ለሚሠሩ ኩባንያዎች በጣም የተመቸ ስለሆነ ስለሌላው የሩጫ ዓይነት አሸናፊዎች ማውራት አይፈልጉም :: ደግሞም ትላንት የ10,000 ሜትር ሩጫ በማሸነፋቸው ለዘለዓለም ይህንኑ ታሪክ እንደ ፀሎት ሲደጋግሙት ትሠማዋለህ ::

ወንድሜ ይህቺ ዓለም ወረተኛ : የወረተኞች መቅበጫ ናት ....

ተድላ

ሁለገቡ እና ታታሪው ተድላ: እንደምን አለህ? ደሞ "ቆፍጣና ጎበዝ" አልኸኝ? ምን ያህል ዘልዛላ እንደሆንሁ ብታውቅ እንዲህ አትልም ነበር :D

ቆፍጣናው :-

ራስህን ዝቅ አድርገህ የመለስክልኝ ቅን ሰው ስለሆንክ ነው:: ዋርካ ላይ አንተ እና ሌሎች በሥፋት በምትጽፉበት ዘመን እኔ አንባቢ ነበርኩ :: ያኔም ምን ዓይነት መልሶች እንደምትሠጥ በደንብ አስታውሣለሁ :: ይህንን ፀባይህን አይለውጥብህ ::

ShyBoy wrote:የቲፎዞነቱን ነገር አታንሳው:: የምር ከልባቸው አድንቀውት እና ደግፈውት ከሆነ ጥሩ ነው:: ማድነቅ እና መደገፍ የግድ ሁሉንም ከመብለጥ ጋር አይያያዝም--subjective ነው:: ግን አንተ እንዳልኸው ከስፖንሰሮች ጋር አያይዘውት ከሆነ የሚገርም ነው:: ትላልቅ ጋዜጦች እና ቲቪ ቻናሎች ብቻ አይደሉም እኮ ደሞ--ባቡር ስንገባ በነጻ የምናነባቸው የሰፈር ጋዜጦች ራሱ በስፖርት አምዳቸው ሳይሆን በፊት ገጻቸው ነበር በቦልት ፎቶግራፍ የተሞሉት:: የማሽቃበጣቸው ምክንያት አልገባኝም::

እውነትነቱ ምን ያህል እንደሆን ባላውቅም: ከዓመታት በፊት የሆነ ዌብሳይት ላይ ቀነኒሳ የቦልት መጋነን ተሰምቶት በ800 ሜትር እንወዳደር እና ይለይልን አይነት ነገር ብሎ ነበር:: ዌብሳይቱ ራሱ በውጤታማነት ቀነኒሳ ከቦልት ይልቅ በብዙ እጥፍ እንደሚበልጥ አልሸሸገም ነበር:: በነገራችን ላይ የቦልትን ችሎታ ማሳነሴ አይደለም:: በጣም ጎበዝ አትሌት እንደሆነ ማንም አያጣውም:: ግን ከሱ ያላነሰ: ብሎም የበለጠ ታሪክ የሰሩ አትሌቶች ምንም ሳይነገርላቸው የሱ እንዲህ መግነኑ ገርሞኝ ነው::

በአትሌቲክስ ስፖርት ከባዱና ፈታኙ ማራቶን ነው:: ታሪኩን እንደምታውቀው የኦሎምፒክ ስፖርት በተጀመረበት በጥንታዊቷ ግሪክ ይህንን ውድድር የሚያሸንፉት ከሁሉም አትሌቶች የላቀ የአካልና የመንፈስ ጥንካሬ የነበራቸው ነበሩ:: በዘመናችን ደግሞ በዚህ የውድድር ዓይነት የኢትዮጵያውያንን የበላይነት ማንም ያውቃል :: ግን ለምን ብለው የሚጠሏትን አገርና ሕዝብ ከሁሉም አብልጠው ያሞግሣሉ?

በሌላ አቅጣጫ ካየነው ደግሞ ድሮ ድሮ የአትሌቲክስ ስፖርት ዓይነቶች በአማተር ስፖርተኞች የሚዘወተሩ ነበሩ :: ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ግን ታላላቅ የንግድ ኩባንያዎች እንኳን አትሌቲስክ ይቅርና ሁሉንም የስፖርት ዓይነቶች በፕሮፌሽናል ስፖርተኞችና የውድድር መርኃ-ግብሮች ተክተዋቸዋል :: በተለይ ደግሞ የማስታወቂያ ሥራ የሚሠሩት ድርጅቶች ከፍተኛ ተፅዕኖ አሣዳሪዎች ሆነዋል :: እኒህ የማስታወቂያ ድርጅቶች ሸቀጦቻቸውን ለማስተዋወቅ የሚረዳቸው በአጭር ጊዜ የሚጠናቀቅ የስፖርት ውድድር ወይም በየጣልቃው እነርሱ በሚፈልጉት መጠን ማስታወቂያ እንዲያሠራጩ የሚፈቅዱ የስፖርት ውድድር ዓይነቶችን ነው :: ስለዚህ ከአትሌቲክስ ስፖርት ተመራጮቹ የአጭር ርቀት ሩጫ ውድድሮች ናቸው (60 : 100 እና 200 ሜትሮች):: ለዚህ ማጠናከሪያ የሚሆነው አሜሪካኖች የእግር ኳስ ውድድሮችን በ4 ክፍለ ጊዜ እኩል 25 ደቂቃ አድርገው ከፍለው ለማጫወት ፊፋን ቢያጎተጉቱም አውሮፓውያን እና ላቲኖች እንቢ አሏቸው :: የአሜሪካኖች የባህል ስፖርት በሆኑት በአሜሪካን ፉትቦል እና በቅርጫት ኳስ ስፖርት ውድድሮች ላይ ካተኮርን ደግሞ ተመልካቹ በጨዋታው ጣዕም ሣይሆን በማስታወቂያ ጎርፍ ጭንቅላቱ ደንዝዞ : እንደሠከረ ሰው ዞሮበት ወደ ዕንቅልፉ ያመራል:: ኩባንያዎቹ ይህንን ነው የሚፈልጉት::

ShyBoy wrote:መልካም ጊዜ ይሁንልህ ::

አሜን ቸር ወሬ ያሠማን::

ተድላ
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
ተድላ ሀይሉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4903
Joined: Fri Mar 17, 2006 2:45 pm
Location: ኢትዮጵያ

Postby እህምም » Wed Sep 05, 2012 2:25 pm

"He just stoped by to drop somethings" she said. at 1am.

I wear a hijab; it's a rock i live under. :lol:
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby ጉዱ ካሳ » Wed Sep 05, 2012 2:49 pm

I am sure, he must be ውቃው! He loves his UPS brown uniform.....
ጉዱሻ
____________________________________
የምንወደውን ብንጠላ የምንጠላውን ብንወድ በራሳችን ላይ ከፍተኛ የሆነ የባህሪ ለውጥ አመጣን ማለት ነው!
ጉዱ ካሳ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 356
Joined: Wed Oct 22, 2003 6:22 pm

Postby ጦምኔው » Sat Sep 08, 2012 12:22 am

እህምም wrote:"He just stoped by to drop somethings" she said. at 1am.

I wear a hijab; it's a rock i live under. :lol:

She might be right! He probably did drop something on her :D
ጦምኔው
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1529
Joined: Sun Jan 14, 2007 10:40 pm
Location: Right here

Postby እህምም » Mon Sep 10, 2012 6:14 pm

ጦምኔው wrote:
እህምም wrote:"He just stoped by to drop somethings" she said. at 1am.

I wear a hijab; it's a rock i live under. :lol:

She might be right! He probably did drop something on her :D

:lol: i know he did. ppl ain't got no shame ከምርን :: homie is engaged to his gf of 6 years.
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby እህምም » Tue Oct 02, 2012 3:34 am

since this thread is practically my personal diary...

ምን ይሰማኛል አሁን ? being a girl sucks! i mean really!

what's sad is that in 20 days, i'll be the same age as mother was when she had me; she had a husband, a career, the whole nine. እኔ ቁልቁል አድጋለው :lol:

ሽግር ነው አሉ
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 8 guests