እናንተስ: ብትሆኑ?

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ገልብጤ » Thu Nov 01, 2012 7:08 pm

recho wrote:እርሶ ደግሞ አይኮሳተሩዋ .. ይሁን ..

ገልብጤ እሱ ያለውን እስቲ ተርጉምልኝ :lol: :lol: :lol:

ሀሀሀ ሰው በቃ በነጻ መጠየቅ ጀመረ ..ይሁን እስኪ
ክስካርና ከዚያ ነገር ምን ይጣፍጣል ይላታል

ከስኳር እና ከአደፍርስ ማን ይጥማል ይላታል
ሚስትም ዞር በል ደግሞ እንደ ስካር ሊጥምልህ ትፈልጋለህ ትለዋለች እሱም ዝም ብሎ ሰንብቶ

ሚስትም ዞር በል ደግሞ እንደ ስኳር እንዲጥምህ ትፈልጋለህ ትለዋለች አባውም ዝም ብሎ ስምብቶ ( ሰብቶ )
አንድ ወን ሲገጥሙ እምሀል ላይ ስካር አውጥቶ አፋ ላይ ያደርግባታል

አንድ ቀን ሲገጥሙ መሀል ላይ ስኳር አውጥቶ አፏ ላይ ያድርግባታል
እሳ ምን አለች መሰለሽ

የምን አተላ ነው የጨመርክብኝ ብላው እርፍ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ለማ12 » Thu Nov 01, 2012 7:17 pm

ክፍያውን ሪቺ ትክፍላለች አንተ ስራህን ስራገልብጤ wrote:
recho wrote:እርሶ ደግሞ አይኮሳተሩዋ .. ይሁን ..

ገልብጤ እሱ ያለውን እስቲ ተርጉምልኝ :lol: :lol: :lol:

ሀሀሀ ሰው በቃ በነጻ መጠየቅ ጀመረ ..ይሁን እስኪ
ክስካርና ከዚያ ነገር ምን ይጣፍጣል ይላታል

ከስኳር እና ከአደፍርስ ማን ይጥማል ይላታል
ሚስትም ዞር በል ደግሞ እንደ ስካር ሊጥምልህ ትፈልጋለህ ትለዋለች እሱም ዝም ብሎ ሰንብቶ

ሚስትም ዞር በል ደግሞ እንደ ስኳር እንዲጥምህ ትፈልጋለህ ትለዋለች አባውም ዝም ብሎ ስምብቶ ( ሰብቶ )
አንድ ወን ሲገጥሙ እምሀል ላይ ስካር አውጥቶ አፋ ላይ ያደርግባታል

አንድ ቀን ሲገጥሙ መሀል ላይ ስኳር አውጥቶ አፏ ላይ ያድርግባታል
እሳ ምን አለች መሰለሽ

የምን አተላ ነው የጨመርክብኝ ብላው እርፍ
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1146
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ለማ12 » Thu Nov 01, 2012 7:26 pm

አየ ያንተ ነገር ማነው አየተ አንተ ወይስ እኔ
:lol: :lol:
ሁለት ጎረምሳ ሴቶች ይጣሉና አስታራቂ የፈልጋሉ
የጠቡ መነሻም

ተለቅ ያለችው ሴት
የወንዶች ነገር ጅማት ነው ስትል
ወጣታ ደግሞ
የወንዶች ነገር አጥንት ነው ትላለች
ከዚያ የሚሸመግል ሰው ሲፈልጉ አንዲት መልኩሴ ያገኛል
ጣያቄአቸውን ያቀርባሉ ጥያቄውም ከላይ እንዳልኩት
ኣጥንት ነው ወይስ ጅማት ብለው መልኩሴዋን ሲጠቁ ምን ብለው መለሱ መሰለህ?
ልጆቼ አትጣሉ
ኣጥንትም አይደል
ጅማትም አይደል
እንዲያው ሙዝ ነው ብለው መለሱ አሉ

አሁንም ማን አየተ ይሁን አንተ መልሰው :
ሓየት11 wrote:አይተ ለማ ቅቅቅ

ቀልዶችህ እንደተመቹኝ ለመግለጽ ነው ብቅ ያልኩት:: ...
ያንተን ቀልድ ካነበብኩ ብቻዬን ስገለፍጥ ያዩኝ ባልደረቦቼ ... የለቀቅኩ ይመስላቸዋ::
... ጠፈፍ ያሉ የትልቅ ሰው ቀልዶች ናቸውና :wink: በርታ ይልመድብህ ለማለት ያክል ነው::

