መምህር ግርማ ማናቸው ከየትስ ብቅ አሉ???

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

መምህር ግርማ ማናቸው ከየትስ ብቅ አሉ???

Postby ቤዛ » Mon Mar 14, 2011 2:05 am

እባካችሁ ሰለመምህር ግርማ ፍወሳ የምታውቁ ካላችሁ እንዴት እና ምን ያህል እውን እንደሆነ ብታስረዱኝ ደስ ይለኛል እኔ ሲዲውን አይቼው በጣም ገርሞኛል እስኪ ከናንተ ልስማ ደሞ::
ቤዛ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 87
Joined: Wed Nov 12, 2003 5:39 pm

Postby tity » Mon Mar 14, 2011 2:18 am

የዘመኑ ሌባ ናቸው ሌላ ምን ትርጉም አለው ብለሽ ነው:: የአለም መጨረሽያ ሲቃረብ ብዙ አታላዬች ብቅ ብቅ እንደሚሉ መጽሀፉም ተናግሮል እና አይድነቅሽ:: እኔም አይቼው አውጥቼ ወረወርኩት ቤትሽ ካለ አውጭና ወርውሪ::ሌላ ምንም አልመክርሽ::
tity
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 46
Joined: Sat Sep 13, 2003 1:00 am

Postby ጎነጠ » Tue Mar 19, 2013 6:41 pm

tity wrote:የዘመኑ ሌባ ናቸው ሌላ ምን ትርጉም አለው ብለሽ ነው:: የአለም መጨረሽያ ሲቃረብ ብዙ አታላዬች ብቅ ብቅ እንደሚሉ መጽሀፉም ተናግሮል እና አይድነቅሽ:: እኔም አይቼው አውጥቼ ወረወርኩት ቤትሽ ካለ አውጭና ወርውሪ::ሌላ ምንም አልመክርሽ::

ያለበት ይበንበት ይሉሀል ይህ ነው ለመፈወስ መልሰህ እየው
ካለበለዛ የያዘህ ዲያብሎስ አንተን አውጥቶ ይወረውርሀል
I love ethiopia
ጎነጠ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 103
Joined: Wed Aug 03, 2005 9:07 am
Location: ethiopia

Re: መምህር ግርማ ማናቸው ከየትስ ብቅ አሉ???

Postby ጎነጠ » Tue Mar 19, 2013 6:47 pm

ቤዛ wrote:እባካችሁ ሰለመምህር ግርማ ፍወሳ የምታውቁ ካላችሁ እንዴት እና ምን ያህል እውን እንደሆነ ብታስረዱኝ ደስ ይለኛል እኔ ሲዲውን አይቼው በጣም ገርሞኛል እስኪ ከናንተ ልስማ ደሞ::

ወንድሚ ስለማንነታቸው አትቸነቅ ዋናው በእጃቸው የሚደረገውን የእግዚአብሂእር ታምርን ብቻ አስተውል
እራስህንም መርምር ሰላምም ታገኛለህ
I love ethiopia
ጎነጠ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 103
Joined: Wed Aug 03, 2005 9:07 am
Location: ethiopia

Re: መምህር ግርማ ማናቸው ከየትስ ብቅ አሉ???

Postby ቤዛ » Tue Mar 26, 2013 1:45 am

ጎነጠ wrote:
ቤዛ wrote:እባካችሁ ሰለመምህር ግርማ ፍወሳ የምታውቁ ካላችሁ እንዴት እና ምን ያህል እውን እንደሆነ ብታስረዱኝ ደስ ይለኛል እኔ ሲዲውን አይቼው በጣም ገርሞኛል እስኪ ከናንተ ልስማ ደሞ::

ወንድሚ ስለማንነታቸው አትቸነቅ ዋናው በእጃቸው የሚደረገውን የእግዚአብሂእር ታምርን ብቻ አስተውል
እራስህንም መርምር ሰላምም ታገኛለህ

ጎነጥ በነገራችን ላይ ሴት ነኝ ሎል ሰማ/ስሚ በእግዚአብሄር እያሳበቡ የሚመጡ ብዙ ስይጣን አሉ እኮ እንዴ ምን አዲስ ነገር አለ ባለፈው ደሞ ማርያም ነኝ ብላ ህዝቡን ስታጃጅል የነበችዋን ማርያም ናት ልትለኝ ነው??? በል ስገድላቸው እንግዲህ እርግጠኛ ነኝ ቪዲዬውን እንዳከው ጥሩ ቀልድ ነበር መስካሪዎቹ ሳቅ እያፈናቸው አይ ግዜ ይሁና የእውነቱ ቀን እስኪመጣ እንቀልድ::
ቤዛ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 87
Joined: Wed Nov 12, 2003 5:39 pm

Re: መምህር ግርማ ማናቸው ከየትስ ብቅ አሉ???

Postby ጎነጠ » Tue Mar 26, 2013 2:32 am

ቤዛ wrote:
ጎነጠ wrote:
ቤዛ wrote:እባካችሁ ሰለመምህር ግርማ ፍወሳ የምታውቁ ካላችሁ እንዴት እና ምን ያህል እውን እንደሆነ ብታስረዱኝ ደስ ይለኛል እኔ ሲዲውን አይቼው በጣም ገርሞኛል እስኪ ከናንተ ልስማ ደሞ::

ወንድሚ ስለማንነታቸው አትቸነቅ ዋናው በእጃቸው የሚደረገውን የእግዚአብሂእር ታምርን ብቻ አስተውል
እራስህንም መርምር ሰላምም ታገኛለህ

ጎነጥ በነገራችን ላይ ሴት ነኝ ሎል ሰማ/ስሚ በእግዚአብሄር እያሳበቡ የሚመጡ ብዙ ስይጣን አሉ እኮ እንዴ ምን አዲስ ነገር አለ ባለፈው ደሞ ማርያም ነኝ ብላ ህዝቡን ስታጃጅል የነበችዋን ማርያም ናት ልትለኝ ነው??? በል ስገድላቸው እንግዲህ እርግጠኛ ነኝ ቪዲዬውን እንዳከው ጥሩ ቀልድ ነበር መስካሪዎቹ ሳቅ እያፈናቸው አይ ግዜ ይሁና የእውነቱ ቀን እስኪመጣ እንቀልድ::

በርግጥ በዚህ ዘመን ሀሳዊ መሲህ እንደሚመጣ ተጽፏል
ይህ ማለት ግን ትክክለኛ የክርስቶስ ተከታይ አይመጣም ማለት አይደለም ;, ሀሳዊ ብቻ ነው የሚመጣ ካልክ *እስከ ዐለም ፍጻሜ እነ ከናንተ ጋር ነኝ* ያለውን የዘነጋህ ይመስለኛል በሌላ አባባል የእግዚአብሔር ቸርነት አቁሟል ማለትህ ነው ,
ታዲያ ትክክለኛውን የምንለይበት ብቸኛ አማራጩ ፍሬወቻቸውን በመመልከት ይሆናል.
ከመምህር ግርማ ያየነው ,
ፈውስን,ሰላምን.ደስታን.ብርሀንን,ወዘተ ,,,,,ነው
ስለዚህ በከንቱ ስለማንነታቸው አፋችን ከምናስቀድም
የምህረቱ ተካፋይ ለመሆን መዘጋጀት ይሻላል
እስኪ ለማንኛውም ዝም ብለህ ደጋግመህ ካሴቱን ተመልከት ያው ስድብ ስድብ የሚልህ ከሆነ ወደሳቸው ጠጋ ማለት ይሻልሀል ሞክር !!!!!!
I love ethiopia
ጎነጠ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 103
Joined: Wed Aug 03, 2005 9:07 am
Location: ethiopia

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests