81. Step Up Revolution - Opening Scene - http://youtu.be/uPsrNiZScco
82. Pitch Perfect - The Way You Are - http://youtu.be/K0MPuAaHVDw
recho wrote:ዲጄ ሓዩ እና ሌሎቻችን ..
ይቺን ዘፈን ዛሬ ሰማሁዋትና የድሮ ዘፈኖች ምን ያክል ረቂቅ እንደነበሩ አይቼ ገረመኝ ... አሁን በዚህ ዘመን ከምንሰማቸው ወደድኩዋት ወደደቺኝ ስጠጋት ከዳቺን ዲሪም ዲሪም ዲሪም ቦሌ ቦሌ አይነት ዘፈኖች አንጻር ሲታይ ምን ያክል ትርጉም የነበራቸው ዘፈኖች ነበሩ ለካ. ባህሩ ቀኜ ልጅ ሆኜ የሚለው ስለማይገባኝ በጣም ይሰለቸኝ እንደነበር አስታውሳለሁ .. አሁን እርጅና ሲጫጫነኝ ገባኝ ማለት ነው :lol: ስሙዋትማ .. እኔ ከምሰማበት ሳይት ላይ ኮፒ አርጌው ይስራ አይስራላቹ ግን ቼክ ማድረግ አልቻልኩም .. የዘፈኑ አርስት ቃሉ መሰለኝ .. ዘፋኝ ባህሩ ቀኜ ... ዩቲዩብ ላይ ማግኘት አልቻልኩም (ወይንም ትግስት አልነበረኝም የመፈለግ ) ሊሪክሱ በከፊል ያውላቹ .. ሪቾ ቬሪ ኢምፕረስድ ... :) ኢንጆይ ...
ማን ወደማን ይሆን የሚገሰግሰው
መቼም ያገናኛል መንገድ ሰው እና ሰው
አበባም አብቦ ሲበቃው ይደርቃል
ይዋል ይደር እንጂ እያደር ይደርቃል
ልብስም ቢያጌጡበት እያጠቡት ያልቃል
ሰውም ይክረም እንጂ ቦታውን ይለቃል
ምሳር ላወቀበት ደን ይመነጥራል
አትቀደም ያለው ባይን ይጠረጥራል
ልቤ እንደጅረት ወንዝ እየደፈረሰ
እንደኔስ በነገር የማን ቤት ፈረሰ
ሰውም እሰው እቤት ሳይቸግረው ያድራል
እህም ያሉት እንደው በስም ያዳድራል ( :lol: አልገቢቶም)
ቢወራ ቢሰማ ቢሰማስ እስከዳር
ሰው አለ ተብሎ ይፈታል ወይ ትዳር ( :lol: በውነት እንደዚህ የሚያደርግ ይኖራል ? ተጋነነ :lol: አይ የድሮ ሰው)
ማንስ አለሁ ብሎ ስንት ዘመን ኖረ
ምነው በቁም መግደል የማይቀር ሞት ሳለ ( :cry: )
http://www.arifzefen.com/?sids=116
ሰላም ታዛቢ ...TAዛBI wrote:
ትውልዱ እኮ ነው ሪችዬ ..ርቀት ሳይሆን ድምቀት የሚያደንቅ ትውልድ ነው
ቂቂቂቅ ይቺ ተመችታኛለች .. ታየኝ እኮ ባህሩ ቀኜ ከጄዚ ጋር ሪሚክስ ተደርጎ :lol: :lol: :lol: :lol: ክፉአሁን ይህ ዘፈን አሪፍ ቢሆንም ፍንዳታዎቻችን እንዲያጣጥሙት ከተፈለገ ከጀርባው የ JAY-Z ን ራፕ አስገብቶ አድምቆ remix ማድረግና "ባህሩ ቃኜ featuring Jaz-Z "ምናምን ..ተብሎ መቅረብ አለበት :D
ቅቅቅ ቦሌ ቦሌ .. ከልቤ ነው የሳቅኩት መጀመሪያ ያየሁት ዘን .. እንዴ ምንድነው ነገሩ ??? ምኑም አልገባኝ በውነቱ .. በዝላይ ወረድ በይ ወረድ ቅቅቅቅ እረ ጉድ ዘንድሮ :lol: :lol: :lol: [/quote]...ይህን ትውልድ ብታስመርጪው ቦሌ- ቦሌን ይመርጥብሻል :lol:
recho wrote:ቂቂቂቅ ይቺ ተመችታኛለች .. ታየኝ እኮ ባህሩ ቀኜ ከጄዚ ጋር ሪሚክስ ተደርጎ :lol: :lol: :lol: :lol: ክፉአሁን ይህ ዘፈን አሪፍ ቢሆንም ፍንዳታዎቻችን እንዲያጣጥሙት ከተፈለገ ከጀርባው የ JAY-Z ን ራፕ አስገብቶ አድምቆ remix ማድረግና "ባህሩ ቃኜ featuring Jaz-Z "ምናምን ..ተብሎ መቅረብ አለበት :D
ሓዩ ወያኔው ... ማርጀት ብቻ ? ቅቅቅ ከናንተ ከልጅ ልጆቼ ጋር ስውል እኮ ልጅ የሆንኩ እየመሰለኝ እንጂ ቆየሁ ካረጀሁማ :lol:ሓየት11 wrote:ሪቾ ወሳኚትዋ ... :D
ስሚ አረጀሽ እንዴ ...
...ድሮ ቀረ ማለት አበዛሽሳ ... ሰውኮ ሲያረጅና ኋላ ሲቀር ... ከጊዜው ጋር ኢንኮምፓታብል ይሆንና ... ድሮ ቀረ እያለ ራሱን ያጽናናል
:lol: ... አበሻ ደግሞ ... የሀምሳ ቀን ዕድሉ ሆኖ ...በሁሉም ዘርፍ ... ድሮን ማድነቅ ይወዳል ... ወደ ኋላ መለስ ብለሽ ... ሚዛንሽን ብታስቀምጪ ግን ... ሀቁ ሌላ ሆኖ ታገኚዋለሽ::
አይ ኮረዶቹን በል እስቲ ለኔም ካገኘህ ሸጋ ኮበሌ ፈልግልኝ :lol: :lol:.. እና እቱ ... ወይ ምድብሽን ለይና ... እኛም ኮረዳዎችን እናስስበት ... አታደናግሪን :lol: ... ወይም ደግሞ ... እንደ ዊንዶው አስራ አንድ :wink: ... ቢ ኮምፓታብል .ዊዝ ኤቭሪ ቲንግ ... ቅቅቅ.
recho wrote:ሓዩ ወያኔው ... ማርጀት ብቻ ? ቅቅቅ ከናንተ ከልጅ ልጆቼ ጋር ስውል እኮ ልጅ የሆንኩ እየመሰለኝ እንጂ ቆየሁ ካረጀሁማ :lol:ሓየት11 wrote:ሪቾ ወሳኚትዋ ... :D
ስሚ አረጀሽ እንዴ ...
...ድሮ ቀረ ማለት አበዛሽሳ ... ሰውኮ ሲያረጅና ኋላ ሲቀር ... ከጊዜው ጋር ኢንኮምፓታብል ይሆንና ... ድሮ ቀረ እያለ ራሱን ያጽናናል
ቂቂቂቂ በቃ ነገር ነገር ያለህ ለታ መስማት የምትፈልገውን መርጠህ ነው የምትሰማው አይደል አንተ የሽማግሌ ፍንዳታ ቅቅቅቅ ያልኩትን እስቲ በዛሬ ሙድ ድገምና አንብበው ... :lol: :lol: :lol:
:lol: ... አበሻ ደግሞ ... የሀምሳ ቀን ዕድሉ ሆኖ ...በሁሉም ዘርፍ ... ድሮን ማድነቅ ይወዳል ... ወደ ኋላ መለስ ብለሽ ... ሚዛንሽን ብታስቀምጪ ግን ... ሀቁ ሌላ ሆኖ ታገኚዋለሽ::
እናንተ አበሾች እንዴት እንደምታስቡ እኔ ምን አውቄ .. ሪቾ አበሻ ናት እንዴ? :lol: :lol: :lol: :lol: ሪቾ ሪቾ ናት .. :lol: :lol:
ቅቅቅ ደህና ናቸው .. ሁለቱን አንተ ሙላበት .. አሁን አትጨቅጭቀኝ አይ ሚስ ዩ ቱ ኤንድ ዩ ኖው ዌር ቱ ፋይንድ ሚ አመዳም :lol: :lol:ሓየት11 wrote:ሰላም ነው ግን? ...
ክብነሽ ለማ ሙዝ ዳግም ገለብጬ .... ሰላም ናቸው? ... አረፍተ ነገር ሊሰሩ ... ሁለት ይቀሩሻል :lol:
recho wrote:ዲጄው ቤታቸውን ጥለው ከጠፉ ከራርመዋል ... እንዴት ነው ነገሩ ? :roll:
Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
Users browsing this forum: No registered users and 5 guests