ኤፍሬም ታምሩ እና ሮሀ ባንድ ከ 22 አመታት በሁዋላ...

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ኤፍሬም ታምሩ እና ሮሀ ባንድ ከ 22 አመታት በሁዋላ...

Postby MEYESAW 01 » Wed May 08, 2013 3:26 pm

በኢትዮጵያ የዘመናዊ ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ 'ዘመን ተሻጋሪ' አሻራቸውን አኑረውልን ለ 2 አስርተ አመታት ያህል ከ ሙዚቃው አለም ርቀው የነበሩት የ ሮሀ ባንድ አባላት ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ሊሰናበቱን እነሆ ዳግም ተሰባስበዋል;; ባንዱም ለመጨረሻ ግዜ በ ተወዳጁ ድምጻዊ በ ኤፍሬም ታምሩ ቀደምት ስራዎች ሊሰናበተን ስቱዲዮ ከገባ ሰነባብቶዋል;; ከ ወራት በሁዋላ ለገበያ የሚጠበቀው ይሄው የ ኤፍሬም ታምሩ የ ድሮ ዘፈኖች ብቻ የተካተቱበት አልበም በ አዲስ መልክ እየተቀረጸ የሚገኘው በ አበጋዙ ሽዌታ ስቱዲዮ መሆኑንም ለማወቅ ተችሎዋል;; የወርቃማውን ዘመን ሙዚቃ ሲያጣጥም ለኖረ ጆሮ ታላቅ የምስራች ነው :!: :!: :!: :!: :!: :!:
MEYESAW 01
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 128
Joined: Wed Jun 16, 2010 1:29 am

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests