The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)
by -...- » Thu Mar 28, 2013 4:18 pm
ስንቶቻሁ ሙጭጭ ያሉ ፖፕአፕ አግኝታችኋል :: ብራውዘሬ ላይ ፖፕአፕ ብሎክ ቢደረግም ዋርካን ስከፍት
http://ad.z5x.net/clk
http://hyperpromote.com
ብቅ እያሉ አስቸግረውኛል::
የዋርካ መላጦች ቂጣችሁንም እንደጅንጀሮ ቂጥ ይምለጠውና ( ይሄ ከእርግማን ይልቅ ምርቃት ይመስለኛል : ምነው የኔንም በመለጠውና መፎከቱን ባቆምኩ ) ቶሎ ብላችሁ መፍትሄ ፈልጉ ::
ሞቼ እየተነሳሁ ልሙት እንደገና
አንድ ሞት ላገሬ አይበቃትምና
-
-...-
- ኮትኳች

-
- Posts: 401
- Joined: Thu Feb 09, 2012 8:36 pm
Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር
Who is online
Users browsing this forum: Google [Bot], Majestic-12 [Bot] and 3 guests