ይመችህ/ይመቾት :wink:

ለማ12 wrote:አንድ ነገር ዝ አሰኘሽኝ
አንድ ባልና ሚስት ሲጨቃጭቁ ምን አለ መሰለሽ

ክስካርና ከዚያ ነገር ምን ይጣፍጣል ይላታል
ሚስትም ዞር በል ደግሞ እንደ ስካር ሊጥምልህ ትፈልጋለህ ትለዋለች እሱም ዝም ብሎ ሰንብቶ
አንድ ወን ሲገጥሙ እምሀል ላይ ስካር አውጥቶ አፋ ላይ ያደርግባታል
እሳ ምን አለች መሰለሽ

እትፍ እትፍ ምን አፈር ነው የጨርክብኝ አለች አሉ

ው Laughing Laughing ( የድሮ ሰዎች አሉ ባላቸውን ሰው ፊት አንቱ ይሉና ለብቻቸው አንተ ይላሉ አሉ .. እውነት ነው ለምዬ ንገረኝማ ) Laughing Laughing Laughing Laughing
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1146
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby recho » Thu Nov 01, 2012 8:02 pm

እሱ እንዴት እንደሚያስቀኝ እኮ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: አንቱ ከመቼ ወዲህ ነው ደግሞ እንደዚህ ኮሚክ የሆኑት ? :lol: :lol: ግን ከምር ፕሊስ ኪፕ ኦን ቴሊንግ አስ ሞር .. ያ ሙጢ ሓየት እንዳልከው የእሱ ቀልዶች በሰል ያሉ ስለሆነ ተሰምተው አይጠገቡም ...

ገልቤው .. ለትርጉም ስታንድ ባይ ሁን እንግዲህ .. :lol: ታንክስ ስለትርጉሙ ቅቅቅ ከምር እንዴት ገባህ እንደዚህ በናትህ ? የክፍለሀገር ልጅ መሆን ናፈቀኝ እንደው :lol: መቼ እለማመጥ ነበር ተርጉሙልኝ ብዬ :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ለማ12 » Thu Nov 01, 2012 8:09 pm

አሁንስ የወንድሞቸን ሚስቶች ነገር አመጣችው:
አንቱታው ለሁክጊዜ ነው ወይስ ሰወች ሲኖሩ ብቻ?

recho wrote:እሱ እንዴት እንደሚያስቀኝ እኮ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: አንቱ ከመቼ ወዲህ ነው ደግሞ እንደዚህ ኮሚክ የሆኑት ? :lol: :lol: ግን ከምር ፕሊስ ኪፕ ኦን ቴሊንግ አስ ሞር .. ያ ሙጢ ሓየት እንዳልከው የእሱ ቀልዶች በሰል ያሉ ስለሆነ ተሰምተው አይጠገቡም ...

ገልቤው .. ለትርጉም ስታንድ ባይ ሁን እንግዲህ .. :lol: ታንክስ ስለትርጉሙ ቅቅቅ ከምር እንዴት ገባህ እንደዚህ በናትህ ? የክፍለሀገር ልጅ መሆን ናፈቀኝ እንደው :lol: መቼ እለማመጥ ነበር ተርጉሙልኝ ብዬ :lol: :lol: :lol:
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1146
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ገልብጤ » Thu Nov 01, 2012 8:36 pm

ጋሽ ለማ ..ሰሮ ሰሮ ሀይመሌ
ይቺ ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ነው አይደል

የሚገርመው ግን ልጁ ምከሩኝ ብሎ ነበር ቶፒክ የከፈተው ....ቅቅቅቅቅ እናንተ ልጁን ፈንቅላቹ ትጀናጀኑበታላቹ ...አይ ዋርካ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby recho » Thu Nov 01, 2012 8:39 pm

ለማ12 wrote:አሁንስ የወንድሞቸን ሚስቶች ነገር አመጣችው:
አንቱታው ለሁክጊዜ ነው ወይስ ሰወች ሲኖሩ ብቻ?
አይ አይ መብራት ተጠፋ ቡሀላማ የምን አንቱታ አለ ብለው ነው .. አሁን እነ ገልብጤ ስላሉ ነው .. እርሶ ደግሞ ( ሽኩርምም እያለች :lol: :lol: :lol: )

ገልቡ .. ዋርካ ስንቱን አሳይቶናል .. እኔና አንተ ደግሞ የምንጀናጀነው መቼ ነው ? ክብዬ ጋር ሰሞኑን አስቢያለሁ .. እስቲ አፖይንትመንት ያዝልኝ :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ለማ12 » Thu Nov 01, 2012 8:40 pm

ምን ነካህ? አሚና የሚባሉ ሰወች ታውቃለህ
የሚጋቡት በሰው ተስካር ነው:
አሁንም ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባል የሚባለውን አታውቅም?

ገልብጤ wrote:ጋሽ ለማ ..ሰሮ ሰሮ ሀይመሌ
ይቺ ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ነው አይደል

የሚገርመው ግን ልጁ ምከሩኝ ብሎ ነበር ቶፒክ የከፈተው ....ቅቅቅቅቅ እናንተ ልጁን ፈንቅላቹ ትጀናጀኑበታላቹ ...አይ ዋርካ
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1146
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ገልብጤ » Thu Nov 01, 2012 8:45 pm

አሚና የሚባሉ ሰወች ታውቃለህ

አዎ አውቃለሁ እንዲያውን

አሚና ታጠበች በሳሙና

ይባሉ አልነበር..ሳሙና ታቀብል ነበር እን[/quote]
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ለማ12 » Thu Nov 01, 2012 8:50 pm

ለሰው ይምሰል ከሆነስ ችግር የለም.
አንዱ ደካም የኔ ብጤ ሲጫወት ሴትዮይቱ አይናን ስርግርግ ስታደርገው ምን አለ መሰለሽ ?
ወይ መሞትሽ ነው በቃ ልተወው ሲላት
ደግሞ ያነገር ማነን ገደለ በል የልቅ አድርግ አለች አሉ:

የዝያን ጊዜማ ማውራት አለ ለመሆኑ?
recho wrote:
ለማ12 wrote:አሁንስ የወንድሞቸን ሚስቶች ነገር አመጣችው:
አንቱታው ለሁክጊዜ ነው ወይስ ሰወች ሲኖሩ ብቻ?
አይ አይ መብራት ተጠፋ ቡሀላማ የምን አንቱታ አለ ብለው ነው .. አሁን እነ ገልብጤ ስላሉ ነው .. እርሶ ደግሞ ( ሽኩርምም እያለች :lol: :lol: :lol: )

ገልቡ .. ዋርካ ስንቱን አሳይቶናል .. እኔና አንተ ደግሞ የምንጀናጀነው መቼ ነው ? ክብዬ ጋር ሰሞኑን አስቢያለሁ .. እስቲ አፖይንትመንት ያዝልኝ :lol: :lol: :lol:
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1146
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby recho » Thu Nov 01, 2012 9:10 pm

ለማ12 wrote:ለሰው ይምሰል ከሆነስ ችግር የለም.
አንዱ ደካም የኔ ብጤ ሲጫወት ሴትዮይቱ አይናን ስርግርግ ስታደርገው ምን አለ መሰለሽ ?
ወይ መሞትሽ ነው በቃ ልተወው ሲላት
ደግሞ ያነገር ማነን ገደለ በል የልቅ አድርግ አለች አሉ:

የዝያን ጊዜማ ማውራት አለ ለመሆኑ?
እረ በቁልቢው አንቱ ሰውዬ ባደባባይ እንዲህ ዝርግፍ አያርጉትማ .. እህ ምነው ልዤ ? ይህን ያክል ብሶቦታል እንዴ ሆይ ሆ

ይልቅዬን አያሽኮርምሙኝ እዚህ ሰው ሁሉ መሀል :oops:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገልብጤ » Thu Nov 01, 2012 9:21 pm

ዶክሌ
ፈረንጅ ሲያገባ እኛ ዋርካ ላይ ነን አሁንም
http://www.diretube.com/funny-video/dok ... 99bb0.html
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ሓየት11 » Thu Nov 01, 2012 9:56 pm

ቅቅቅ ለማ የምር ገዳይ ነህ ሰውዬው :lol: :lol:

ካልጠፋ ስም ሙዝ ብለው ራሳቸውን ለሚጠሩ ለምን አትራራላቸውም ግን ? ቅቅቅ ... ተው ግን ተው ሰው ይከፋዋል በል :lol:

እሺ አይተ ማንኛችን እንደሆንስ ማን ይሸምግል ... መነኩሴዋ አሉ በአካባቢህ? ... ቅቅቅ

ለማ12 wrote:አየ ያንተ ነገር ማነው አየተ አንተ ወይስ እኔ
:lol: :lol:
ሁለት ጎረምሳ ሴቶች ይጣሉና አስታራቂ የፈልጋሉ
የጠቡ መነሻም

