ጃኪ ጎሲ አጭበረበረን ያሉት ስፖንሰሮቹ አቤቱታ::

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)


Postby እንሰት » Tue Jan 01, 2013 1:14 am

ወዳጅህ ሰይፉ ፋንታሁን ጃኪን አቅርቦ ያለውንም "ከኔ ጋር ውል ሳይጨርሱ ለሰው ማስተዋወቅ አልነበረባቸውም ያለውንም"አከል ብታደርግበት የልማታዊ ጋዜጠኛ ወጉን ያሙዋላልህ ነበር::
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Tue Jan 01, 2013 7:32 pm

ሰይፉና የዚህ ቃለ ምልልስ ተወራራሽነት አይታየኝም:: ሰይፉ ለራሱ ወይም ለጃኪ ወይም ለሬድዮው አድማጮች በሚመች መንገድ ቃለ ምልልሱን አስኪዶታል:: የጉዳዩ ተዋናዮች አንድ አይነት ሰዎች ቢሆኑም የኦቢጁክቲቭ ልዩነት ግን አለ::ትንሽ እውነትና ትልቅ እውነት የራሳቸው ልዩነት አላቸው ከዚህ ባለፈ ግን ይሄ ኢንተርቪውና ልማታዊ ጋዜጠኝነት ያላቸው ንጽጽር አልታየኝም::
ባለፈው አንተን በተመለከተ ባሰፈርኩት አስተያየት ላይ ሰው መሳይ በሸንጎና , ከላይ ሲያዩህ ደሞ የዋህና ጥሩ ኢትዮጵያዊ መሰህ ለመታየት እንደምትሞክር ግን ሾካናና መሰሪ እንደሆንክ በግልጽ ጽፌ ነበር :: አልተሳሳትኩም:: ይሄን አስተያየት ያልኩት ከላይ ባልከው ተነስቼ አይደለም:: ጊዜ ሳገኝ እወራኅለሁ ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8385
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby እንሰት » Tue Jan 01, 2013 9:11 pm

ተወራራሽነት የላቸውም አንዱ አንዱን ያሙዋላል:: አንተ ምነው ሸዋን እና ቢንያምን ጠየቅህ ሰይፉ ደግሞ ጃኪን:: 27 ሺ ዶላር ይዞ ኮበለለ አልክ ከየት አምጥቶ በየት ሄዶ አልኩ ጉዳይህን ለማጮህ እንደሆነ ገብቶኛል ግን ውሸት ነው:: ልማታዊነት ከዚህ የበለጠ ምን አለ የትም ፍጪው ነው ነገሩ...

"ሾካካነት' 'መሰሪነት' 'ከብትነት' 'ሰው መሳይ በሸንጎ' አንድን ሰው ጥንቅቅ አድርገው ከሚያውቁ የሚሰጡ ኮምፕሊመንትስ ናቸው:: እንኩዋን በዋርካ ብቻ አይደለም በገሀዱ አለም ስለኔ የምታውቀው ቢኖርም ኢምንት ነው የሚሆነው:: እሱም ቢያንስ የሸንጎ ሰው አያሰኘኝም ሀ ሀ ሀ... የጉዋዳ አይጥ ግን ሊሆን ይችላል...

እንግልጣሮቹ bring it on ይላሉ:: እስኪ ለሁሉም ጊዜ አበርክቶልህ ከልማታዊነት በኔ definition ከወገናዊነት ኢሀአዴጋዊነት ተርፎ ለኔ መሻሻል መለገስ ከቻልክ እጠብቃለሁ:: እጽልያለሁ ብል ሰው መሳይ ልትለኝ ነው አይደል...


ክቡራን wrote:ሰይፉና የዚህ ቃለ ምልልስ ተወራራሽነት አይታየኝም:: ሰይፉ ለራሱ ወይም ለጃኪ ወይም ለሬድዮው አድማጮች በሚመች መንገድ ቃለ ምልልሱን አስኪዶታል:: የጉዳዩ ተዋናዮች አንድ አይነት ሰዎች ቢሆኑም የኦቢጁክቲቭ ልዩነት ግን አለ::ትንሽ እውነትና ትልቅ እውነት የራሳቸው ልዩነት አላቸው ከዚህ ባለፈ ግን ይሄ ኢንተርቪውና ልማታዊ ጋዜጠኝነት ያላቸው ንጽጽር አልታየኝም::
ባለፈው አንተን በተመለከተ ባሰፈርኩት አስተያየት ላይ ሰው መሳይ በሸንጎና , ከላይ ሲያዩህ ደሞ የዋህና ጥሩ ኢትዮጵያዊ መሰህ ለመታየት እንደምትሞክር ግን ሾካናና መሰሪ እንደሆንክ በግልጽ ጽፌ ነበር :: አልተሳሳትኩም:: ይሄን አስተያየት ያልኩት ከላይ ባልከው ተነስቼ አይደለም:: ጊዜ ሳገኝ እወራኅለሁ ::
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Wed Jan 02, 2013 3:50 pm

ሰው መሳይ በሸንጎው ( ግን ደሞ የጔዳ ውስጥ አይጥ እሱ ነው ያለው ደሞ ስለራሱ እኔ አይደለሁም... :lol: ) ያጻፈውን ..እጠቅሳለሁ..
ልማታዊነት ከዚህ የበለጠ ምን አለ ....??

ወንድሜ ጅራፍ ማጮህና ልማታዊነት የሚያገናኛቸው ነገር የለም...አይደለም እኔ ያልኩት ፕሮመቶሮቹ ስለ ጉዳዩ ያሉትም ልክ ላይሆን ይችላል...የራሳቸውን ሳይድ ነው የሚነግሩን... ከነጻ ምንጭ አልረጋገጠም......! ስለዚህ ሌላኛው ወገን ወደ ውይይቱ መጥቶ ራሱን ዲፌንድ ያደርግ ዘንድ ጅራፉን ማጮህ ግድ ይላል:: ባንተ አባባል ከሄድን እኮ ጎጃም ነጻ ወጣች ተብሎ የተዘገበ ዘገባም ልማታዊ ነው ማለትህ ነው:: ""የጔዳ ውስጥ አይጥ ነኝ"" ያልክበት አገባብ ተገቢ እንደሆነ አምነህበታል ማለት ነው::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8385
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby እንሰት » Wed Jan 02, 2013 5:17 pm

ለመልስህ አመሰግናለሁ::
ሰው መሳይ በሸንጎ ላልከው የሸንጎ ሰው አይደለሁም = የጉዋዳ አይጥ ነኝ = ስለዚህ "ሰው መሳይ' የሚለው ቅጽል አይገባኝም ነው::

ሌሎቹ ሁለት ምርቃቶችህን ደግሞ ብታብራራቸው አንባቢም ይረዳልሀል እኔም ግንዛቤ አግኝበት ይሆናል ቀጥል...

ልማታዊነት እኔ ጋዜጠኛ ነኝ ስላላኩ አይመለከትኝም እሱ ያንተ ቅጽል ነው:: ያው እንደ ተለመደው ኢህአዴግን መደገፍ ኢትዮጵያዊነት መደገፍ ነው ያንን ፓርቲ አለመደገፍ ኢትዮጵያዊነት አይደለም የሚል narrative አንተም መሰሎችህም ስለምትከተሉ ችግራችሁ ከዛ የመጣ ነው::

ለኔ ግን narrative ብዬ የያዝኩት ሁለቱ አይያያዝም መያያዝም የለባቸውም ነው::ክቡራን wrote:ሰው መሳይ በሸንጎው ( ግን ደሞ የጔዳ ውስጥ አይጥ እሱ ነው ያለው ደሞ ስለራሱ እኔ አይደለሁም... :lol: ) ያጻፈውን ..እጠቅሳለሁ..
ልማታዊነት ከዚህ የበለጠ ምን አለ ....??

ወንድሜ ጅራፍ ማጮህና ልማታዊነት የሚያገናኛቸው ነገር የለም...አይደለም እኔ ያልኩት ፕሮመቶሮቹ ስለ ጉዳዩ ያሉትም ልክ ላይሆን ይችላል...የራሳቸውን ሳይድ ነው የሚነግሩን... ከነጻ ምንጭ አልረጋገጠም......! ስለዚህ ሌላኛው ወገን ወደ ውይይቱ መጥቶ ራሱን ዲፌንድ ያደርግ ዘንድ ጅራፉን ማጮህ ግድ ይላል:: ባንተ አባባል ከሄድን እኮ ጎጃም ነጻ ወጣች ተብሎ የተዘገበ ዘገባም ልማታዊ ነው ማለትህ ነው:: ""የጔዳ ውስጥ አይጥ ነኝ"" ያልክበት አገባብ ተገቢ እንደሆነ አምነህበታል ማለት ነው::
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Postby የተሞናሞነው » Wed Jan 02, 2013 5:18 pm

አስር አለቃ ደበላ

ህወሃት ከደሃ ኢትዮጵያዊያን ጎሮሮ ላይ እየነጠቀ በቢሊዮኖች የሚቆጠር ዶላር ከሀገር ሲያሸሽ አንድም ቀን ትንፍሽ ብለህ የማታውቅ ምነው ጃኪ ጃኪ ብለህ ሞትክሳ? አንተ የሞትክ ዘረኛ ሙት :roll:
የተሞናሞነው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1129
Joined: Wed May 11, 2011 5:39 pm

Postby ክቡራን » Thu Jan 03, 2013 7:04 am

ሰው መሳይ በሸንጎ ላልከው የሸንጎ ሰው አይደለሁም = የጉዋዳ አይጥ ነኝ = ስለዚህ "ሰው መሳይ ' የሚለው ቅጽል አይገባኝም ነው ::


ወንድሜ እኔ አይጥ ነኝ ካልክ ባንተ ጉዳይ ገብቼ አልጨቀጭቅህም:: እንደ ፍቃድህ ይሁንልህ:: ዋርካ ሀይማኖት ላይ እኮ ስለ ዮፍታዊ ንጉሴ ግጥም ጉዳይ ጥያቄ አቅርቤልህ ነበር:: ጝጥሙም አንተም ጠፋቹ እኮ.. :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8385
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby እንሰት » Thu Jan 03, 2013 9:04 pm

ጌታው ያንተን ቆይ መጣሁ ...ጫፍ ሳታደርስ ሰውንማ ውለዱ ማለት ተገቢ አይዶለም ኮፒ ፔስት ስለሆንኩ ዮፍታሄን አመጣለሁ ያንተን ስድቦች መነሻ እና እንዲዚያ እንድትሳደብ ያረገህን ግለጽው..ዮፍታሄን በኔ ተወው
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Thu Jan 03, 2013 9:14 pm

እረ እኔም መጀመሪያም እኮ አልተሳደብኩም...አንተ አይጥ ነኝ አልክ እኔም እንደ እምነትህ ይሁንልህ አልኩ:: ከዚህ ባለፈ ያልኩት ነገር ካለ ይቅርታ እጠይቃለሁ:: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8385
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby እንሰት » Thu Jan 03, 2013 10:17 pm

ክቡራን wrote:እረ እኔም መጀመሪያም እኮ አልተሳደብኩም...አንተ አይጥ ነኝ አልክ እኔም እንደ እምነትህ ይሁንልህ አልኩ:: ከዚህ ባለፈ ያልኩት ነገር ካለ ይቅርታ እጠይቃለሁ:: :D


ዓይኔን ሰው አማረው
የሰው ያለህ የሰው !

አያ ደሙ በኔ የሳጥናኤል መሪ
የቀበሮ እንግዳ በቤት አሳዳሪ
ተበግ ተቀበሮ ቀበሮን አክባሪ
ቀበሮን ወደ ቤት በግን ገደል መሪ
የበግ ለምድ ለብሶ በጎች አባራሪ
በቀበሮው አዋጅ አገሩን ወራሪ
በለሰለሰ እርሻ አሜከላ ዘሪ
እጅግ ተጤንቅቆ አባቱን አፍቃሪ
አባቱን አፍቅሮ እናት አቃጣሪ
እናቱን አቃጥሮ አባት አሳሳሪ
አባት አሳስሮ በናቱ መካሪ
በናቱ ላይ መክሮ አዋጅ አስነጋሪ

በግራ የቆመው ሲመለስ ወደ ቀኝ
እኔም በናታችሁ ጎዳናው ሳይርቀኝ
በዚያን ጊዜ እናንተን የሚያይ ሰው ናፈቀኝ ::

(ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሤ 1897-1935)
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Thu Jan 03, 2013 10:37 pm

እሺ መሪ ጌታ !! እጊዚአብሄር ይባርክልኝ:: በወጣ እሱ ይካስ::አመሰግናለሁ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8385
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby recho » Fri Jan 04, 2013 4:54 am

ክቡራን wrote:እሺ መሪ ጌታ !! እጊዚአብሄር ይባርክልኝ:: በወጣ እሱ ይካስ::አመሰግናለሁ::
አንተ የሰው ቆንቃ አታበላሽ .. በወጣ ይተካ ነው ይካስ አይደለም .. ምን ያለው ከረፈፍ ነው ባካቹ .. ስደቡኝ ፊት :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ደህና ነህ ግን ? ለምዬን ምን ውስጥ ቀብረህብኝ ነው .. ወይኔ ሪቾዬ ለማማማ ብዬ ተንከርፍፌ ቀረሁ በቃ :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ክቡራን » Fri Jan 04, 2013 5:52 am

""እንደ ዳክዬ ከሄድኩ እነደ ዳክዬ ከዘመርኩ እኔ ዳክዬ ነኝ::"" ተመራምረሽ ድረሺበት.. አልነግርሽም:: :D ደሞ ቆንቃ አይባልም የወንድሜ ዲጎኔ አገር ሰው ነሽ እንዴ...ቌንቌ ነው የሚባል...!! :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8385
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ገንዳው » Fri Jan 04, 2013 3:11 pm

ክቡራን wrote: ደሞ ቆንቃ አይባልም የወንድሜ ዲጎኔ አገር ሰው ነሽ እንዴ...ቌንቌ ነው የሚባል...!! :D


አታ ቧ! ቋንቋ እንዢ እንዲያ አይባልም አታ ደሞ የአቦይ ስብሐት አገር ሰው ነህ እንዴ :wink: [/quote]
ገንዳው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 334
Joined: Thu Dec 23, 2004 3:46 am
Location: united states

Next

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 10 guests