የልጅነት ትዝታዬ በቴዎድሮስ ታደሰ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

የልጅነት ትዝታዬ በቴዎድሮስ ታደሰ

Postby ዲጎኔ » Sun Apr 28, 2013 2:06 pm

Last edited by ዲጎኔ on Sun Apr 28, 2013 9:30 pm, edited 5 times in total.
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Sun Apr 28, 2013 3:22 pm

የኔ ወንድም ዲጎኔ :-

የኔ ወንድም ዲጎኔ ዛሬ በጥዋት ምን አመጣልን ብዬ የለጥፈከውን ስመለክት ይህን አነብብኩ:: ""This video is unavailable"" የኔ ወንድም ዲጎኔ ዛሬ በክርስትና እምነት ሆሳህና ነው ...እንኴን አደረሰህ:: የቴዎድሮስ ታደሰ አድናቂ ነኝ ያንተም ነኝ ወንድሜ ዲጎኔ.. 8) ከቻልክ ትክክለኛውን ሊንክ አቅርብልኝ::
ወንድምህ:: ደሞም አድናቂህ: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8357
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ገልብጤ » Sun Apr 28, 2013 3:50 pm

ደሞም አድናቂህ

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1744
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ዲጎኔ » Sun Apr 28, 2013 9:35 pm

ሰላም ለሁላችን
ውድ ወንድም ክቡ አመሰገናለሁ::እኔም መልካሙን እየተመኘሁ ሊንኩን አስተካክያለሁ ለአንተም እነሆ እልሀለሁ::
http://www.youtube.com/watch?v=8gHCf9UuFEw
http://www.youtube.com/watch?v=F8Z4o5KhmIM
ክቡራን wrote:የኔ ወንድም ዲጎኔ :-
የኔ ወንድም ዲጎኔ ዛሬ በጥዋት ምን አመጣልን ብዬ የለጥፈከውን ስመለክት ይህን አነብብኩ:: ""This video is unavailable"" የኔ ወንድም ዲጎኔ ዛሬ በክርስትና እምነት ሆሳህና ነው ...እንኴን አደረሰህ:: የቴዎድሮስ ታደሰ አድናቂ ነኝ ያንተም ነኝ ወንድሜ ዲጎኔ.. 8) ከቻልክ ትክክለኛውን ሊንክ አቅርብልኝ::
ወንድምህ:: ደሞም አድናቂህ: :D
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Mon Apr 29, 2013 12:11 am

አመሰግናለሁ የኔ ወንድም ዲጎኔ ሰላም ዋልልኝ/ አምሽልኝ:: 8)
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8357
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby መራራ » Mon Apr 29, 2013 8:33 am

ፍቅር ሀያል ነው ሲሉ እውነት አይመስለኝም ነበር :lol: :lol: :lol: :lol:


ክቡራን wrote:አመሰግናለሁ የኔ ወንድም ዲጎኔ ሰላም ዋልልኝ/ አምሽልኝ:: 8)
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Mon Apr 29, 2013 12:31 pm

አዎን ትክክል ብለዋል ፍቅር ታላቅ ሀይል አላት:: አለምም ሳትወድቅ ወይ ተንከባላ ወደ አንድ unknown space (Realm ) የማትሄደው በፍቅር ማግኔት ስለተያዘች ነው:: እግዚአብሄር ፍቅር ነው ...ፍቅር ባይሆን ኖሮ እንደ ኴስ ይለጋት ነበር...ታዲያ ያኔ የኔ ሳይሆን የርሶ ማረፊያ ታየኝና ተሰቀቅኩ:: እርሶ ይህን አይነት ሰማያዊ ፍቅርን ነው እንግዲ F@#$d -up በሆነ ጭንቅላትዎ በራስዎ ፍቺ እያዩ የሚፈትፍቱት:: ቆሻሻ:: :lol: ትልቅ የጄንደር ክራይስ ውስጥ እንዳሉ ለመረዳት ከዚህ በላይ ምስክር አያሻውም:: ከዚህ በፊት አንድ ""ራይደር"" የሚባል የጄንደር ክራይስ ተጠቂ እንደ እርሶ ሲልመሰመስ አስተወዬ ነበር:: ጃኬት ቀይሮ መግባቱን ያወኩት ግን አሁን ነው:: ወራዳ:: እደግመዋለሁ ወራዳ ነዎት:: :lol:

