አንቴ wrote:May 14 ለገበያ ይውላል ተብሎዋል:: እስኪ ቀድሞ ያነበበ ሰው ስለ ውበቱና ይዘቱ አንድ ይበል::
አንቴ wrote:ሐየት እንግዲህ ይዘህዋል ማለት ነው:: እኔ ዛሬ ነው የገዛሁት:: እንደ davinci code ወይም Angels and demons መጽሀፎቹ ይሄም ኢንተረስቲንግ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ::
ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን
ዳን ብራውን ጮሌ ገንዘብ የሚገኝበት የመጽሀፍ አይነት የሚያቅ ሰው ነው::ባለፈው የዳቪንቼ ኮድ መጽሀፍን ሲያቀርብ ከሀይማኖት መሪዎች ተቃውሞ ሲቀርብ መጽሀፉን ትምህርት ቤት Book Review አፈር ድሜ ያስገቡ ነበሩ::በፕላጋሪዝም/የሙያ ስርቆት ተከስሶ እሳት የላሰ ጠበቃ ጄ ሲምሰን የቀጠረው አይነት ቀጥሮ ከክሱ ነጻ ቢወጣም የሰራው ሌብነት በብዙ ደራሲያን ይታመንበታል::በዳቪንቺ ኮድ እራሴ ያረጋገጥኩት መ/ቅዱስ በቄሳር ንጉስ ኮንስታንታይን ትእዛዝ ተሰባስቦ ተጠርዟል ያለው ውሸት ነው::መ/ቅዱስ እርስ በርሱ የሚስማማ ክርስቶስን ማእከል ያደረገው ተለይቶ ካርቴጅ ሰሜን አፍሪካ ላይ በስነመለኮት ሊቃውንት የተዘጋጀው ኮንስታንቲን ከሞተ 30/40 አመታት በሁዋላ ነበር::ቄሳር ኮንስታንቲን የኒቅያ ጉባኤ እንዲካሄድ የጠራው በአሪዮስ ኑፋቄ ምክንያት የግዛቱ ሰላም ስለተናጋ እንጂ የገዥዎቹ ምንደኞች እንደሰበኩት ለክርስቶስ ግድ ብሎት አልነበረም::ለክርስትና መሳት ዋናው ምክንያት ቄሳር/ገዥዎች ለፖለቲካ መሳሪያነት ከተቀበሉት በሁዋላ ነበር::ዋቢ ዝርዝር ለማግኘት Histiory of Chrstianity Zondervan publishing በተጨማሪ በጉግል Book Review on Davinchi Code,The cannonization of Holy Bible,The plagiarism of Dan Brown on Holy Grill ማንም ቢፈትሽ ያገኘዋል::
ድብቅ ደባዎችን የብእርሰው ጎልጉሎ ማውጣት አለበት::በኛም ሀገር ተግሳጽና ምክር በአጼ ዘመን በዘመንፈስ ቅዱስ አጽብሀ /መምህር ጎርፉ በኢሀዲግ ኢትዮጲስ በግርማ ዋቅጅራ አሉን::ነገር ግን ገና ለገና የስው ቀልብ attention ያገኛል ብሎ ፕላጋሪዝም ማድረግና የሳተ ታሪክ ማቀረብ ነውርና ወንጀል ነው::
ሓየት11 wrote:ዲጎ ናፍሴ
ከመስመር ወጣህ :D
የዛሬ ሰባት አመት ስለተጻፈው ሳይሆን በቅርቡ ስለተመረቀው ኢንፌርኖ ነው እያወራን ያለነው::
አንብበው ትወደዋለህ::
እንዲህውም ከላይ የጻፍኩት ምን ለማለት እንደሆነ በትክክል ትረዳዋለህ::
ሰላም!ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን
ዳን ብራውን ጮሌ ገንዘብ የሚገኝበት የመጽሀፍ አይነት የሚያቅ ሰው ነው::ባለፈው የዳቪንቼ ኮድ መጽሀፍን ሲያቀርብ ከሀይማኖት መሪዎች ተቃውሞ ሲቀርብ መጽሀፉን ትምህርት ቤት Book Review አፈር ድሜ ያስገቡ ነበሩ::በፕላጋሪዝም/የሙያ ስርቆት ተከስሶ እሳት የላሰ ጠበቃ ጄ ሲምሰን የቀጠረው አይነት ቀጥሮ ከክሱ ነጻ ቢወጣም የሰራው ሌብነት በብዙ ደራሲያን ይታመንበታል::በዳቪንቺ ኮድ እራሴ ያረጋገጥኩት መ/ቅዱስ በቄሳር ንጉስ ኮንስታንታይን ትእዛዝ ተሰባስቦ ተጠርዟል ያለው ውሸት ነው::መ/ቅዱስ እርስ በርሱ የሚስማማ ክርስቶስን ማእከል ያደረገው ተለይቶ ካርቴጅ ሰሜን አፍሪካ ላይ በስነመለኮት ሊቃውንት የተዘጋጀው ኮንስታንቲን ከሞተ 30/40 አመታት በሁዋላ ነበር::ቄሳር ኮንስታንቲን የኒቅያ ጉባኤ እንዲካሄድ የጠራው በአሪዮስ ኑፋቄ ምክንያት የግዛቱ ሰላም ስለተናጋ እንጂ የገዥዎቹ ምንደኞች እንደሰበኩት ለክርስቶስ ግድ ብሎት አልነበረም::ለክርስትና መሳት ዋናው ምክንያት ቄሳር/ገዥዎች ለፖለቲካ መሳሪያነት ከተቀበሉት በሁዋላ ነበር::ዋቢ ዝርዝር ለማግኘት Histiory of Chrstianity Zondervan publishing በተጨማሪ በጉግል Book Review on Davinchi Code,The cannonization of Holy Bible,The plagiarism of Dan Brown on Holy Grill ማንም ቢፈትሽ ያገኘዋል::
ድብቅ ደባዎችን የብእርሰው ጎልጉሎ ማውጣት አለበት::በኛም ሀገር ተግሳጽና ምክር በአጼ ዘመን በዘመንፈስ ቅዱስ አጽብሀ /መምህር ጎርፉ በኢሀዲግ ኢትዮጲስ በግርማ ዋቅጅራ አሉን::ነገር ግን ገና ለገና የስው ቀልብ attention ያገኛል ብሎ ፕላጋሪዝም ማድረግና የሳተ ታሪክ ማቀረብ ነውርና ወንጀል ነው::
አንቴ wrote: አጋምሰንዋል! ያው እንግሊዝኛን በብድር ስለሆነ የምገለገለው ጊዜ ወስዶብኛል::
Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
Users browsing this forum: No registered users and 7 guests