http://www.youtube.com/watch?v=8gHCf9UuFEw
http://www.youtube.com/watch?v=F8Z405KhmIM
ክቡራን wrote:የኔ ወንድም ዲጎኔ :-
የኔ ወንድም ዲጎኔ ዛሬ በጥዋት ምን አመጣልን ብዬ የለጥፈከውን ስመለክት ይህን አነብብኩ:: ""This video is unavailable"" የኔ ወንድም ዲጎኔ ዛሬ በክርስትና እምነት ሆሳህና ነው ...እንኴን አደረሰህ:: የቴዎድሮስ ታደሰ አድናቂ ነኝ ያንተም ነኝ ወንድሜ ዲጎኔ.. 8) ከቻልክ ትክክለኛውን ሊንክ አቅርብልኝ::
ወንድምህ:: ደሞም አድናቂህ: :D
መራራ ጊርጊራ ወ-ራይደር wrote:ፍቅር ሀያል ነው ሲሉ እውነት አይመስለኝም ነበር :lol: :lol: :lol: :lol:ክቡራን wrote:አመሰግናለሁ የኔ ወንድም ዲጎኔ ሰላም ዋልልኝ/ አምሽልኝ:: 8)
መራራ wrote:ፍቅር ሀያል ነው ሲሉ እውነት አይመስለኝም ነበር :lol: :lol: :lol: :lol:
ክቡራን wrote:አዎን ትክክል ብለዋል ፍቅር ታላቅ ሀይል አላት:: አለምም ሳትወድቅ ወይ ተንከባላ ወደ አንድ unknown space (Realm ) የማትሄደው በፍቅር ማግኔት ስለተያዘች ነው:: እግዚአብሄር ፍቅር ነው ...ፍቅር ባይሆን ኖሮ እንደ ኴስ ይለጋት ነበር...ታዲያ ያኔ የኔ ሳይሆን የርሶ ማረፊያ ታየኝና ተሰቀቅኩ:: እርሶ ይህን አይነት ሰማያዊ ፍቅርን ነው እንግዲ F@#$d -up በሆነ ጭንቅላትዎ በራስዎ ፍቺ እያዩ የሚፈትፍቱት:: ቆሻሻ:: :lol: ትልቅ የጄንደር ክራይስ ውስጥ እንዳሉ ለመረዳት ከዚህ በላይ ምስክር አያሻውም:: ከዚህ በፊት አንድ ""ራይደር"" የሚባል የጄንደር ክራይስ ተጠቂ እንደ እርሶ ሲልመሰመስ አስተወዬ ነበር:: ጃኬት ቀይሮ መግባቱን ያወኩት ግን አሁን ነው:: ወራዳ:: እደግመዋለሁ ወራዳ ነዎት:: :lol:መራራ ጊርጊራ ወ-ራይደር wrote:ፍቅር ሀያል ነው ሲሉ እውነት አይመስለኝም ነበር :lol: :lol: :lol: :lol:ክቡራን wrote:አመሰግናለሁ የኔ ወንድም ዲጎኔ ሰላም ዋልልኝ/ አምሽልኝ:: 8)
Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
Users browsing this forum: No registered users and 2 guests