መራራ ጊርጊራ ወ-ራይደር wrote:ፍቅር ሀያል ነው ሲሉ እውነት አይመስለኝም ነበር :lol: :lol: :lol: :lol:


ክቡራን wrote:አመሰግናለሁ የኔ ወንድም ዲጎኔ ሰላም ዋልልኝ/ አምሽልኝ:: 8)
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8357
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ወፌ » Mon Apr 29, 2013 3:51 pm

መራራ wrote:ፍቅር ሀያል ነው ሲሉ እውነት አይመስለኝም ነበር :lol: :lol: :lol: :lol:


ሰላም መራራ
እውነት ነው ፍቅር ሀያል ነው:: ፍቅር የሌለው ሰው ፍሬ እንደሌለው ዛፍ ነው ድካሙ ሁሉ ዋጋ የለውም:: የእግዚአብሄር ዙፋን ፊት ሊቆም የሚቻለው አንድ በፍቅር ብቻ ነው:: ታዲያ ስናመልክ ስሜታዊ እንዳንሆን መጠንቀቅ አለብን ስሜታዊ ማለት አንድ ዶክተር መለስ ወጉ የሚባል እጅግ የማከብረው ፓስተር በጻፈው መጽሀፍ ላይ እንዲህ ይላል::

ድሮ ድሮ ልጅ እያለን ብዙ ነገር በስሜት ተገፍተን አበላሽተናል ይልና አበላሸን ብሎ ከሚያስባቸው ነገሮች መካከል እንዲህ ብሎ ይዘረዝራቸዋል::

"በጉባኤ መካከል ልብስን አውልቆ ትንቢትን መናገር( ለሁሉም ግዜ አለው)

ልንነጠቅ ነው እያልን ጣራ ላይ እንወጣ ነበር::

አጋንንትን ለማውጣት በቀበቶ ስንዥልጥ::

በክርስቶስ እመን ብለን በግድ የሰውን አንገት ስናንቅ::

እየፎከርን አጋንንትን ለማስወጣት ሄደን አጋንንት በያዘው ሰው ተደብድበን ልብሳችን ተቦጫጭቆ የተመለስንባቸው:: እነዚህንና የመሳሰሉትን አጋጣሚዎች የልጅነት የስሜታችን ውጤቶች ናቸው" ብሎ ይደመድማል

እንግዲህ ፍቅር የሚመጣው በማወቅና በማመን ስለሆነ በመጀመሪያ ፋውንዴሽን ያስፈልገናል ከስር መሰረቱ አጥንተን ልናውቅ ይገባናል:: ይሄንን ለማድረግ ደግሞ መጽሀፍ ቅዱስን በሚገባ መማር ይገባናል:: መንፈስ ቅዱስ የሞላብን ሲመስለን ሌላውን የማያምን እያልን እራሳችንን መኮፈስና ውስጣችን ሀዘን ሲሰማን ደግሞ ነገር አለሙን ረስተን እግዚአብሄር የተወን የሚመስለን ሰዎች ፋውንዴሽን ስለሌለን በስሜት ብቻ ስለምናመልከው እንጂ እሱ ሁሌም ከኛ ጋር ነው::

እንዳንረሳ ዋናው ቁልፉ ግን ፍቅር ነው የምንም ነገር መክፈቻ:: ዳዊት እግዚአብሄር እንደልቤ የሚሆንስ ሰው አገኝው እስከማለት ድረስ የወደደው ፍጹም የሆነ ፍቅር ስለነበረው እንጂ ሀጥያትን ሳይሰራ ቀርቶ አልነበረም:: ብሩክ ቀን
ወፌ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 77
Joined: Fri Aug 24, 2007 4:27 pm

Postby መራራ » Mon Apr 29, 2013 6:41 pm

:lol: :lol: :lol: :lol: ሰም እና ወርቅ ያለው ነገር ነበር እንዴ የተናገርኩት? ክብዬ ወርቁ አውጥተሽ ተንተከተክሽ እኮ :lol: :lol: ""ፍቅር ሀያል ነው ሲባል እውነት አይመስለኝም ነበር ማለት"" ድዊው መለስ ፓርላማ ያቦካውን አንቺ እዚህ እክትጋግሪው ያደርሳል? :lol: :lol: :lol: :lol: እውነት ነው አከርካሪሽን ሰብሬው ሊሆን ይችላል :lol: :lol: ቢሆንም ! ቢሆንም! አንቺ በ ድያጎ ማራዶና ፍቅር ብትወድቂስ ምን ችግር አለው? :lol: :lol: :lol: ስታቆላምጪው ዲጎ በይው :lol: :lol: በዋርካ ቆይታሽ እንዲህ ነቅለሽ አይቼሽ አላውቅም እና ምቾት ተሰማኝ ልበል? :lol: :lol: :lol: እደግመዋለሁ ፍቅር ሀያል ነው ሲባል አላምንም ነበር አሁን ግን እድሜ :lol: :lol: :lol: :lol: ሴክሲ ደህና እደርልኝ እና ዋልልኝን በ አይናችን አየን :lol: :lol: :lol: ዊውውውው አለች ሪቾ::

ልጅ ወፌ: ስለ ሰፊ ማብራሪያው በጣም አመሰግናለሁ:: እኔ ይቺን ሀረግ በመጻፌ ስለደረሰብኝ ውግዘት እስኪ ትምህርት ስጥልኝ ለ ክብዬ :lol: :lol: :lol: :lol:

ክብዬ ደህና እደሪልኝ/አምሺልኝ/ዋይልኝ :lol: :lol: :lol:
ክቡራን wrote:አዎን ትክክል ብለዋል ፍቅር ታላቅ ሀይል አላት:: አለምም ሳትወድቅ ወይ ተንከባላ ወደ አንድ unknown space (Realm ) የማትሄደው በፍቅር ማግኔት ስለተያዘች ነው:: እግዚአብሄር ፍቅር ነው ...ፍቅር ባይሆን ኖሮ እንደ ኴስ ይለጋት ነበር...ታዲያ ያኔ የኔ ሳይሆን የርሶ ማረፊያ ታየኝና ተሰቀቅኩ:: እርሶ ይህን አይነት ሰማያዊ ፍቅርን ነው እንግዲ F@#$d -up በሆነ ጭንቅላትዎ በራስዎ ፍቺ እያዩ የሚፈትፍቱት:: ቆሻሻ:: :lol: ትልቅ የጄንደር ክራይስ ውስጥ እንዳሉ ለመረዳት ከዚህ በላይ ምስክር አያሻውም:: ከዚህ በፊት አንድ ""ራይደር"" የሚባል የጄንደር ክራይስ ተጠቂ እንደ እርሶ ሲልመሰመስ አስተወዬ ነበር:: ጃኬት ቀይሮ መግባቱን ያወኩት ግን አሁን ነው:: ወራዳ:: እደግመዋለሁ ወራዳ ነዎት:: :lol:

መራራ ጊርጊራ ወ-ራይደር wrote:ፍቅር ሀያል ነው ሲሉ እውነት አይመስለኝም ነበር :lol: :lol: :lol: :lol:


ክቡራን wrote:አመሰግናለሁ የኔ ወንድም ዲጎኔ ሰላም ዋልልኝ/ አምሽልኝ:: 8)
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 0 guests

cron