sheesh you really suck in languages
he IS a bad father a bad person
how can you describe a cheat as a good person
Too many contradictions in your above statment
የሞተ እንግሊዘኛ ይዘህ በሰው ትላጣለህ አይደል? :lol:
sheesh you really suck in languages
he IS a bad father a bad person
how can you describe a cheat as a good person
Too many contradictions in your above statment
ሓየት11 wrote:አንድ ጥሩ ጓደኛ ነበረኝ ... ጥሩ መካሪ:: ...በዕድሜ ኦልሞስት እኩል ነን ... ነገር ግን ቀደሞን የበሰለ ነበር:: ... እናም ያኔ በአፍላነት በእንደዚህ አይነት ተመሳሳይ ኢሹ ስናወራ ... የሆነ ነገር ጠቀሰና ... ትልቅ ትምህርት ሰጠኝ:: ... ያቺ አባባሉ በህይወቴ ውስጥ ትልቅ ትርጉም አላት እስከዛሬ ድረስ:: ላካፍልሽ ... ትጠቅማለች::
አንተ የምትፈልገውን ክራይተሪያ (ደቤ ሞቅ ሲለው ... ካኒቴራ ... ይለዋል አንዳንዴ :lol: ) የምታሟላ ሴት ስትፈልግ ኖረህ ስትፈልግ ብታረጅ ... ፈጽሞ አታገኝም:: ... ይልቅ የበለጠ ውጤታማ የሚሆነው ... በዓላማ ካንተ ጋር መጓዝ የምትችል ሴት ... መሆኗን ካረጋገጥክ ... ከዛ ብኋላ ... ህይወት ራሷ ... አንተ የሷን ... እሷም ያንተን ባህሪ ... እያጋራቻችሁ ... ኢኲሊብሬም ... ላይ ታስቀምጣችኋለች:: :idea: :idea:
ማለፊያም አደል?
እና ታድያ ... አንቺም በሂደት ባህሪውን የምትጋሪለት ... እሱም በሂደት ባህሪሽን የሚጋራልሽ ... እንዲሆን ከፈለግሽ ... ዕድሜ ባይገፋ ጥሩ ነው:: ... ምክንያቱም የሰው ልጅ ተፈጥሮ ሆኖ ... ዕድሜው በገፋ ቁጥር ... አዲስ ባህሪ የመፍጠርም ሆነ ... የመማር/የመጋራት አቅሙ ... ይቀንሳልና:: ... እና ካኒቴራሽን :lol: ... አሳጥሪና ... በጨበጣ ግቢበት:: ... ከዛም ትማማራላችሁ::እህምም wrote:ሀየት, ጥሩ ሰው ለፓርትነር ቢኖርህ ይመረጣል ግን you have to have things in common, or at least things you're both interested in. they also have to have qualities you're looking for. ብዙ ጥሩ ሰዎች አሉ ግን ሁሉም አንተ እምትፈልገው ነገር ላይራቸው ይችላል:: ስለዚህ ጥሩ መሆናቸው ብቻውን ጥሩ ፓርትነር ይሆናሉ ማለት አይደልም :: At least not for me.
ዕድሜ ባይገፋ ጥሩ ነው :: ... ምክንያቱም የሰው ልጅ ተፈጥሮ ሆኖ ... ዕድሜው በገፋ ቁጥር ... አዲስ ባህሪ የመፍጠርም ሆነ ... የመማር /የመጋራት አቅሙ ... ይቀንሳልና ::
ገልብጤ wrote:ዕድሜ ባይገፋ ጥሩ ነው :: ... ምክንያቱም የሰው ልጅ ተፈጥሮ ሆኖ ... ዕድሜው በገፋ ቁጥር ... አዲስ ባህሪ የመፍጠርም ሆነ ... የመማር /የመጋራት አቅሙ ... ይቀንሳልና ::
ሁሉንም ይመለከታል ይህ :?:
IN 1905, at age 55, Sir William Osler, the most influential physician of his era, decided to retire from the medical faculty of Johns Hopkins. In a farewell speech, Osler talked about the link between age and accomplishment: The “effective, moving, vitalizing work of the world is done between the ages of 25 and 40 — these 15 golden years of plenty.”
In comparison, he noted, “men above 40 years of age” are useless. As for those over 60, there would be an “incalculable benefit” in “commercial, political and professional life, if, as a matter of course, men stopped work at this age.”
[.
.
.]
At a time when the prospect of a longer life is shadowed by the fear of mental decline, the possibility that the aging can have some control over their mental fitness is an idea even William Osler would support.
http://www.nytimes.com/2012/01/22/educa ... wanted=all
እና ገልብነት ... ዕድሜሽ የገፋ ከመሰለሽ ... አይዞን አትስጊ ...
አንዳንድ የታደሉ ደግሞ አሉ ... እስክዕለተ ሞታቸው ድረስ ... ብሩህ አእምሮ የያዙና ... ከአዳዲስ ነገሮች ጋር ቶሎ የሚላመዱ ::
አንተና አዲሷ ፍቅረኛህ ... ከዚህ ምድብ እንደምትሆኑ ... ተስፋ አለኝ ::
እህምም wrote:I am so stressed my eyelashes are falling off. :lol: this is hillarious! I had at least 6 lashes fall off just today. ሴሚስተሩ ሲያልቅ አይጥ መምሰሌ ነው :lol:
T-9 days.
Konjit wrote:Paying the price....... I guess am making the most expensive payment in life!!! smh
እህምም wrote:Konjit wrote:Paying the price....... I guess am making the most expensive payment in life!!! smh
whatever it is, I hope you become better for it. *hugs*
Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር
Users browsing this forum: No registered users and 9 guests