ዋርካ ቻት ሩሟን ዘጋችው

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ዋርካ ቻት ሩሟን ዘጋችው

Postby የባድ ሰብ » Fri May 17, 2013 12:31 pm

ስታናድዱ!
Last edited by የባድ ሰብ on Fri May 17, 2013 6:21 pm, edited 5 times in total.
የባድ ሰብ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 135
Joined: Fri Nov 28, 2008 12:46 pm
Location: southafrica

Postby የባድ ሰብ » Fri May 17, 2013 12:49 pm

ስንመለስ በፋየርፎክስ ስንከፍተው ቻትሩሟ አለች! ፖስታችንን ልናጠፋው ስንሞክር ደግሞ አልቻልንበትም!
ይቅርታ! ዋርካ! የመደለቻ ኦፕሽኖችን ብታዘጋጁ!
የባድ ሰብ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 135
Joined: Fri Nov 28, 2008 12:46 pm
Location: southafrica

Postby ገልብጤ » Fri May 17, 2013 1:41 pm

የባድ ሰብ wrote:ስንመለስ በፋየርፎክስ ስንከፍተው ቻትሩሟ አለች! ፖስታችንን ልናጠፋው ስንሞክር ደግሞ አልቻልንበትም!
ይቅርታ! ዋርካ! የመደለቻ ኦፕሽኖችን ብታዘጋጁ!


የጅል ችኩል ቀንድ ይነክሳል ነው ነው የሚባለው ተረቱ :?:

ቅቅቅቅ...አለው መደለቻማ ያንተ ኍላቀርነት እና ጤባነትህ ነው እንጂ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest