ጠዳ ያለ ዘፈን ጠዳ ያለ ዌብ ሳይት

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ጠዳ ያለ ዘፈን ጠዳ ያለ ዌብ ሳይት

Postby ቦቹ » Sat Apr 13, 2013 3:08 pm

ይቺን ዌብ ሳይት ያላየ ይያት አሪፍ አሪፍ ሌላ ቦታ የማይገኙ የኦሮሚኛ ሙዚቃዋችን ይዛለች::

http://www.oromp3.com/ መልካም ቅዳሜ
ያ ተፈሪ - በንቲ!
ጀበሲ ኦፍኤጊ!
ኢትዮጵያን ነመገንቲ!
ተፈሪ በንቲ!


ኢጆሌ! ወረ አድአ
ቦቹ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 357
Joined: Fri Dec 31, 2004 1:26 am

Re: ጠዳ ያለ ዘፈን ጠዳ ያለ ዌብ ሳይት

Postby ገልብጤ » Sat Apr 13, 2013 4:26 pm

ቦቹ wrote:ይቺን ዌብ ሳይት ያላየ ይያት አሪፍ አሪፍ ሌላ ቦታ የማይገኙ የኦሮሚኛ ሙዚቃዋችን ይዛለች::

http://www.oromp3.com/ መልካም ቅዳሜ


ኦሮምኛ ብቻ ?
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1707
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ቦቹ » Sat Apr 13, 2013 7:18 pm

Last edited by ቦቹ on Sun Oct 06, 2013 1:20 am, edited 2 times in total.
ቦቹ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 357
Joined: Fri Dec 31, 2004 1:26 am

Postby ቦቹ » Sat Apr 13, 2013 7:24 pm

Last edited by ቦቹ on Mon Sep 02, 2013 5:16 pm, edited 2 times in total.
ያ ተፈሪ - በንቲ!
ጀበሲ ኦፍኤጊ!
ኢትዮጵያን ነመገንቲ!
ተፈሪ በንቲ!


ኢጆሌ! ወረ አድአ
ቦቹ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 357
Joined: Fri Dec 31, 2004 1:26 am

Re: ጠዳ ያለ ዘፈን ጠዳ ያለ ዌብ ሳይት

Postby ሳምራውው33 » Sun Apr 14, 2013 7:46 pm

ቦቹ wrote:ይቺን ዌብ ሳይት ያላየ ይያት አሪፍ አሪፍ ሌላ ቦታ የማይገኙ የኦሮሚኛ ሙዚቃዋችን ይዛለች::

http://www.oromp3.com/ መልካም ቅዳሜ


ምስጋና በማቅረብ መጀመሪያ የሰማዋትን ሙዚቃ መልሼ ልጋብዝ :: በጣም የምወደው ዘፈን ነው :: የ Abdi Nuressa 13 ኛ ቁጥር ዘፈን :: Enjoy it.
The love of money is the root of all evil.

ሳምራውው 33 የግጥም አርበኛ
ስንኝ ቋጣሪ በውብ አማርኛ ::
_________________
ሳምራውው33
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 530
Joined: Thu Jun 21, 2007 12:23 am

Postby ቦቹ » Sun Oct 06, 2013 1:13 am

http:
Last edited by ቦቹ on Tue May 06, 2014 5:09 pm, edited 1 time in total.
ቦቹ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 357
Joined: Fri Dec 31, 2004 1:26 am

Postby ቦቹ » Sun Oct 06, 2013 1:29 am

ይቅርና ማሰብ በትካዜ
አጫውተኝ ስላለፈው ግዜ............ሙሄ/ጎሳዬ

http://www.youtube.com/watch?v=ZfFDb61d5ds
ቦቹ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 357
Joined: Fri Dec 31, 2004 1:26 am

Postby ቦቹ » Sun Oct 06, 2013 1:36 am

ጨዋታ እስቲ መታ መታ
http://www.youtube.com/watch?v=gYZJBBJ4BR0
ቦቹ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 357
Joined: Fri Dec 31, 2004 1:26 am

Postby ቦቹ » Sun Oct 06, 2013 1:43 am

የቆየ ቢሆንም ዘፈኑ ......ግን ይቀመጥ እዚቤት
http://www.youtube.com/watch?v=Y3PFt2LDRZM
ቦቹ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 357
Joined: Fri Dec 31, 2004 1:26 am

Postby ቦቹ » Sun Oct 06, 2013 1:52 am

ቦቹ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 357
Joined: Fri Dec 31, 2004 1:26 am

Postby ቦቹ » Sun Oct 06, 2013 1:59 am

ቻቻቻቻ.እስክስ እስክስ እስክስ
http://www.youtube.com/watch?v=Ok9zhLBi42s
ቦቹ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 357
Joined: Fri Dec 31, 2004 1:26 am

Postby ቦቹ » Mon Oct 07, 2013 10:57 pm

ቦቹ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 357
Joined: Fri Dec 31, 2004 1:26 am

Postby መራራ » Tue Oct 08, 2013 10:00 am

ቦችዬ (ቦ_ዬ) ከልቡ እንደሚወደው እርግጠኛ ሆኜ ይቺን መርጬለታለሁ:: :lol: :lol: :lol:

www.youtbe.com/watch?v=RAOsTaaQ27M
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby ቦቹ » Tue Oct 08, 2013 7:16 pm

ወይዘሮ በላይነሽ wrote:ቦችዬ (ቦ_ዬ) ከልቡ እንደሚወደው እርግጠኛ ሆኜ ይቺን መርጬለታለሁ:: :lol: :lol: :lol:

www.youtbe.com/watch?v=RAOsTaaQ27M


እንዴ እንዴ ወይዘሮ በላይነሽ ለጤናዎ እንዴት ኖት ጃል? ዘፈኑ ለኔ የሚዎን አይደለም ለተንኮል እንደመረጡልኝ ገብቶኛል:: :lol: ይልቅስ ጨዋታን ጨዋታም አይደል የሚያነሳው::እንደው የቴዲ አፍሮ ነገር ይገርመኛል ሳስበው:: የቆሙትን ባላባቶች በዘፈኑ ጠቅ እያደረገ ሲያስቸግር ወያኔዎች አስገብተው ጠቅ አደረጉትና ለማማበያ የከተማዋን አለሌ ሸሌ በትዳር መርቀውለት ይሄው የሞቱትን ባላባቶች ይጨቀጭቃል:: :lol: :lol: የሚገርመው ነገር ይቺን ድርዬ ማግባቱ, እና እትዬ በላይነሽ የሞቱትን መጨቅጨቁ ብዙም አይገርመኝም ግን ወያኔና ድመት አንድ ናቸው ሁለቱም አይለምዱም ለመዱ ሲባሉ ይቧጭራሉ ቅቅቅቅ :lol: ከወያኔ ጋር ፍቅር መመስረት ለመቧጨር ነው ማለቴ ነው:: አቶ ቴዲ አፍሮም ለቡጭሪያ እራሳቸውን እየጋበዙ ነው:: :lol: :lol:
ቦቹ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 357
Joined: Fri Dec 31, 2004 1:26 am

Postby ቢተወደድ » Fri Oct 18, 2013 2:54 pm

ቦቹ wrote:
ወይዘሮ በላይነሽ wrote:ቦችዬ (ቦ_ዬ) ከልቡ እንደሚወደው እርግጠኛ ሆኜ ይቺን መርጬለታለሁ:: :lol: :lol: :lol:

www.youtbe.com/watch?v=RAOsTaaQ27M

የሚገርመው ነገር ይቺን ድርዬ ማግባቱ,


ስለ ዱርዬነቱዋ ማስረጃህ ይኖርሀልን? ቢኖርህስ እሱ ከወደዳት አንተ የምን ቤት ይሉሀል? ቅናት አስመሰለብህ::
When we do it right No-one remembers,
When we do it wrong No-one forgets.
ቢተወደድ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1965
Joined: Tue Jul 21, 2009 3:21 pm
Location: Dabra Za`Yet

Next

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests