"ከእንቅልፌ ስነቃ...

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

"ከእንቅልፌ ስነቃ...

Postby ዘጌ_ዘጋንባው » Thu May 02, 2013 10:40 pm

...ራሴን ቡጋቲ ውስጥ አገኘሁት"

ሰላም ናቹ?

ጸሀይዋም ወታለች እንግዲ ,,, እንደምታውቁት የአዝመራ ወቅት ነው ..ስለዚ ተፍ ተፍ እንላለን... እንዲህ ከሚል አዲስ የንግድ ማስታወቅያ ጋ....." ጨምዳዴ አሮጊቶችን እንተኩሳለን"

ዘጌው ነን ባለከሰሉን ካውያ ከስር አግሎ የሚጠብቀው....
http://www.youtube.com/watch?v=djE-BLrdDDc

ቻው
ዘጌ_ዘጋንባው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 176
Joined: Wed Aug 18, 2010 5:45 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Fri May 03, 2013 12:46 am

ሠላም ዘጌው

ይሔ " አዲስ ቡጋቲ ውስጥ ነቃሁኝ" የሚለው ስንኝ ከፍተኛ ክርክር እያስነሳ ነው :lol:

አንደኛው ጎራ.......አዲስ ቡጋቲ ያለኝ ሀብታም ነኝ ማለቱ ነው ሲል.....ሌሎቹ ደግሞ......ማደሪያ የሌለው የሰከረ ጎዳና ተዳዳሪ የሰው ቡጋቲ ውስጥ ሰብሮ ገብቶ ተኝቶ በማለዳ ከእንቅልፉ ነቅቶ ነው ይላሉ :lol: ........ምን ይመስልሀል :?: :wink:
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby መራራ » Fri May 03, 2013 5:46 am

ጅል :lol: :lol: :lol: የ ዘጌ ጫወታ በፍጹም አይገባህም ባክህ ጉፋያ ካድሬ :lol: :lol: :lol: እዚህም የንፍጣም ክርክርህ መግጠም ዳዳኽ? በግ:: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ዘጌው የጥንቱ ከ ረጅም ግዜ በሗላ በ መከሰትህ የንጋቷ ኮኮብ እማሆይ መራራ ደስ ብሏታል:: አያልቅበት ቀደዳህን ቀጥል ባክህ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ሠላም ዘጌው

ይሔ " አዲስ ቡጋቲ ውስጥ ነቃሁኝ" የሚለው ስንኝ ከፍተኛ ክርክር እያስነሳ ነው :lol:

አንደኛው ጎራ.......አዲስ ቡጋቲ ያለኝ ሀብታም ነኝ ማለቱ ነው ሲል.....ሌሎቹ ደግሞ......ማደሪያ የሌለው የሰከረ ጎዳና ተዳዳሪ የሰው ቡጋቲ ውስጥ ሰብሮ ገብቶ ተኝቶ በማለዳ ከእንቅልፉ ነቅቶ ነው ይላሉ :lol: ........ምን ይመስልሀል :?: :wink:
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Fri May 03, 2013 6:40 am

መራራ wrote:የ ዘጌ ጫወታ በፍጹም አይገባህም.........ክርክርህ መግጠም ዳዳኽ?

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

አንተ ዲየዲየብ......የምን ክርክር ነው የምታወራው :?: :lol: :lol: :lol: :lol: ....ለካ የዘጌ ጨዋታ በጣም ገብቶሀል :wink: ቅቅቅቅቅቅቅቅ

ኧረ ዘጌው......እንደምንም ብለህ ይህን ከብት ሞክረው እስቲ.....ነገር አይዘልቀውም.......ቀልድና ጨዋታ መሀል ገብቶ ክርክር ይልልሀል.......ሰማይ ምድሩ የዞረበት ስለሆነ "ቡጋቲ" ሲባል "ከእንቅልፌ ስነቃ ራሴን ውጋት ውስጥ አገኘሁት" የሚል መስሎት እኮ ነው :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby መራራ » Fri May 03, 2013 8:04 am

እየተባልክ ያለኽው ይሄን የህዝብ ሽንት ቤት የሆነ ጭንቅላትህን ይዘህ እዛው ፖለቲካ ሩም ተግማማ ነው :lol: :lol: :lol: :lol: አሁን እኔ ልጅት ወይስ አንተ በጉ ሽማግሌ የዘጌ ጭውቴ የገባው? :lol: :lol: :lol: አንተ አሁን አይጋ ፎረም ላይ ወይስ ግዜ ተጋሩ ስለ ቡጋቲ ሰምተኽ የምታውቀው? :lol: :lol: :lol: ፎረፎራም:: የእናትህ አረቄ ቤት የለመድከውን የ አንቡላ ክርክር በየፎረሙ አታስተዋውቅ :lol: :lol: :lol: :lol:

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:
መራራ wrote:የ ዘጌ ጫወታ በፍጹም አይገባህም.........ክርክርህ መግጠም ዳዳኽ?

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

አንተ ዲየዲየብ......የምን ክርክር ነው የምታወራው :?: :lol: :lol: :lol: :lol: ....ለካ የዘጌ ጨዋታ በጣም ገብቶሀል :wink: ቅቅቅቅቅቅቅቅ

ኧረ ዘጌው......እንደምንም ብለህ ይህን ከብት ሞክረው እስቲ.....ነገር አይዘልቀውም.......ቀልድና ጨዋታ መሀል ገብቶ ክርክር ይልልሀል.......ሰማይ ምድሩ የዞረበት ስለሆነ "ቡጋቲ" ሲባል "ከእንቅልፌ ስነቃ ራሴን ውጋት ውስጥ አገኘሁት" የሚል መስሎት እኮ ነው :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 5 guests

cron