ስለ አለቃ ገብረሀና ማንነት::

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ስለ አለቃ ገብረሀና ማንነት::

Postby ክቡራን » Mon Mar 25, 2013 6:46 pm

አለቃ ገብረሀና ደስታ ተገኝ ማናቸው?? ብዕር የፈጠራቸው የዘመኑ ድርሰት ናቸው..? ወይስ ባንድ ወቅት የነበሩ የቤተ ክርስቲያን ሊቅ, ቀልደኛ ወይም ቡዙ ጊዜ እንደሚባልላቸው ቀሚስ አሳዳጅ ነበሩ?? ይሄን ነገር ሳገላብጥ ቡዙ ጊዜ ወቅታዊ ዜናን የምከታተልበት የኢትዮጵያ በዚህ ሳምንት ድህረ ገጽ ካላቃ ገብረሀና የህይወት ዝክር ደራሲ መሰለ ለማ ሀብተውልድ ጋር ያደረገውን ውይይት አገኘሁና ላካፍላቹ አመጣሁት::
መልካም ድምጫ::

ክፍል 1 ውይይት::

ክፍል ሁለት ውይይት::

ክፍል 3 ውይይት::

ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8360
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Tue Mar 26, 2013 2:12 am

""በፎንቃ ላይ ፎንቃ ፎንቃ ሲደራረብ...
ብርድ ልብስ ይሆናል ..አልጋንም ያስውባል.."" ይላሉ :: የቀድሞ አባቶች ሲተርቱ እኮ ነው:: ደራርብክብን አትበሉኝ እንጂ ሌላ የሙዚቃ ሊቅ እንደውም የአምባሰል ጠቢብ ይዥላቹ ደሞ መጣሁ:: እቺን ጠቅ ማድረግ ብቻ ነው:: 8)
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8360
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby መራራ » Tue Mar 26, 2013 6:57 am

አንቺም እኮ በግብር ከ አለቃ ገብረሀና ጋር ትመሳሰያየልሽ ክብዬ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ""ወቅታዊ ጉዳዮችን የምትከታተይበት ዌብሳይት"" ደግሞ ፓ! ነው :lol: :lol: :lol: አሁንም እዛው ላይ እንደቆምሽ ነው? ምን አለበት ምክሬን ብትሰሚ እና ደፈር ብለሽ አንድ ቤት በቃ ""በፈረሰኛው ጎርጊስ አትለፉኝ"" የሚል ክፈቺና እነኛ 3 ዝምባም ቤቶችሽን ለነፍሴ ያለ ይጎብኝልሽ :lol: :lol: :lol: ዞረሽ-ዞረሽ ይቺን ጠቅ ብለሽ ጎብኚ ለማግኘት የማትፈነቅይው ድንጋይ የለም እኮ:: አሁን አለቃ ገብረሀና ለ ወላይታው ምኑ ናቸው? :lol: :lol: :lol: :lol: ፈሳም:: :lol: :lol: ሰላም ነሽ ግን?
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests