Konjit wrote:Paying the price....... I guess am making the most expensive payment in life!!! smh
If you can pay it, at least that's good.
ቅቂቂቅ በአማርኛ አስበሽው ነው ቦይንግዬ :lol: :lol: :lol:የቦግዪ wrote:Konjit wrote:Paying the price....... I guess am making the most expensive payment in life!!! smh
If you can pay it, at least that's good.
recho wrote:ቅቂቂቅ በአማርኛ አስበሽው ነው ቦይንግዬ :lol: :lol: :lol:የቦግዪ wrote:Konjit wrote:Paying the price....... I guess am making the most expensive payment in life!!! smh
If you can pay it, at least that's good.
ቢል አረገችው አይደል ? ቦይግዬ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:እህምም wrote:recho wrote:ቅቂቂቅ በአማርኛ አስበሽው ነው ቦይንግዬ :lol: :lol: :lol:የቦግዪ wrote:Konjit wrote:Paying the price....... I guess am making the most expensive payment in life!!! smh
If you can pay it, at least that's good.
:lol: ከከፈልሽው ጥሩ ነው ?
ቅቅቅ ክብሽዬ አጠፋሁ እንዴ? እኔኮ በንግሊዘኛ ባስበው እንኩዋን ከፈልሽ ማለት እርግማን ቢሆንብኝ ጥያቄ መጠየቄ ነው :lol: :lol: :lol: ደግሞ የዚች የእህምም ጥፋት ነው ...ክቡራን wrote:ስሚ ራሄል ትግስት ፍራቻ እንዳይመስልሽ..ቡዙ ጊዜ እንድታዘብኩሽ ቦጌን ትከታተያለሽ.. :D እኔ ነጌሬአለሁ...ቦግዬ እንዳላየ በማለፍ ሁኔታሽን በትግስት የያዙት መሰለኝ ድፍረት አብዝተሻል.....ብታርፊ ሳይሻል አይቀርም..ወጧ እንዳማራላት ሴት እየተወዛወዙ የቦጌን ስም ያለ ቦታው ማንሳትና ቦይንግዬ , ሚግዬ, ሮኬትዬ ማለት መዘዝ ይኖረዋል ምክሬ በልኩ ሁኚ ነው... :D ደህና ነሽ ግን...! :D
recho wrote:ቅቅቅ ክብሽዬ አጠፋሁ እንዴ? እኔኮ በንግሊዘኛ ባስበው እንኩዋን ከፈልሽ ማለት እርግማን ቢሆንብኝ ጥያቄ መጠየቄ ነው :lol: :lol: :lol: ደግሞ የዚች የእህምም ጥፋት ነው ...ክቡራን wrote:ስሚ ራሄል ትግስት ፍራቻ እንዳይመስልሽ..ቡዙ ጊዜ እንድታዘብኩሽ ቦጌን ትከታተያለሽ.. :D እኔ ነጌሬአለሁ...ቦግዬ እንዳላየ በማለፍ ሁኔታሽን በትግስት የያዙት መሰለኝ ድፍረት አብዝተሻል.....ብታርፊ ሳይሻል አይቀርም..ወጧ እንዳማራላት ሴት እየተወዛወዙ የቦጌን ስም ያለ ቦታው ማንሳትና ቦይንግዬ , ሚግዬ, ሮኬትዬ ማለት መዘዝ ይኖረዋል ምክሬ በልኩ ሁኚ ነው... :D ደህና ነሽ ግን...! :D
ሚስ ዩ ቱ .. :lol: በጣሙን ደህና ነኝ .. አንተሳ ሰላም ነው ? አገር አማን ? ሰሞኑን ምን አመለጠኝ ? የተጣላ የተደባደበ ምናምን የለም ? :lol:
እህምም wrote:Konjit wrote:Paying the price....... I guess am making the most expensive payment in life!!! smh
whatever it is, I hope you become better for it. *hugs*
To enjoy the rainbow, first enjoy the rain...... Paulo Coelho. ሁሉ ጥሩ ይሆናል ..ይህንን አምናለሁ ...ታያለሽ ቆንጂዬ ..
If you can pay it, at least that's good
This is the kinda poster what they call "Drama king/queen' on facebook (people who post 'I can't believe this', 'Oh God no!' and 'I am paying the price...')
recho wrote:ሲነቃ ይቀራል .. :lol: :lol: :lol: :lol:የቦግዪ wrote:እሺ ግን ቀልዴን ነው::
ሓየት11 wrote:መልመጃ ሀ
ሙኒት ብሎ እሺላገር ካለ
ደቤ ብሎ ____ ይላል :wink: ...
ሪቾነቴ እኛ ጠርጥረናል ... ምንድነው ጉዳያችሁ ? :lol:recho wrote:ሲነቃ ይቀራል .. :lol: :lol: :lol: :lol:የቦግዪ wrote:እሺ ግን ቀልዴን ነው::
Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር
Users browsing this forum: No registered users and 2 guests