ክቡራን wrote:ሰይፉና የዚህ ቃለ ምልልስ ተወራራሽነት አይታየኝም:: ሰይፉ ለራሱ ወይም ለጃኪ ወይም ለሬድዮው አድማጮች በሚመች መንገድ ቃለ ምልልሱን አስኪዶታል:: የጉዳዩ ተዋናዮች አንድ አይነት ሰዎች ቢሆኑም የኦቢጁክቲቭ ልዩነት ግን አለ::ትንሽ እውነትና ትልቅ እውነት የራሳቸው ልዩነት አላቸው ከዚህ ባለፈ ግን ይሄ ኢንተርቪውና ልማታዊ ጋዜጠኝነት ያላቸው ንጽጽር አልታየኝም::
ባለፈው አንተን በተመለከተ ባሰፈርኩት አስተያየት ላይ ሰው መሳይ በሸንጎና , ከላይ ሲያዩህ ደሞ የዋህና ጥሩ ኢትዮጵያዊ መሰህ ለመታየት እንደምትሞክር ግን ሾካናና መሰሪ እንደሆንክ በግልጽ ጽፌ ነበር :: አልተሳሳትኩም:: ይሄን አስተያየት ያልኩት ከላይ ባልከው ተነስቼ አይደለም:: ጊዜ ሳገኝ እወራኅለሁ ::
ክቡራን wrote:ሰው መሳይ በሸንጎው ( ግን ደሞ የጔዳ ውስጥ አይጥ እሱ ነው ያለው ደሞ ስለራሱ እኔ አይደለሁም... :lol: ) ያጻፈውን ..እጠቅሳለሁ..
ልማታዊነት ከዚህ የበለጠ ምን አለ ....??
ወንድሜ ጅራፍ ማጮህና ልማታዊነት የሚያገናኛቸው ነገር የለም...አይደለም እኔ ያልኩት ፕሮመቶሮቹ ስለ ጉዳዩ ያሉትም ልክ ላይሆን ይችላል...የራሳቸውን ሳይድ ነው የሚነግሩን... ከነጻ ምንጭ አልረጋገጠም......! ስለዚህ ሌላኛው ወገን ወደ ውይይቱ መጥቶ ራሱን ዲፌንድ ያደርግ ዘንድ ጅራፉን ማጮህ ግድ ይላል:: ባንተ አባባል ከሄድን እኮ ጎጃም ነጻ ወጣች ተብሎ የተዘገበ ዘገባም ልማታዊ ነው ማለትህ ነው:: ""የጔዳ ውስጥ አይጥ ነኝ"" ያልክበት አገባብ ተገቢ እንደሆነ አምነህበታል ማለት ነው::
ክቡራን wrote:እረ እኔም መጀመሪያም እኮ አልተሳደብኩም...አንተ አይጥ ነኝ አልክ እኔም እንደ እምነትህ ይሁንልህ አልኩ:: ከዚህ ባለፈ ያልኩት ነገር ካለ ይቅርታ እጠይቃለሁ:: :D
አንተ የሰው ቆንቃ አታበላሽ .. በወጣ ይተካ ነው ይካስ አይደለም .. ምን ያለው ከረፈፍ ነው ባካቹ .. ስደቡኝ ፊት :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ደህና ነህ ግን ? ለምዬን ምን ውስጥ ቀብረህብኝ ነው .. ወይኔ ሪቾዬ ለማማማ ብዬ ተንከርፍፌ ቀረሁ በቃ :lol: :lol: :lol:ክቡራን wrote:እሺ መሪ ጌታ !! እጊዚአብሄር ይባርክልኝ:: በወጣ እሱ ይካስ::አመሰግናለሁ::
Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር
Users browsing this forum: MSN [Bot] and 3 guests