ተለቅ ያለችው ሴት
የወንዶች ነገር ጅማት ነው ስትል
ወጣታ ደግሞ
የወንዶች ነገር አጥንት ነው ትላለች
ከዚያ የሚሸመግል ሰው ሲፈልጉ አንዲት መልኩሴ ያገኛል
ጣያቄአቸውን ያቀርባሉ ጥያቄውም ከላይ እንዳልኩት
ኣጥንት ነው ወይስ ጅማት ብለው መልኩሴዋን ሲጠቁ ምን ብለው መለሱ መሰለህ?
ልጆቼ አትጣሉ
ኣጥንትም አይደል
ጅማትም አይደል
እንዲያው ሙዝ ነው ብለው መለሱ አሉ

አሁንም ማን አየተ ይሁን አንተ መልሰው :
ሓየት11 wrote:አይተ ለማ ቅቅቅ

ቀልዶችህ እንደተመቹኝ ለመግለጽ ነው ብቅ ያልኩት:: ...
ያንተን ቀልድ ካነበብኩ ብቻዬን ስገለፍጥ ያዩኝ ባልደረቦቼ ... የለቀቅኩ ይመስላቸዋ::
... ጠፈፍ ያሉ የትልቅ ሰው ቀልዶች ናቸውና :wink: በርታ ይልመድብህ ለማለት ያክል ነው::

ይመችህ/ይመቾት :wink:

ለማ12 wrote:አንድ ነገር ዝ አሰኘሽኝ
አንድ ባልና ሚስት ሲጨቃጭቁ ምን አለ መሰለሽ

ክስካርና ከዚያ ነገር ምን ይጣፍጣል ይላታል
ሚስትም ዞር በል ደግሞ እንደ ስካር ሊጥምልህ ትፈልጋለህ ትለዋለች እሱም ዝም ብሎ ሰንብቶ
አንድ ወን ሲገጥሙ እምሀል ላይ ስካር አውጥቶ አፋ ላይ ያደርግባታል
እሳ ምን አለች መሰለሽ

እትፍ እትፍ ምን አፈር ነው የጨርክብኝ አለች አሉ

ው Laughing Laughing ( የድሮ ሰዎች አሉ ባላቸውን ሰው ፊት አንቱ ይሉና ለብቻቸው አንተ ይላሉ አሉ .. እውነት ነው ለምዬ ንገረኝማ ) Laughing Laughing Laughing Laughing
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

(-:

Postby ደጉ » Fri Nov 02, 2012 9:33 am

ወ/ሮ ሉሊት wrote:....ከይቅርታ ጋር እኔ አንባቢ ነበርኩ አሁን እናንተን ለመምስል ገባሁ እንጂ ጉዳዩ አይመለከተኝም እኔ ባለትዳርና የ 3ልጆች እናት ነኝ :: ግን ነገሩ ገርሞኝ ነው ለመፃፍ የተገደድኩት ሰለዚህ ሀሳብ አይግባሽ ግን ለማማር ከሆነ ወገንተኛ ባንሆን ጥሩ ነው

....ወ/ሮ ሉሊት የሶት ልጆች እናታችን ነገሩ"ኮ ባለጉዳዩን እንጂ ሁላችንንም አይመለከተም አስተያየትሽን በመስጠትሽ ቅር ልትሰኚ አይገባም....እርግጥ ተበደልኩ ብሎ የምጣውን ሰው ሰምተን ብቻ አስተያየት ወይም ፍርድ መስጠት አንችልም ....በዳይ የተባለውም መጥቶ ለነገሩ መነሻ የሆነው ይሄ ነው ቢለን አስተያየታችን ምናልባት የተለየ ይሆናል....አሁን ይህው እንድምናየው እነ "ለማ" ቀልድ እየተማሩ ነው ስለ ችግሩ መፍትሄ ሰጥተው ጨርሰው.. :lol:
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4466
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Postby ለማ12 » Fri Nov 02, 2012 9:42 am

የማነው ይህ ደግሞ ዶክሌ ነው ያልከው?
ግን እንጂ ይህን ቤት የከፈተው እውነት ፓስ ዎርዱን ተቀምቶ ወጥቶ ቀረ? ምን አይነት ሰው ነው የገጠመው?
አንተ ገልብጤ ያንተን ፓስ ዎርድ ስጠውና የደረሰበትን ችግር ይናገር እባክህ :
ገልብጤ wrote:ዶክሌ
ፈረንጅ ሲያገባ እኛ ዋርካ ላይ ነን አሁንም
http://www.diretube.com/funny-video/dok ... 99bb0.html
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1146
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests