እንኳን በድጋሚ በሰላም መጡ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sat Jan 19, 2013 10:48 am

It's a new dawn, it's a new day, it's a new life for me
Yeah, it's a new dawn, it's a new day, it's a new life for me
And I'm feeling good........

Feeling Good

Nina Simone
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sun Jan 27, 2013 12:47 pm

ጠብቄሽ ነበረ

መንፈሴን አንፅቼ
ገላዬን አጥርቼ
አበባ አሳብቤ
አዱኛ ሰብስቤ
ጠብቄሽ ነበረ

ብትቀሪ ጊዜ
መንፈሴን አሳደፍኩ
ገላዬን አጎደፍኩ
አበባው ደረቀ
አዱኛው አለቀ

ብትቀሪ ጊዜ.....
የጣልኩብሽ ተስፋ
እኔን ይዞ ጠፋ

ታላቁ ደበበ ሰይፉ
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby Gosa » Fri Feb 01, 2013 1:16 am

ሰላም ወንድሜ ዳግማዊ! እንዴት ነህ?

አላስቀምጥ ብሎኝ ያገር ልጅ በናፍቆት
ልቤ ተሻገረ ባህሩን ሰንጥቆት
ትውስ አለኝና ካገር ልጅ ጨወታ
ኩልል አለ እምባዬ ሆኖ መንታ መንታ

ለስንት ዘመን ፈልጌ አስፈልጌ ያጣሁትን የአስቴር አወቀን ዘፈን ዛሬ ባልጠበቅኩት ሰው ጥቆማ ካልጠበቅኩት ቦታ በማግኘቴ ደስ ብሎኛል:: ብቻ አዳምጠውና "ሰምቼው አላውቅም " በለኝ:: ድንገት ወዲያው ካልተጫወተልህ አስቴር አወቀ ዘፈኖች 97ኛ ቁጥሩን ተጫነው::
http://www.lucyzare.com/?FavArtSharer=H ... ster-4.mp3
ይመችህ
ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ሠላም ታላቅ ሰው Gosa

Gosa wrote:ቢያንስ የዛሬ አስራ አራት አመት የማውቀውን የአስቴር አወቀን ዘፈን ብፈልግ ባስፈልግ "አውቀዋለሁ" የሚል ሰው እራሱ ጠፋ:: የተወሰኑ ስንኞቹን አስታውሳለሁ:: እንዳንዶቹማ "እንደዚያ አይነት ዘፈን አስተር አልዘፈነችም" ይሉኝና እኔንም ጥርጣሬ ውስጥ ይከቱኛል:: አንተም "አላውቀውም" ካልከኝ ተስፋ ቆርጬ ልተው እሞክራለሁ ቅቅቅቅ:: ባለፈው አገር ቤት በነበርኩበት ወቅት ሙዚቃ ቤት ሁሉ ጥይቄ ላገኝ አልቻልኩም::

ባህሩን በዋና..አየየ..(የብሱን? ሙዱን?).....በባዶ እግሩ
ልቤ እሱን ፍለጋ...አየየ...ሄዷል ወዳገሩ

ሰው መሀል አይደለህ አላይህ ሰርቄ
ሮጬም እንዳልመጣ ያለሁት እርቄ
እዚህ ካለሁበት.....ወይ መላ..እጅግ መናፈቄን
በል ተሻገር ልቤ.........ንገርልኝ ጭንቄን::

የግጥሞቹን ቅደም ተከተልም ሆነ ቃላቶችን ለሚያርመኝ ሰው ምስጋናዬ ብዙ ነው::

ይኸው እስካሁን ያልከውን የአስቴር ዘፈን በእግር በፈረስ ብፈልግ ባስፈልግም ይህን ዘፈን የበላ ጅብ አልጮህም ብሏል :D ላውቀውም; ላገኘውም አልቻልኩም......የራስህ ግጥምና ዜማ እንዳይሆን ቅቅቅቅቅቅ

ለጊዜው ቆየት ያለ ዜማ ልጋብዝህ

.......መች እኔን በደለኝ ልዩ ውበትሽ
መች እኔን በደለኝ ሽመል ወገብሽ
አይደለም ኩል አይንሽ; ስንደዶ አፍንጫሽ
ለኔስ ደመኛዬ አጥቂዬ ልብሽ......ፀጋዬ ደጉ

የኔ ነሽ ወይ
We must learn to live together as brothers or perish together as fools.
Martin Luther King, Jr.
Gosa
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Mon Nov 21, 2011 2:43 pm
Location: ethiopia

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sun Mar 10, 2013 7:37 am

ሠላም ታላቁ Gosa

እስከዛሬ እግሬ እስኪነቃ ስዞር ምናለ በአጭሩ "እናንዬ እንደምን ነህ" የሚለውን የአስቴር ዘፈንን ብትለኝ ኖሮ :D.....አላወኩትም ነበር...ስላመጣህልኝ ከመንበሬ ተነስቼ እጅ ነስቻለሁ :!:

ዛሬ ደግሞ ከቆዩ ዜማዎች መሀከል የፀሀዬና የንዋይን ዘፈን ልምረጥ...በአጃቢነት እነአበበች ዲራራ ይታያሉ

"ዶሮ ውሀ ጠምቶት ተንጋሎ ይጠጣል
ከዋሉ ካደሩ መረሳት ይመጣል
አትጥፊ በብዙ ከልቤ እንዳትወጪ
እንዲህም ስላልኩሽ ቶሎ ቶሎ አትምጪ"...... :D

ካንቺ ጋር እያለሁ የለሁም

እጅግ ደስ የሚል ለዛ ያለው ዘፈን....

መታሰቢያነቱ.......ለኢትዮጵያና ለሙዚቃዋ ለኖረውና ላለፈው እፁብ ድንቁ ተስፋዬ ለማ ይሁን :!: :!: ክቡር አቶ ተስፋዬ እናከብርሀለን...እናመሰግንሀለን:!: :!: :!:

Gosa wrote:ሰላም ወንድሜ ዳግማዊ! እንዴት ነህ?

Postby Gosa » Sun Mar 17, 2013 9:21 am

ሰላም ወንድሜ ዳግማዊ!
እንደው ላለመረታታት እንጂ "እናንዬ እንዴት ነህ? "ብልህም አታስታውሰው :D እኔ የሆነ ትዝታ ስለሚቀሰቅስብኝ ነው ያልረሳሁት እንጂ የወጣበት ዘመኑም ቅርብ አይደለም:: ብትረሳ አልፈርድብህም ለማለት ነው:: የንዋይን እና የጸሀዬን አየሁት:: ደስ ይላል:: ትንሽ የንዋይ ድምጽ እንደ ሌሎች ዘፈኖቹ አላረካኝም:: ለነገሩ ያኔ ከነበረው መሳሪያም ሊሆን ይችላል:: ግን በጣም ወድጄዋለሁ:: የገረመኝ አበበች አሁንም ብዙ የተቀየረች አትመስልም:: የሆነ ጊዜ በ ዩ ቲዩብ ያደረገችውን ቃለ ምልልስ አይቼ የጽጉሯ ስታይል እራሱ ያው ነው:: ለግብዣው አመስግኛለሁ:: የሚቀጥለውን ለመስማት ያብቃን:: አሜን!
ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ሠላም ታላቁ Gosa

እስከዛሬ እግሬ እስኪነቃ ስዞር ምናለ በአጭሩ "እናንዬ እንደምን ነህ" የሚለውን የአስቴር ዘፈንን ብትለኝ ኖሮ :D.....አላወኩትም ነበር...ስላመጣህልኝ ከመንበሬ ተነስቼ እጅ ነስቻለሁ :!:

ዛሬ ደግሞ ከቆዩ ዜማዎች መሀከል የፀሀዬና የንዋይን ዘፈን ልምረጥ...በአጃቢነት እነአበበች ዲራራ ይታያሉ

"ዶሮ ውሀ ጠምቶት ተንጋሎ ይጠጣል
ከዋሉ ካደሩ መረሳት ይመጣል
አትጥፊ በብዙ ከልቤ እንዳትወጪ
እንዲህም ስላልኩሽ ቶሎ ቶሎ አትምጪ"...... :D

ካንቺ ጋር እያለሁ የለሁም

እጅግ ደስ የሚል ለዛ ያለው ዘፈን....

መታሰቢያነቱ.......ለኢትዮጵያና ለሙዚቃዋ ለኖረውና ላለፈው እፁብ ድንቁ ተስፋዬ ለማ ይሁን :!: :!: ክቡር አቶ ተስፋዬ እናከብርሀለን...እናመሰግንሀለን:!: :!: :!:

Gosa wrote:ሰላም ወንድሜ ዳግማዊ! እንዴት ነህ?

አላስቀምጥ ብሎኝ ያገር ልጅ በናፍቆት
ልቤ ተሻገረ ባህሩን ሰንጥቆት
ትውስ አለኝና ካገር ልጅ ጨወታ
ኩልል አለ እምባዬ ሆኖ መንታ መንታ

ለስንት ዘመን ፈልጌ አስፈልጌ ያጣሁትን የአስቴር አወቀን ዘፈን ዛሬ ባልጠበቅኩት ሰው ጥቆማ ካልጠበቅኩት ቦታ በማግኘቴ ደስ ብሎኛል:: ብቻ አዳምጠውና "ሰምቼው አላውቅም " በለኝ:: ድንገት ወዲያው ካልተጫወተልህ አስቴር አወቀ ዘፈኖች 97ኛ ቁጥሩን ተጫነው::
http://www.lucyzare.com/?FavArtSharer=H ... ster-4.mp3
ይመችህ
ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ሠላም ታላቅ ሰው Gosa

Gosa wrote:ቢያንስ የዛሬ አስራ አራት አመት የማውቀውን የአስቴር አወቀን ዘፈን ብፈልግ ባስፈልግ "አውቀዋለሁ" የሚል ሰው እራሱ ጠፋ:: የተወሰኑ ስንኞቹን አስታውሳለሁ:: እንዳንዶቹማ "እንደዚያ አይነት ዘፈን አስተር አልዘፈነችም" ይሉኝና እኔንም ጥርጣሬ ውስጥ ይከቱኛል:: አንተም "አላውቀውም" ካልከኝ ተስፋ ቆርጬ ልተው እሞክራለሁ ቅቅቅቅ:: ባለፈው አገር ቤት በነበርኩበት ወቅት ሙዚቃ ቤት ሁሉ ጥይቄ ላገኝ አልቻልኩም::

ባህሩን በዋና..አየየ..(የብሱን? ሙዱን?).....በባዶ እግሩ
ልቤ እሱን ፍለጋ...አየየ...ሄዷል ወዳገሩ

ሰው መሀል አይደለህ አላይህ ሰርቄ
ሮጬም እንዳልመጣ ያለሁት እርቄ
እዚህ ካለሁበት.....ወይ መላ..እጅግ መናፈቄን
በል ተሻገር ልቤ.........ንገርልኝ ጭንቄን::

የግጥሞቹን ቅደም ተከተልም ሆነ ቃላቶችን ለሚያርመኝ ሰው ምስጋናዬ ብዙ ነው::

ይኸው እስካሁን ያልከውን የአስቴር ዘፈን በእግር በፈረስ ብፈልግ ባስፈልግም ይህን ዘፈን የበላ ጅብ አልጮህም ብሏል :D ላውቀውም; ላገኘውም አልቻልኩም......የራስህ ግጥምና ዜማ እንዳይሆን ቅቅቅቅቅቅ

ለጊዜው ቆየት ያለ ዜማ ልጋብዝህ

.......መች እኔን በደለኝ ልዩ ውበትሽ
መች እኔን በደለኝ ሽመል ወገብሽ
አይደለም ኩል አይንሽ; ስንደዶ አፍንጫሽ
ለኔስ ደመኛዬ አጥቂዬ ልብሽ......ፀጋዬ ደጉ

የኔ ነሽ ወይ
We must learn to live together as brothers or perish together as fools.
Martin Luther King, Jr.
Gosa
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Mon Nov 21, 2011 2:43 pm
Location: ethiopia

