ምን ይሰማቹዋል?

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby የቦግዪ » Sun Dec 09, 2012 1:34 am

Konjit wrote:Paying the price....... I guess am making the most expensive payment in life!!! smh

If you can pay it, at least that's good.
Gotta live my life like there's one more move to make.
የቦግዪ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 40
Joined: Sun Oct 28, 2012 6:56 pm

Postby recho » Sun Dec 09, 2012 1:58 am

የቦግዪ wrote:
Konjit wrote:Paying the price....... I guess am making the most expensive payment in life!!! smh

If you can pay it, at least that's good.
ቅቂቂቅ በአማርኛ አስበሽው ነው ቦይንግዬ :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby እህምም » Sun Dec 09, 2012 2:00 am

recho wrote:
የቦግዪ wrote:
Konjit wrote:Paying the price....... I guess am making the most expensive payment in life!!! smh

If you can pay it, at least that's good.
ቅቂቂቅ በአማርኛ አስበሽው ነው ቦይንግዬ :lol: :lol: :lol:

:lol: ከከፈልሽው ጥሩ ነው ?
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby recho » Sun Dec 09, 2012 2:10 am

እህምም wrote:
recho wrote:
የቦግዪ wrote:
Konjit wrote:Paying the price....... I guess am making the most expensive payment in life!!! smh

If you can pay it, at least that's good.
ቅቂቂቅ በአማርኛ አስበሽው ነው ቦይንግዬ :lol: :lol: :lol:

:lol: ከከፈልሽው ጥሩ ነው ?
ቢል አረገችው አይደል ? ቦይግዬ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ክቡራን » Sun Dec 09, 2012 3:24 am

ስሚ ራሄል ትግስት ፍራቻ እንዳይመስልሽ..ቡዙ ጊዜ እንድታዘብኩሽ ቦጌን ትከታተያለሽ.. :D እኔ ነጌሬአለሁ...ቦግዬ እንዳላየ በማለፍ ሁኔታሽን በትግስት የያዙት መሰለኝ ድፍረት አብዝተሻል.....ብታርፊ ሳይሻል አይቀርም..ወጧ እንዳማራላት ሴት እየተወዛወዙ የቦጌን ስም ያለ ቦታው ማንሳትና ቦይንግዬ , ሚግዬ, ሮኬትዬ ማለት መዘዝ ይኖረዋል ምክሬ በልኩ ሁኚ ነው... :D ደህና ነሽ ግን...! :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8360
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby recho » Sun Dec 09, 2012 7:07 am

ክቡራን wrote:ስሚ ራሄል ትግስት ፍራቻ እንዳይመስልሽ..ቡዙ ጊዜ እንድታዘብኩሽ ቦጌን ትከታተያለሽ.. :D እኔ ነጌሬአለሁ...ቦግዬ እንዳላየ በማለፍ ሁኔታሽን በትግስት የያዙት መሰለኝ ድፍረት አብዝተሻል.....ብታርፊ ሳይሻል አይቀርም..ወጧ እንዳማራላት ሴት እየተወዛወዙ የቦጌን ስም ያለ ቦታው ማንሳትና ቦይንግዬ , ሚግዬ, ሮኬትዬ ማለት መዘዝ ይኖረዋል ምክሬ በልኩ ሁኚ ነው... :D ደህና ነሽ ግን...! :D
ቅቅቅ ክብሽዬ አጠፋሁ እንዴ? እኔኮ በንግሊዘኛ ባስበው እንኩዋን ከፈልሽ ማለት እርግማን ቢሆንብኝ ጥያቄ መጠየቄ ነው :lol: :lol: :lol: ደግሞ የዚች የእህምም ጥፋት ነው ...

ሚስ ዩ ቱ .. :lol: በጣሙን ደህና ነኝ .. አንተሳ ሰላም ነው ? አገር አማን ? ሰሞኑን ምን አመለጠኝ ? የተጣላ የተደባደበ ምናምን የለም ? :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby የቦግዪ » Sun Dec 09, 2012 9:44 am

እንዴ እኔ ያልኩት መክፈል ከቻልሽ ራሱ ጥሩ ነገር ነው" ነው:: ከፍላ መገላገል መቻልዋ:: ቢልም ሊሆን ይችላል:: እናንተ ግን ከሰው ጋር ልታጣሉኝ ነበር አደል? ግን እኮ እስዋም ጥፋተኛ ነች:: እንዴ ድፍን ያለ ነገር ነበራ:: This is the kinda poster what they call "Drama king/queen' on facebook (people who post 'I can't believe this', 'Oh God no!' and 'I am paying the price...') ከዛ በቃ ሁሉም ሲገምት ይውላል ኬዙን:እኔም አንዱ ሰለባ ነኝ :)
Gotta live my life like there's one more move to make.
የቦግዪ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 40
Joined: Sun Oct 28, 2012 6:56 pm

Postby ክቡራን » Sun Dec 09, 2012 5:38 pm

ሰላም ነው እዚህ ሁሉም ነገር ሪችዬ..ቦጌም "ቦይንግዬ" የሚለው አነጋገርሽ ቡዙም አላሳሰባቸውም...በቃ ሰላም ነው.. :D ሚስ ዩ ቱ... :D

recho wrote:
ክቡራን wrote:ስሚ ራሄል ትግስት ፍራቻ እንዳይመስልሽ..ቡዙ ጊዜ እንድታዘብኩሽ ቦጌን ትከታተያለሽ.. :D እኔ ነጌሬአለሁ...ቦግዬ እንዳላየ በማለፍ ሁኔታሽን በትግስት የያዙት መሰለኝ ድፍረት አብዝተሻል.....ብታርፊ ሳይሻል አይቀርም..ወጧ እንዳማራላት ሴት እየተወዛወዙ የቦጌን ስም ያለ ቦታው ማንሳትና ቦይንግዬ , ሚግዬ, ሮኬትዬ ማለት መዘዝ ይኖረዋል ምክሬ በልኩ ሁኚ ነው... :D ደህና ነሽ ግን...! :D
ቅቅቅ ክብሽዬ አጠፋሁ እንዴ? እኔኮ በንግሊዘኛ ባስበው እንኩዋን ከፈልሽ ማለት እርግማን ቢሆንብኝ ጥያቄ መጠየቄ ነው :lol: :lol: :lol: ደግሞ የዚች የእህምም ጥፋት ነው ...

ሚስ ዩ ቱ .. :lol: በጣሙን ደህና ነኝ .. አንተሳ ሰላም ነው ? አገር አማን ? ሰሞኑን ምን አመለጠኝ ? የተጣላ የተደባደበ ምናምን የለም ? :lol:
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8360
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby Konjit » Mon Dec 10, 2012 4:40 am

እህምም wrote:
Konjit wrote:Paying the price....... I guess am making the most expensive payment in life!!! smh

whatever it is, I hope you become better for it. *hugs*

I hope so too dear, it is a working process but def worth every minute.

To enjoy the rainbow, first enjoy the rain...... Paulo Coelho. ሁሉ ጥሩ ይሆናል ..ይህንን አምናለሁ ...ታያለሽ ቆንጂዬ ..

Well said ሪቺ እኔም ማምነው እሱን ነው :D

If you can pay it, at least that's good

ልክ ነው! ነገር ግን ሁሉ ነገር በገንዘብ አይለካም (መቼም ይሄ ለርሶ ሚስጥር እንዳልሆነ ነው) :)

This is the kinda poster what they call "Drama king/queen' on facebook (people who post 'I can't believe this', 'Oh God no!' and 'I am paying the price...')

Ummm first of nobody here is a drama king or queen, we are so drama free and we float on a drama free world ;) as far as am concerned Its my God given right to write what i feel like and that shouldn't put me in a catagory you put me in, (not that I care btw) :lol:
Faith is putting all your eggs in God's basket, then counting your blessings before they hatch. ~Ramona C.
Konjit
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 473
Joined: Sun Sep 07, 2003 6:59 am

Postby የቦግዪ » Mon Dec 10, 2012 4:39 pm

እሺ ግን ቀልዴን ነው::
Gotta live my life like there's one more move to make.
የቦግዪ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 40
Joined: Sun Oct 28, 2012 6:56 pm

Postby recho » Mon Dec 10, 2012 10:03 pm

የቦግዪ wrote:እሺ ግን ቀልዴን ነው::
ሲነቃ ይቀራል .. :lol: :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ሓየት11 » Mon Dec 10, 2012 10:49 pm

መልመጃ ሀ

ሙኒት ብሎ እሺላገር ካለ
ደቤ ብሎ ____ ይላል :wink: ...

ሪቾነቴ እኛ ጠርጥረናል ... ምንድነው ጉዳያችሁ ? :lol:recho wrote:
የቦግዪ wrote:እሺ ግን ቀልዴን ነው::
ሲነቃ ይቀራል .. :lol: :lol: :lol: :lol:
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby የተሞናሞነው » Mon Dec 10, 2012 11:11 pm

ሓየት ሚንድን ኢያልህ ነው :roll: :lol:
ሴላም ቢየሃለሁ ደሞ... :roll:

ፍልቅልቋ ርችትስ እንዴት አለሽልኝ?
ቲዳር ሚናሚንስ እንዴት ነው:)

ሓየት11 wrote:መልመጃ ሀ

ሙኒት ብሎ እሺላገር ካለ
ደቤ ብሎ ____ ይላል :wink: ...

ሪቾነቴ እኛ ጠርጥረናል ... ምንድነው ጉዳያችሁ ? :lol:recho wrote:
የቦግዪ wrote:እሺ ግን ቀልዴን ነው::
ሲነቃ ይቀራል .. :lol: :lol: :lol: :lol:
የተሞናሞነው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1129
Joined: Wed May 11, 2011 5:39 pm

Postby recho » Tue Dec 11, 2012 3:34 am

ሓየት .. አሁን ይሄ ሁሉ ቦይንግዬን ቀድማኝ አብራት እንዳይሆን ብለህ ነው አይደል ? እረ አልነካብህም ቅቅቅቅ እዛው :lol: :lol: :lol:

ሞንሙዋናው ሰላም ላንተ ቅቅቅ ሪቾነት አሪፍ ናት .. ትዳር በጣም አሪፍ .. እግዜር ምስጋና ይግባውና ... :lol: አንተውስ ?
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby የቦግዪ » Tue Dec 11, 2012 4:00 am

ቆይ የአማርኛ ፊደላት ክለሳ ማድረግ አለብኝ ላንቺ
Gotta live my life like there's one more move to make.
የቦግዪ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 40
Joined: Sun Oct 28, 2012 6:56 pm

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests