ሚስትዬዋ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ሚስትዬዋ

Postby ከርታታው88 » Tue Aug 14, 2012 6:15 pm

አንድ ሰው በአካቢያችን ቤት ገዝቶ ገባ:: ሰውዬው ሚስትና 2 ትናንሽ ልጆች አሉት:: ወደ 3ወር ግድም በገዙት ቤት ውስጥ እንደተቀመጡ: የቤት ምረቃ ድግስ ደግሰው በአካባቢው ያለነውን ሀበሾች ጋበዙን:: ከተጋበዙት አንዱ ስለነበርኩ በእለቱ 12ፓክ ሄኒከን ቢራ ይዤ ከግብዣው ቦት በሰአቱ ተገኘሁ:: በጠቅላላ ወደ 25 ሀበሾች ተገኝተዋል ሕጻናቱን ሳይጨምር:: ድግሱም ግሩም ነበር ጠላና ጠጅ ሳይቀሩ የሀበሻ ምግብና መጠጥ ተዘጋጅተዋል:: እየተበላ እየተጠጣ ጨዋታውና ውይይቱ ደራ:: እኔም የጠጅ ብርጭቆየን ይዤ ከአንድ ግሩፕ ጠጋ ብዬ የውይይቱ ተካፋይ ሆንኩ:: እዚያ ግሩፕ የተቀላቀልኩት አንድ ጎረቤቴ ስለነበረበት ነው:: ከግሩፑ ባልና ሚስት የሆኑ ሰዎችም ነበሩበት:: ውይይቱ በወቅቱ የጠቅላይ ሚኒስቴራችን መሰወር ዙሪያ ነበር:: ታድያእላችሁ:: እኔ በተናገርኩ ቁጥር የአንዱ ሰውዬ ሚስት "እውነቱን ነው" የሚል ድጋፍ ትስጠኛለች:: ከዚያም በላይ ለበርካታ ጊዜ አይን ላይን ስንጋጭ ፈገግ ትላለች:: ይሄ ነገር ምንድ ነው ይቺ ሴት ታውቀኝ ይሆን እንዴ እያልኩ እራሴን ስጠይቅ ቆየሁና: ትንሽ አየር ለመውሰድ በጉዋሮ በር ወጣ አልኩ:: ወዲያው ያቺው ሴት ከተል ብላ ወጣችና ጠጅ ትወዳልህ እንዴ ብላ ጠየቀቺኝ:: አዎ ብዙ ጊዜ ስለማላገኝ ባገኝሁ ጊዜ እሱን ነው የምጠጣው አልኩ:: ቆይ አንድ ሰው እቤት የተሰራ ጠጅ ልኮልኝ እኔም ባለቤቴም ስለማንጠጣ: አንተ ውሰደው አለቺኝ:: እሺ ብዬ ሳልጨርስ ስልክህን ስጠኝና እደውልልህና አንድ ቦታ ተገናኝተን እሰጥሀልሁ ብላ ስልኬን ሰጠሁዋት::የሴትዬዋ ተክለ ሰውነት ይህ ቀረው የማይባል ነው:: ፊቱዋ ላይ የሚታዬው የቆዳ ጥራት የሚገርም ነው:: በጠቅላላው አትራክቲቭ ነች:: ስልኬን ከወሰደች በሁዋላ በቃ እደውልልሀለሁ ብላ ተመልሳ ወደ ቤት ገባች:: እኔም ቤት ውስጥ ሆነን መተያየት እዚህ ደሞ ስልክ መጠየቅ ከምን የመነጭ ይሆን እያልኩ ከራሴ ጋር ትንሽ ከተሙዋገትኩ በሁዋላ እኔም ወደ ቤት ገባሁ:: ይቀጥላል
ከርታታው88
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 530
Joined: Tue Jan 10, 2006 7:43 pm

Postby ዘጌ_ዘጋንባው » Wed Aug 15, 2012 4:25 am

እና ተባዳቹ ?
ዘጌ_ዘጋንባው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 176
Joined: Wed Aug 18, 2010 5:45 am

Postby ጁሀር2012 » Wed Aug 15, 2012 8:37 am

ይቀጥል እረ.....ብቃት ያለው ያጻጻፍ ችሎታ የታከለበት አጉዋጊ ታሪክ ንው. ዘንጋባው ግን እናትን አምስት ለሶስት ላጫውትልህ ተረጋግተህ አዳምጥ ምኑ ጣሳ ራስ ነው ባካቹ የሙድ ሌባ...
ጁሀር2012
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 113
Joined: Sun May 27, 2012 9:06 pm

Postby ሾተል » Wed Aug 15, 2012 8:57 am

በስህተት የተደገመ

ሾተል ነን
Last edited by ሾተል on Wed Aug 15, 2012 9:17 am, edited 1 time in total.
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Wed Aug 15, 2012 9:08 am

ጁሀር2012 wrote:ይቀጥል እረ.....ብቃት ያለው ያጻጻፍ ችሎታ የታከለበት አጉዋጊ ታሪክ ንው. ዘንጋባው ግን እናትን አምስት ለሶስት ላጫውትልህ ተረጋግተህ አዳምጥ ምኑ ጣሳ ራስ ነው ባካቹ የሙድ ሌባ...

ምነው አንተ ቅድ ቂጥ ጁሀር የሚሉህ አዛባ ፋራ....ሰሞኑን በጣም አመሰኽ.....ንፍጣም ዝርክርክ ሸሌ....ሰው ሲያውቅ አይተህ ካወቁት እኩል ለመምሰል ሉጢ ነኝ ሁሉ እያልክ እፍረትኽን ታውጅልን ገባ::ፋራ የሰለጠነ ሲመስለው እንደዚህ ይዝረከረል.....አይ የእርጥብ ገብስ ነገር.......በርግጥ ይገባኛል አቴንሽን ፈላጊ እንደሆንክ ያስታውቃል....እንደ እናትህ ---- ወተት እንዳየ ዝንብ ሁሉም ቦታ ለመዋረድ ቸሰስ ትላለኽ.....ከሰው እኩል ወይም ከወንዶቹ እኩል ለመሆን ስቴፓህን ያለ ማደንዘዣ በጫማ ሚስማር አሰፍተኽ እንዳይታይ በላዩ ላይ በስውር ስፍ በጅማት ተብትበው::

ፈሳም

ሾተል ነን......ምናለ ከርታታው ጽሁፉን ቢጨርስ?ቤቱን የስድብ ቤት ለማድረግ እንደ ጁሀር ሉጢነት አይነቱ ረብሻ ይዠምራል....ወይ ጉድ?ከ ጉድም ጉድ
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ጁሀር2012 » Wed Aug 15, 2012 10:17 am

አይ አምባቸው ቢዝነስ እንዳረረባት ሸሌ በማያገባህ ነገር ገበተህ ታለቀልቃለህ አይደል? የወንድ አቃጣሪ ሉጢ ብቻ ነው. ዘንጋባው ቂጥህን ነጭቶሀል ማለት ነው :lol: የመግላም ልጅ

ቀሚስ አስለብሰው ባሌት እያስደነሱ ከሚበዱህ ናይጄርያውያን አንዱ ነው ማለት ነው ዘንጋባው. ዘንጋባው ይመችህ አንተ ቂጡን እየበዳሀው ጥሩ ያለቀልቅልሀል ያንተ ስም በተጠራ ቁጥር :lol:

ሳትጠራ እንደናትህ ---- ጥልቅ አትበል እሺ የነጨሁዋት ልጅ. አስፈንድዶ መላጣህን እያጮሉ መብዳትነበር አንተን ለኛም እንድታለቀልቅልን. የሱሙኒ ልጅ :shock:
ጁሀር2012
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 113
Joined: Sun May 27, 2012 9:06 pm

Postby ሾተል » Wed Aug 15, 2012 10:27 am

ጁሀር2012 wrote:አይ አምባቸው ቢዝነስ እንዳረረባት ሸሌ በማያገባህ ነገር ገበተህ ታለቀልቃለህ አይደል? የወንድ አቃጣሪ ሉጢ ብቻ ነው. ዘንጋባው ቂጥህን ነጭቶሀል ማለት ነው :lol: የመግላም ልጅ

ቀሚስ አስለብሰው ባሌት እያስደነሱ ከሚበዱህ ናይጄርያውያን አንዱ ነው ማለት ነው ዘንጋባው. ዘንጋባው ይመችህ አንተ ቂጡን እየበዳሀው ጥሩ ያለቀልቅልሀል ያንተ ስም በተጠራ ቁጥር :lol:

ሳትጠራ እንደናትህ ---- ጥልቅ አትበል እሺ የነጨሁዋት ልጅ. አስፈንድዶ መላጣህን እያጮሉ መብዳትነበር አንተን ለኛም እንድታለቀልቅልን. የሱሙኒ ልጅ :shock:


ጅል...ስድብ አትደጋግም....ሁሌም አዳዲስ ስድቦችን ለመሳደብ ክርየቲቭ ሁን::ደግሞ ባለፈው እንዳልክኩህ ሾተልን የሚያስገርም ስድብ ስደበን ነው.....የተጣላኸውን ሁሉ አንድ አይነት ስድብ እየተሳደብክ እስከመቼ ልትኖር ነው?አቅሜ አይደለህም እንጂ ቅሪፍ ተሳዳቢ ብትሆን ስድብ ምን አይነት እንደሆነ ሰድቤህ አሳይህ ነበር....ነርቫቶሪ የሚበጣጥስ....ቀንህን ሲቆጣጠር የሚውል...ለሱሳይድ የሚዳርግህ.......ኑሮ እንደ እሬት መሮህ ስኩዋር ሲያስቅም የሚያውልህን ስድብ ነበር የምሰድብህ....ግን የ ተሳዳቢነት ሆነ ባለጌነት ክላሴ አይደለህም.....ገና እንጭጭ ከብት ነኽ.....ያልበሰልክ ......እርጥብ.....ከእርጥብነት ወደ ፋራነት ለመቀየር በራስህ የፋንታሲ አለም የምትላላጥ ለምጻም.....

አሁን አንተም ተሳዳቢ ሆነህ ከሾተል ጋር እኩል ልትቆም?አይ ያለማወቅ.......እኔ ብሰድብህ እንኩዋን አንተን አይደለም ቤተሰቦችኽን ባጠቃላይ የ አይምሮ በሽተኛ አድርጌ በ ፌዴራል ፖሊስ ታጭቀው አማኑኤል ሆስፒታል ገብተው ላርጋቲክ ተወግተው ጅል እንዲሆኑ ነበር የማደርጋችሁ::

ግን አንተ ገና ነኽ....

ለማንኛውም የሚበጠብጥ ጀላ መነቁቁህን ይበጣብጠውና ሰዎች ታሪካቸውን ይጫወቱበት አትቀላቅል....

ሾተል ነን........ጁሀር የሚሉት ሉጢ የኛ ምልምል ስለሆነ እንኩዋን ወደ ተሳዳቢዎች ማሰልጠኛ ከች አልክ .....ቅቅቅቅቅ
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ከርታታው88 » Wed Aug 15, 2012 1:57 pm

በገባቺው ቃል መሰረት ከ4ቀን በሁዋላ ደወለች:: በደውለቺበት ወቅት ስብሰባ ላይ ስለነበርኩ ስልኬ ቫይብሬት ላይ ነበር:: ወዲያው ከኪሴ አውጥቼ ሳየው የማላውቀው ሥልክ ቁጥር ነው:: ግን ጊዜ አልፈጀብኝም እስዋ እንደሆነች ለማወቅ:: ከዚያ በሁዋላ ስብሰባው ውስጥ ተጎለትኩ እንጂ ምን እንደሚወራ ማዳመጥ አልቻልኩም:: ሀሳቤ እሱዋ ላይ ሆነ:: የስብሰባውም ማለቂያ እንድ አንጨቆረር እራቀብኝ:: አያልቅ የለም አለቀ:: ከዚያ በብርሀን ፍጥነት ከስብሰባው አዳራሽ ተፈተለኩና የተወቺውን መልእክት አዳመጥኩ:: አንዴ መሰላችሁ 3 ጊዜ ደጋግሜ አዳመጥኩት: መልዕክቱ አልሰማ ብሎኝ እንደአይመስላችሁ:: ታድያ ለምንድነው መደጋገምህ በሉኛ:: ድምጹዋ ልብ የሚሰረስር ልዩ ቅላጼ አለው::ምን አለፋችሁ በአዋቂ የተቀናበረ ለስላሳ ሙዚቃ የማዳምጥ ነው የመሰለኝ::ከዚያ ልቤ ትር ትር እያለች መልሼ ደወልኩ:: ሁለቴ እንደጠራ አነሳችና ስሜን ጠርታ "ሰላም ነህ" አለቺኝ:: ያ ረዢም ምላሴ ተሸበሸበና እየተባተብኩም ቢሆን ሰላም ነኝ አንቺ እንዴት ነሽ አልኩ:: "አለን" አለቺና " ጠዋት ነበር የደውልኩልህ ምነው እስካሁን ሳትደውል ዘገየህ...ሥራ ላይ ነበርክ? ብላ ለመግለጽ በሚስቸግርና አፈር ድሜ በሚያስገባ ቅላጼ ጠየቀቺኝ:: ጆሮዬ ያንን ድምጽ ቀርጾ አስቅርቶታል:: እስካሆንም እየሰማሁት ነው:: እንደምንም ብዬ ስብሰባ ውስጥ ስለነበርኩ እስኪያልቅ.... ብዬ ሳልጨርስ ቀጠል አደረግቺና ..."እኔማ ያንን ጠጅ ዛሬ ላመጣልህ አስቤ ነበር አሁን ግን ቀኑ ስለተገባደደ ለምን ነገ አንድ ቦታ አንገናኝም" አለችኝ:: ደስ ይለኛል አልኩ:: "የት ይሻለሀል" የሚቀጥለው ጥያቄዋ ነበር ለአንቺ የሚመች ቦት መምጣት እችላለሁ አልኩዋት:: "እሺ ለምን......አጠገብ ያለው ስታር ባክስ በ 11:30 አንገናኝም" ያ ስታር ባክስ ለእኔም በት ሆነ ለእሱዋ ሰፈር በጣም የራቀ ነው:: ለሁለታችንም የሚቀርቡ በርካታ ስታር ባክሶች ነበሩ:: እሺ እመጣለሁ አልኩ:: በል እንግዲህ ነገ እንገናኝ....እስከዚያ ሰላም ሁንልኝ" ስትል ጭራሽ ደርቄ ቀረሁ::. "...ሁንልኝ" የምትለዋ ቃል ለተወሰን ሰከንድ አንጎሌ ቀጥ አደረገው:: እኔስ ማነኝ ቀጠል አደረኩና አንቺም ሰላም ሁኝሊኝ ስል ያንን ሰከሰክስ የነበረን ሙዚቃዊ ድምጽ "ቻው" ብላ ዘጋቺው:: የነገው ነገር ምን ልበላችሁ በአጭሩ ህይወቴን ትርምስ ውስጥ ከተተው:: አሁን ሥራ ልሄድ ስለሆነ ይቀጥላል::
ከርታታው88
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 530
Joined: Tue Jan 10, 2006 7:43 pm

Postby ባርናባስ_23 » Wed Aug 15, 2012 2:15 pm

ስማ እንጂ ጥሩ የስነ ጽሑፍ ችሎታ አለህ ግን የስው ሚስት ማማገጥህን እንደ ጀብዱ ቆጥረህ ምትዘበዝበው ነገር ግን አልገባኝም:: ቅሌታም
It always seems impossible until its done
ባርናባስ_23
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 305
Joined: Sun May 31, 2009 2:00 pm

Postby -...- » Wed Aug 15, 2012 2:31 pm

ባርናባስ_23 wrote:ስማ እንጂ ጥሩ የስነ ጽሑፍ ችሎታ አለህ ግን የስው ሚስት ማማገጥህን እንደ ጀብዱ ቆጥረህ ምትዘበዝበው ነገር ግን አልገባኝም:: ቅሌታም


ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ :: ምነው አባው ለራስህ ሚስት ፈራህ እንዴ ? ከዚህ በፊት እንዳልኩት ድፍረቱና አቀራረቡ ላለው ወንድ የማትበዳ ሴት/ሚስት የለችም:: ይችን እውነታ/ክኒን አሜን ብለህ ዋጥ
ሞቼ እየተነሳሁ ልሙት እንደገና
አንድ ሞት ላገሬ አይበቃትምና
-...-
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 401
Joined: Thu Feb 09, 2012 8:36 pm

Postby ጁሀር2012 » Wed Aug 15, 2012 2:33 pm

ከርታታው ሙድ አለው ይቀጥል....አምባቸው አው ሌላ ሩም ከፍተን እንደጉድ እስኪያልብህ ድረስ እንሰዳደባለን :lol: ግን ልክ ነህ ይሄን ፔጅ እስቲ አትሊስት ከራታው ያዝናናን. :lol:
ጁሀር2012
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 113
Joined: Sun May 27, 2012 9:06 pm

Postby ዘጌ_ዘጋንባው » Wed Aug 15, 2012 4:28 pm

ማነክ ጁ-አር....እውነትም የሆንክ አር ነገር.... ፊትክ ራሱ ካፒታል ሌተር አር ነው የሚመስለው...

በቀደም ፈላ እያለን ከ ቫንዳምና ከ ቻክኖሪስ የማን ጫማጥፊ ነው ሀይለኛ እንደምንለው..." ማርስ ላይ ነው ቪነስ ላይ ማሳረፍ የሚከብደው?" ብለክ የጅል ጥያቄ ስትጠይቅ ሜይ ቢ ጠንከር ያለ እውነታ መልስ ስመልስልክ..አፍረክ ይሁን ታፍነክ ጠብቀክ ባንተ ቤት መሳደብክ ነው? :lol: ያን ሁሉ አመት ሰልሳ ኒክ እየቀያየርክ ዋርካ ሀይማኖት ብትል ሌላውን ሩም ስታምሳት አንድም ቀን ዞር ብለክ አይተከኝ አታቅም ነበር እና ምን ተገኘ ዛሬ? አይዞክ እሺ...
አቦ እስኪ ንገረኝ ብሮ...ከጁፒተርና ከማርስ ማን ይሞቃል...
ቅቅቅቅቅ.... ሳስብክ የሹራብክን እጅ ጫፍ እየመጠጥክ ያደክ...ስቲል የምትመጥ ጅል ነገር ነክ.... :lol:

እዛ ጅዳ ለአሳዳሪክ ሩዝ በበርሜል ስትቀቅል ትውልና በእንፋሎቱ ፋክድ አፕ ሆነክ ዋርካ ላይ እየገባክ እኛን ትታበተናለክ...
አባ እኔ በቤጂንግ ኦሊምፒክ ጊዜ ነው ስድብ ያቆምኩት...እንደው የአራተኛ አመት የስድብ እዮቤልዮዬን ለትዝታ እንዳከብርብክ ከፈለክ... ረቂቅ በሆነ ግጥም ወይንም በ ሲምፈኒ መልክ ካልሆነ እንዲሁ መደዴ ስድብና እንካሰላምታማ ከላይ እንደተነገረክ ታይሙ አልፎበታል....
በዛ ላይ አረብ አገር ዱቅ ብለክ ስለቂጥና ስለ ዳይፐር ዋጋ ብቻ ነው ወሬክ.... ከልቢ የሆንክ ነገር.. :lol:

በል አላስረዝምብክ ...ደሞ የጣድከው ሩዝ አሮብክ...ባለጀለቢያው ቅጣት አዳር ሙሉ እንዳይከሸክሽክ...... ሚስቱ ፔሬድ ላይ ናት ...ቅቅቅቅቅቅቅ

ሀፒ ኢዳልፋትር..ብዬካለው...ተርፈክ ካደረሰክ ማለት ነው::
ዘጌ_ዘጋንባው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 176
Joined: Wed Aug 18, 2010 5:45 am

Postby ጁሀር2012 » Wed Aug 15, 2012 5:01 pm

ለክፍት አፉ ዘንጋባው
አባትህን ቂጡን በድቼ ላስረግዘው ምን ይልሀል? :lol: ያ ሰካራም አባትህ የጠጅ ሰባምስት ሳንቲም ብሰጠው ያረግዝልኛል ምን ጣጣ አለው :lol: አንድ የሳውዲ አረብ በዘበኝነት ቀጥሮ በሳምንት ሶስት ቀን ቂጥህን እየበዳ ካኖረህ ወድያ ሰው ሁላ አረብ እየመሰለህ አረብ አረብ ብለህ ልትሞት ነው እንዴ :lol: :lol: ያን ደሀ አባትህ ወር ልወጥረው እሺ ምን ይልሀል የ እምሳም ልጅ. እኔ ብሮ እንደናትህ ---- በየአረብ አገሩ የተንከራተትኩ ሼባ አይደለሁም እሺ በቦሌ ጠራ ብዬ ወደ ዌስት ኮስት ከች ያልኩ ብቃት ያለኝ ሰው ነኝ. አንተን አረቦች ገረድዋን እናትህ በድተዋት አንተን ዲቃላ ዱቅ ካስደረጉዋት ቡሀላ ያየህው ሰው ሁላ አረብ ይመስልሀል አይደል? የቂጥ ልጅ

የመንደር ልጅ ነህ እውነት ከተሳደብክ ቡሁዋላ ስድብ አልወድም ምናምን ብለህ ታናፋለህ እንዴ ደሞ ሙድ እንዳለው ሰው እራስህን ጠራ አርገህ ስድብ ከተውኩ 4 አመት ሞላኝ ምናንም እያልክ ታክታለህ. እናትህን ልብዳት አርፈህ ተቀመጥ የተቅማጣም ልጅ.

ደሞ ምንድነው ጁፒተር ቪነስ ምናምን እያልክ የማታቀውን የአስትሮኖሚካል ሳይንስ ምታባዳው? እኔ ስለ ፕላኔት እና ስለሶላር ሲስተም እንዳወራው ትዝ አይለኝም እዚ ዋርካ ውስጥ ግን አውርቼም ከሆነ ምን ጣጣ አለው የማቀውን ባወራ እንዳንተ ሩዝ ምናምን እያልኩ የወንዳገረድ ወሬ ከማወራ

አንተን ባካል ባገኝህ መላጣህን እየጠፈጠፍኩ ነበር ወደ እናትህ ---- ውስጥ ምነክርህ. አርፈህ ዱቅ በል ልጁ የጀመረውን ይጨርስ ማለት ያሰደባል እንዴ. የነጨሁዋት ልጅ. ቂጥህን እስኪያልብህ ድረስ አንተንና ያን ደሀ አባትህ እንዴት እንዳስረገዝኩት እተርክልሀለው ምን ይልሀል :lol:
ጁሀር2012
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 113
Joined: Sun May 27, 2012 9:06 pm

Postby ገልብጤ » Wed Aug 15, 2012 5:36 pm

ዱድ
በቦሌ ጠራ ብዬ ወደ ድንቋ ከተማ ሜልበርን


ተዚያ ዶሞ

በቦሌ ጠራ ብዬ ወደ ዌስት ኮስት ከች ያልኩ


አልሽን :?: ይሂ ህሉ ሚን አሜጣው

ብቃት ያለኝ ሰው ነኝ


የሜኒ ቢቃቲ ኖ ዶ የሞትዩ

እስኪ ብቃቲሽን አካፊይና ...ቂቂቂቂቅ

ፋያ ብያሎ..ገልብጤ በሊቢያ የገቦው
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ጁሀር2012 » Wed Aug 15, 2012 9:02 pm

አልሽን ይሂ ህሉ ሚን አሜጣው


ይሂን ህሊ እናቲ እምሲ አመጣው :lol:

የሜኒ ቢቃቲ ኖ ዶ የሞትዩ


የናቲ እምሲ ብቃት ኖዋ ሌላ ሚሲ አሎ :lol:

እስኪ ብቃቲሽን አካፊይና ...ቂቂቂቂቅ


ቢቃቲን ኢማሳይ እናቲ ኢምሲ በድቼ ኖ :lol:

ፋያ ብያሎ ..ገልብጤ በሊቢያ የገቦው


ለሚን ገልቢጬ ቂጢሂን አልቢዳም ግን... ገዳፊ ቂጢሂን በድቶ ሊብያ ሊብያ እንደናቲ ---- ቲላሎ ዶሞ :lol:
ጁሀር2012
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 113
Joined: Sun May 27, 2012 9:06 pm

Next

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests

cron