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sat Apr 06, 2013 6:57 am

ሠላም ታላቁ ሰው Gosa

አንድም ቀን ሀሳብ ላይ ተመርኩዘው ተሟግተው በማያውቁ ነገር ግን "ትግላቸውን" (ጥቅስ ምልክቱ ይሰመርልኝ :D ) በስድብ የሚያፋፍሙ ሰዎችን ተፀይፈህ ከዋርካ የጠፋ ይመስለኛል.....ከአግድም አደግ ጋር በሳይበር ዓለም መጋፋትን ከጠላህ አልፈርድብህም :D .......የሳይበር ዓለም እንደጠጅ ቤት አግዳሚ ሁሉንም እኩል ያስቀምጣል :lol: .....ነገር ግን ከቁብም አትቁጠራቸው :D

ወንድሜ Gosa......."የሚቀጥለውን ለመስማት ያብቃን" ያልከው ምኞትህ ለእኔም ገድ ሆኗል......ሜሪ አርምዴ :!:

ሜሪ አርምዴ ማለት በእኔ ግምት በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያ የሴቶች ታሪክና በአጠቃላይ የኢትዮጵያ ተራማጆች ታሪክም ጭምር የድሮውን የባህል; የልምድና የሀይማኖት ቀንበር ሰብራ የወጣች ጀግና ናት......ግጥሞቿ ከግልፅነትም በላይ ማህበራዊ ስላቅና ትችትን ያካተቱ......በሁሉም አቅጣጫ "ነፃነትና እኩልነትን" የሚያስተጋቡ ቅኔዎችና ፋናወጊ ፍልስፍናዎች ናቸው

ያ ሀቢቢ

"...እስላም አረደ........ክርስቲያን አረደ
ጨጓራና ጉበት; ጨጓራና ጉበት
ያም ስጋ ያም ስጋ.....በላሁ ምናለበት...
"

"...የሀገራችን ልጆች በጣም ሰለጠኑ
እንኳን ለውሽማ ለሚስትም አይቀኑ...
"
:D

ሠላም
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby Gosa » Sat Apr 13, 2013 11:07 am

ሰላም ዳግማዊ ወንድሜ!
በመጀመሪያ
የሀገራችን ልጆች በጣም ሰለጠኑ
እንኳን ለውሽማ ለሚስትም አይቀኑ.. " እንዴት እንዳሳቀኝ ልነግርህ እፈልጋለሁ:: እንደው እንደዚያ አይነት ልብ በሰጠኝ :D ያን ስልህ ደግሞ እንደ "የቅናት ዛር " ሰውዬ (ዋና ገጸባህሪው ስሙ ጠፋብኝ የሲሳይ ንጉሡ መጽሀፍ ነው) ቅናት በላዬ ነግሷል ማለቴ እንዳልሆነ ይታወቅልኝ :D
ከዋርካ አልጠፋሁም'ኮ:: ሰሞኑን ጊዜ የሚባል ነገር አጠረኝ እንጂ የመጣልኝን ሀሳብ ከመወርወር የሚያግደኝ ሰው የታለ ብለህ ነው:: መጥተን የምናምንበትን እና የምናውቀውን እንጽፋለን:: አሁን እንኳ እንዳጋጣሚ የሆነ ጓደኛዬ በዩ ቲዩብ የሆነ ዘፈን አሳይቶኝ እኔም እሱን ላካፍልህ ብቻ ነው የገባሁኝ:: እስቲ ተመልከተው::
ሰሞኑን ብቅ እላለሁ:: አክባሪህ::
http://www.youtube.com/watch?v=Gof_rGFa4Bo

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ሠላም ታላቁ ሰው Gosa

አንድም ቀን ሀሳብ ላይ ተመርኩዘው ተሟግተው በማያውቁ ነገር ግን "ትግላቸውን" (ጥቅስ ምልክቱ ይሰመርልኝ :D ) በስድብ የሚያፋፍሙ ሰዎችን ተፀይፈህ ከዋርካ የጠፋ ይመስለኛል.....ከአግድም አደግ ጋር በሳይበር ዓለም መጋፋትን ከጠላህ አልፈርድብህም :D .......የሳይበር ዓለም እንደጠጅ ቤት አግዳሚ ሁሉንም እኩል ያስቀምጣል :lol: .....ነገር ግን ከቁብም አትቁጠራቸው :D

ወንድሜ Gosa......."የሚቀጥለውን ለመስማት ያብቃን" ያልከው ምኞትህ ለእኔም ገድ ሆኗል......ሜሪ አርምዴ :!:

ሜሪ አርምዴ ማለት በእኔ ግምት በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያ የሴቶች ታሪክና በአጠቃላይ የኢትዮጵያ ተራማጆች ታሪክም ጭምር የድሮውን የባህል; የልምድና የሀይማኖት ቀንበር ሰብራ የወጣች ጀግና ናት......ግጥሞቿ ከግልፅነትም በላይ ማህበራዊ ስላቅና ትችትን ያካተቱ......በሁሉም አቅጣጫ "ነፃነትና እኩልነትን" የሚያስተጋቡ ቅኔዎችና ፋናወጊ ፍልስፍናዎች ናቸው

ያ ሀቢቢ

"...እስላም አረደ........ክርስቲያን አረደ
ጨጓራና ጉበት; ጨጓራና ጉበት
ያም ስጋ ያም ስጋ.....በላሁ ምናለበት...
"

"...የሀገራችን ልጆች በጣም ሰለጠኑ
እንኳን ለውሽማ ለሚስትም አይቀኑ...
"
:D

ሠላም
We must learn to live together as brothers or perish together as fools.
Martin Luther King, Jr.
Gosa
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Mon Nov 21, 2011 2:43 pm
Location: ethiopia

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sat May 11, 2013 6:31 am

ሠላም ታላቅ ሰው Gosa

ያመጣኸውን ሙዚቃዊ ድራማ ተመልክቼዋለሁ.....የአባ ኮስትር ወኔ በደሜ ሲሯሯጥ ተሰማኝ :D......ኧረ ጎጃም ጎጃም....ጎጃም አባይ ዳር......የነሞት አይፈሬ የጀግኖች ሀገር.....ናና ጎምላላዬ :D :D ..አመሰግናለሁ :!:

እኔም የፍቅርን ጀብዱ የሚገልፅ ቆየት ያለ ዜማ ስላመጣሁኝ ጊዜ ካገኘህ ተመልከተው

ሰው ገዳይ ነህ አሉ ስሰማው ዝናህን
ከአሁኑ ፈራሁህ እኔን አደራህን
ቁጭ ብድግ አልኩኝ ዘንድሮስ ቀለለኝ
አንጀቴን አውጥተህ በላኸው መሰለኝ.....ተው ማነህ...ተው ማነህ....የተኛውን ልቤን ትቀሰቅሳለህ

በላሸው በላሸው አንጀቴን በላሽው
አመሰግናለሁ ልቤን ረሳሽው

በላሁት በላሁት አበጀሁ በላሁት
ወስከምባይ ከሌለው ክፍቱን ካገኘሁት
:D

ተው ማነህ....ተይ ማነሽ

ኩኩ ሰብስቤ እና ፀሀዬ ዮሐንስ
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sun May 26, 2013 9:46 am

ሠላም ዋርካውያን

ብዙ ጊዜ አዲስ የወጣ ዘፈን አይስማማኝም :D.......እንደወይን በቆዩ ቁጥር ጣዕምና ለዛቸው የሚጨምር ዜማዎች ይመቹኛል::.......ጥላቻና አዲስ ዘፈን ቶሎ አይዘልቀኝም :wink:

አሁን ግን የቴዎድሮስ ታደሰ አዲስ ዘፈን ገና እንደሰማሁት ውስጤ ሰርፆአል:: ለነገሩ......ቴዎድሮስ ታደሰ ምንስ ቢዘፍን አዲስ ይባል ይሆን :?: :?: :?:

ይሁን ይሁና....ይሁን ይሁና
ሰው ሆኖ መውደድ አይቀርምና
ስቃኘው ኖሬ; ስሻው ከርሜ
ደስ አለኝ ዛሬ ተሳካ ህልሜ

አንቺ ፀሀይ አንቺ ጀምበር
አትጥፊብኝ ከዚህ ምድር
አንቺ ጮራ; ፍንጣቂ
የኔን ህይወት ነሽ ጠባቂ

ይሁና

ጠለቅ ያለ የሙዚቃ ዕውቀት ባይኖረኝም ኢትዮጵያዊ ቅኝት በጃዝ ፊዩዥን ተቀናብሮ; ግሩም ዜማና ግጥም በቴዎድሮስ ታደሰ ድንቅ ድምፅ የተዜመ የወደድኩት ዘፈን ነው.....በዛ ላይ ቴዎድሮስ ታደሰ በዚህ ጊዜ ሊዘፍነው ከመረጠው ትርጉሙ የበለጠ ጥልቅ አይሆንም ትላላችሁ :?: ........"ይህ ነው መውደድ ማለት ከልብ የመነጨ"

በነገራችን ላይ አንዳንድ የኢትዮጵያውያን ድህረ-ገጾች ላይ የቪዲዮውን ቅንብር የሚተቹ ሀሳቦች አይቻለሁ....."ባህላችን አይደለም" ምናምን ቅብርጥሴ :D ......ቆየት ያሉ ባህላዊና ዘመናዊ ዘፈኖቻችንን አሰምቼ ባህላችን ምን እንደሆነ ቢነግሩኝ ጥሩ ነበር :wink: ......ኧረ ግብዝነትና ራሳችንን መፎገር ይብቃን :D

ሠላም
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Mon May 27, 2013 2:06 pm

በዚህ ቤት ጥላ ስር ታላቁን የኦሮሚያ ልጅ የአሊ ቢራን "አማ አማሌሌ" የሚለውን ዘፈን ጋብዤ እንደነበር አስታውሳለሁ :D....አሁንም በድጋሚ ታላቁ አሊ ቢራና መሐሙድ አህመድ በጋራ እየተቀባለሉ ያዜሙትን "አማ አማኤሌሌ"ን ስጋብዛችሁ በታላቅ አክብሮትና ደስታ ነው :D

አማ አማኤሌሌ.....ኢጃላ ፈጂሩ ኮቱ ሚዳሆያ ጂሩ.......

አማ አያና ጂሩ....አማኤሌሌ ወርደ ሰሜሌሌ.........

እኔ ኑሮዬ አዲስ አባ....እሷ ያለችው ሐረር ላይ
ስለተለያየን በጣም እኔን አቃጠለኝ ስቃይ
ፍቅር ስለእኔ ልብሽ ምን ይላል እባክሽ

አማ ኤሌሌ
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sun Jun 09, 2013 8:58 am

ድንቅ ሙዚቃ......ግሩም ዘፈን :!:

በፍቅር ያዘነ በምን ይደሰታል?
መልስ እንኳን ባይሰጠኝ የከርሞ ሰው ያውቃል
የሚያስተክዝ መውደድ ስንቱን አደንዝዞ
የከርሞ ሰው ፍቅርን መጠይቅ ነው ይዞ.........የከርሞ ሰው

በታላቁ ሰይፉ ዮሐንስ
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sat Jun 22, 2013 7:55 am

......ወዳጄ ነሽ እንጂ ጠላቴ ነሽ ወይ
የምትቀሰቅሺኝ ሌት እንደተባይ.......

.....አንተስ ያንተን እንጂ የኔን የት አየኸው
እንቅልፍ አጥቷል አይኔ በአይንህ የሸኘኸው......

ተይ ማነሽ...ተው ማነህ

ባህሩ ቀኜና ራሔል ዮሐንስ

ባልሳሳት የጋሽ ባህሩና የራሔል የዚህ ሙዚቃ ጥምረትና ቅንብር የታላቁ የዜማ ደራሲና አቀናባሪ የአበበ መለሰ ሥራ ውጤት ይመስለኛል......አቤ.....ጤናህ ሙሉ በሙሉ ተመልሶ ገና ወደፊትም ግሩም ዜማዎችህን እንደምታሰማን ተስፋችን ብሩህ ነው......አቤ...እናደንቅሀለን......እናመሰግንሀለንም :!:
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sun Jun 23, 2013 9:48 am

ትንኝና ስንኝ

ትንኝና ስንኝ ምንም ባያክሉ
ጠቢቡን የሰው ልጅ እንቅልፍ ይነሳሉ::

ግደና መስፍን
22/02/2003
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sun Jun 30, 2013 7:32 am

አይገርማችሁም :?:

ሁሉም በጊዜው አራዳ ነበር :D .....የቅርብ ጊዜዎቹን እንኳን ብንመለከት.......የ60ዎቹ አራዳ......የ70ዎቹ አራዳ.......የ80ዎቹ አራዳ......የ90ዎቹ አራዳ.....አሁን ደግሞ የአዲሱ ሚሌኒየም አራዶች :D.......አራድነት ምንድን ነው ብላችሁ ግን እንዳትጠይቁኝ :)

ወደድክም ጠላህም አንዴ ምድር ላይ ራስህን አግኝተሀልና መኖርህ አያጠያይቅም......ሆኖም የ60ዎቹም ሆንክ የዘንድሮ አራዳ ግን ከፍቅርና ከሞት አታመልጥም.......መፅሀፉ እንደሚል "እንደጥላ ነንና"......ግን ግን ፍቅር ምንድን ነው :?:....መኖርና መሞትስ ትርጉማቸውን ማን ያውቃል :?:

ከአያቱ ቀብር መልስ ድንኳን ውስጥ በሀዘን ውስጥ ሆኖ ንፍሮውን እየቃመ የወደፊት የትዳር ጓደኛውን ድንገት ከፊት ለፊቱ የተመለከተና በፍቅር የወደቀ ሰው ገጠመኙን አጫውቶኛል :D (ይሄኔ ምናልባት የአያቱ ጎስት ይህን ገጠመኝ ተመልክቷል :lol:...ምን እንደተሰማቸው ብናውቅ ጥሩ ነበር :lol:)

ህይወትና ሞት.......ህይወትና ፍቅር.......ፍቅርና ሞት..... :? :?: :roll: :o :( :D :!:

'ህይወት; ፍቅርና ሞት ሶስቱም ህልም ናቸው'.......ይህን አባባል ከእኔ በፊት ያለው ሰው ከሌለ በእኔ ስም ይመዝገብልኝ :Dሰላም ልበለው አይንሽን

ኤፍሬም ታምሩ
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sat Jul 20, 2013 11:10 am

ሠላም ዋርካውያን

ዛሬ ደግሞ ጥቂት ስለስኬት እናውራ እስቲ :D

ስኬታማነት; ውጤታማነት ምንድን ነው :?: ......'እከሌ እኮ ሰክሰስፉል ነው' የሚባለው እንዴት ነው :?: :D

እነሆ ዛሬም ዝርዝሩን አትጠይቁኝና በእኔ አይን የውጤታማነት ፎርሙላው ግልፅ ነው.....

እውቀት + ጥረት + ዕድል = ስኬት

አንዳንዴ እውቀትና ጥረት ድምሩ ዜሮ ይሆንና አንጄሊና ጆሊ አዶፕት ካደረገቻችሁ ዕድል ለብቻው ስኬት ሊሆን ይችላል :lol: :lol: ....አንዳንዴ ደግሞ ዕድለ-ቢስና ብዙም የማይጥረው የእውቀት ሰው በቀላሉ ስኬታማ ይሆናል..........ወደሮም የሚወስዱት መንገዶች እጅግ በርካታ ናቸው :wink:

አስቂኙ ጉዳይ ግን.......አጋጣሚ ከግራ ወደቀኝ እያንገላታ የሆነ ቦታ እንደዘበት ያደረሰው ሰው ስለስኬት አቋራጭ መንገዶች ሲያወራ ማየት ነው.......እኔ የለሁበትም :lol: :lol: :lol:

አናድርገው ዋዛ

በንጉሱ ጥላሁን ገሠሠ
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests