ቡዙ የፍቅር ሙዚቃዎችን የጻፈው መርአዊ ስጦት ማነው..?

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ቡዙ የፍቅር ሙዚቃዎችን የጻፈው መርአዊ ስጦት ማነው..?

Postby ክቡራን » Mon Mar 25, 2013 6:57 pm

Ethiopian This Week Web page ( http://www.http://www.CyberEthiopia.com) , March 24, 2013 Radio program featured part one an exclusive interview with Artist and Music composer Maerawi Setot . Mr . Merawi, is particularly known on his classical አምባሰል performance on clarinet. Born and raised in Amabssel Wello , Merawi started his music carrier at the age of 12. Apart from Merawi’s first part interview , we have included comments on the recent saga over ad announcer ሰራዊት ፍቅሬ , as well as inauguration of the Newly elected Vatican pop Francis. To listen the interview , click the following link.
http://archive.org/download/IntervtiewW ... ch24fp.mp3
For more daily Ethiopian related news, please visit our web sites:

http://www.http://www.CyberEthiopia.com

http://www.CyberEthiopia.com

http://www.etthisweek.comክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8914
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Sun Apr 07, 2013 2:33 pm

"" ስም ያለው ፋራ ነው "" ይላሉ አባቶች ሲተርቱ:: ስሙን ሲሰማ እሱ የተጠራ እየመሰለው ዞር ይላልና ነው:: የስም ጉዳይ አሳሳቢ ሆኗል:: ስም አይሸመትም:: እየተሰፈረ አይሸጥም:: ስም ላለለት እሴት ነው ..የማንነት ቅርስም ነው...አረ እንደውም በዘመነኛው ሳይንስ ከሄድን ስም እኮ ዲ ኤን ኤ ነው:: አንዳንዱ እጅ ገብቶ ግን ስም መጫወቻ ሆኗል:: ጉራጌ አልሸጥ ብሎ የተወው ድብልብል ቆስጣ የምትመስል አንደኛዋ "" ሮዚ "" እባላለሁ ልትል ትችላለች:: :D የሳይበር ውበቱ እኮ ይሄ ነው:: በውን የሌለንን ነገር በምኞት መውረስ .... የናንተው ሳምንታዊ ሬድዮ የሆነው ና ሁሌም ለናንተ መዝናናት እንቅልፉን እያጣ የሚያስብላቹ የኢትዮጵያ በዚህ ሳምንት ሬድዮ ሳምንታዊ ፕሮግራም ስለ ስም የሚለውንና የጋሽ መርአዊ ስጦትን ክፍል ሁለት ቃለ ምልልስ ይዟላቹ እነሆ ከች አለ:: እቺን ጠቅ :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8914
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Tue Apr 23, 2013 6:03 pm

እንዴ እንዴ.... በክፍል ሁለት ብቻማ አንላቀቅም አርቲስት መርአዊ እኮ እንኴን ባካፋ በግሬደር እንኴን ተዝቆ የማያልቅ ዝክር አለው የሚለው የናንተው የሆነው የኢትዮጵያ በዚህ ሳምንት የሬድዮ መርሀ ግብር ዛሬ ደሞ ክፍል ሶስትን ይዞላቹ ከች አለላቹ:: :D በሚቀጥለው የቅበላ እለት ደሞ ክፍል ሶስትን የትንሳኤ ለታ ክፍል አራትን የዳግማዊ ትንሳኤ እለት ደሞ ከመለኪያ ዑዞ አረቄ ጋር ክፍል አምስትን ያስኮምካችኅል:: አብሹርልን ይላሉ አዘጋጆቹ:: 8) ለማንኛውም ደሞ ትኩስ የዜና ሲያምራቹ እቺን ገጭ ቪዲዮ ስያምራቹ እቺን ያገር ቤት ፍንጃል ቡና ሲያምራቹ እቺን ማድረግ አትርሱብን ይላሉ::
ክፍል ሶስት ውይይት እነሆ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8914
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Wed May 15, 2013 1:55 am

ክፍል ሶስትን አቅርበህ ለምን ክፍል 4 ን ተውክ..? አሉኝ አዘጋጆቹ .. :D እናም ክፍል 4 እነሆኝ:: እቺን ቃ.. :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8914
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ማማዬ » Mon Mar 24, 2014 11:42 am

Seriously you have got the ball to talk all this s***t and no one cares ..... ምስኪን :P :P :P :P :P
"A journey of a thousand miles begins with a single step"
ማማዬ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 11
Joined: Wed Apr 03, 2013 12:17 pm
Location: Emamaye gare


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 7 guests