ሬቾ ሞኒካንና ደብዚን እናፈላልግ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ሬቾ ሞኒካንና ደብዚን እናፈላልግ

Postby የአውራጃው_ሌባ » Tue May 14, 2013 4:20 am

ዋርካ እነሱ ከጠፉ እጅ እጅ ብላለች ማንበብም ፖስት ማድረግም ድብርብር ብሏል እረ ባካችሁ አንድ በሉን
የአውራጃው_ሌባ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 457
Joined: Sat Feb 19, 2005 7:30 am
Location: united states

Re: ሬቾ ሞኒካንና ደብዚን እናፈላልግ

Postby ዲጎኔ » Wed May 15, 2013 2:25 am

ሰላም ለሁላችን
የአውራጃው ሪቾ እንኩዋአልፎ አልፎ ...ደብዚና ሞኒካ ግን ላገኛቸው ወሮታውን ቃል እገባለሁ::አውራጃ ራሱም ጠፍቶብ ነበር እንኩዋ በደህና ተመለስክ ወዳጄ::

የአውራጃው wrote:ዋርካ እነሱ ከጠፉ እጅ እጅ ብላለች ማንበብም ፖስት ማድረግም ድብርብር ብሏል እረ ባካችሁ አንድ በሉን
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Wed May 15, 2013 2:38 am

ወንድሜ ዲጎኔ ቡዙ ጊዜ እንደታዘብኩት ቆንጆ ቆንጆ ስም ያላቸው ( እወነተኛ ቁንጅናቸውን እንተ ታውቅ ይሆናል እኔ አላውቅም) እና በጣም እየተከታተልክ የት ገቡ..?? ላያቸው ውለታቸውን እከፍላለሁ ቮልስቫገን መኪናዬንም ቢሆን አስይዛለሁ ትላለህ:: ግን ሌሎች ተሳታፊያን ሲጠፉ ግን ትልቅ አስተዋጾና አስተማሪዎችም ቢሆኑ ስማቸውንም አትጠራም:: ምስሌ ለመስጠት ከዚህ በፊት ባልሳሳት መጽሀፈ ነገስት ወይም ዝክረ ነገስት በሚል ስም የሚገባ ድንቅ ና አስተዋይ ጸሀፊ ነበር::እንዳንተው የያነው ትውልድ አባልም ይመስለኛል:: ካንተ ጋ ያላችሁ ልዩነት እሱ ዘሩን የት ጋ እንደሚዘራው ያውቃል ፍሬ ያለው ጽሁፍ ይጽፍ ነበር:: ያንተው ኪሳራ ነው :: ያራ ፋውንዼሽንም አንተን አይመክትህም:: ዋናው ጉዳይ ግን እንዲህ አይነት ድንቅ ጽሀፊዎች ሲጠፉ የት ሄዱ ብለህ እንደ ሴቶቹ ተጨንቀህ አትፈልጋቸውም...እንደው የትናትናው ያለፈው የሰባተኛው, የልደታው , እንዲሁም የብቅ እንቅና የጣሊያን ሰፈሩ አይበቃም ነበር..?? እንደው የታዘብኩትን ለማስፈር ያህል ነው:: ካጠፋሁ ይቅርታ :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8262
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby የአውራጃው_ሌባ » Thu May 16, 2013 7:47 am

ክቡ ምነው ጋሽ ዲጌን ለቀቅ ብታደርጋቸው ምናለ ? :lol: :lol: የምሬን ነው በጣም ችክክ አልክባቸው ዲጎኔ በጣም ከማደንቃቸው የዋርካ ከታቢዎች አንዱ ናቸው የምወዳቸውም በአሪፊነታቸው ብቻ ሳይሆን ኦልድ ስታይል አጻጻፋቸው ግልጽነታቸውን ፍንትው አርጎ ስለሚያሳይ በአካል የማውቃቸው ስለሚመስለኝ ነው:: በነገራችን ላይ ዋርካ እንዲህ ድርቅ የመታት ለምንድ ነው ብዬ አንዱን ወዳጄን ብጠቅይቀው ያለኝ ትንሽ አሳማኝ ሆኖ አግኝቸዋለሁ::

ሰውው ሁሉ ፒሲ ትቶ ስማርት ፎን መጠቀም ስለጀመረና አማርኛ ፎንት ፎን ላይ ስለማይሰራ ዋርካ በነ ጋሽ ዲጎኔ እጅ ጥጓን እንደያዘች እንዲሁም ደግሞ ሞጭልፌው ክቡ ደግሞ ዋሺንግተን ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ቢሮ ውስጥ በትተተረፈፈው ዳውን ታይም ዋርካን እየዘወራት ነው ይባላል :lol: :lol: ክቡ እንግዲህ ያልኩትን ለሞኒካና ለደብዚ ከቻይኒኛ ወደ አማሪኛ ፎንት ኮንቨርት አርግና ፖስት አርግልኝ እያልኩ በአብዮታዊ ዲሞክራሲ ስም እጠይቅሀለሁ::
የአውራጃው_ሌባ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 457
Joined: Sat Feb 19, 2005 7:30 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Thu May 16, 2013 6:31 pm

እኔም እኮ ከወንድሜ ዲጎኔ ለመማር ከልምዱ ለመካፈል ነበር አመጣጤ የነበረው:: እሱ ነው በጥይት እኔን ማሳደድ የጀመረው ...እኔ አይደለሁም:: እኔማ ተመስገንን እንዳስተማረው ሜንቶር ያደርገኛል ብዬ ነበር... :lol: የኔና የዲጎኔ ጸብ የተጀመረው ዋርካ ጄኔራል ላይ ነው እኔ መጽሀፍ ቅዱስ ላስተምረው አንድ ልጅ ( አሁን ስሙን ረሳሁት ) አስተምሩኝ እያለ ሲጠይቅ እኔ ደሞ ገባሁና መጽሀፍ ቅዱአስ የለኝም ግን በመንፈስ የማውቀውን ላስተምርህ እችላለሁ..ደሞ ወንድሜ ዲጎኔ ከ1954 ጀምሮ የሰበሰበው መጽሀፍ ቅዱስ እንዳለ ባለኝ መረጃ ደርሸበታለሁ ብዬ ስል ዲጎኔ ነብር ሆነ!! :D :lol: እንደውም የሚገርምህ እነ ምክክር አሁን ምክክር በምነቱ ሙስሊም ነው እኔ ሙስሊም ብሆንም እሰማሀለሁ ቀጥል ብሎ ሲያበራታታኝ ወንድሜ ዲጎኔ ይሄ እኮ የካድሬ ስራ አይደለም... ምናምን ማለት ጀመረ:; እኔም ረጋ ብዬ ""መጽሀፍ የፊተኞቹ የኌለኞች ይሆናሉ"" ተብሎ የተጻፈው ይፈጸማልና ወንድሜ ሆይ እባክህን ተርጋጋ !! የሰበስበካቸውን መጽሀፍ ቅዱሶችም ሸልፍ ማሳመሪያ ከምታደርግ አስረክበኝ ...ከካናዳ ስንዼ ሽያጭም የተረፈ ካለ አስረክበኝና ስራ ልጀምር ብዬ ስመልሰለት ሊገለኝ ተነሳ :: ባጭሩ ያለው ነገር ይሄ ነው:: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8262
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ዲጎኔ » Fri May 17, 2013 2:40 pm

ሰላም ለሁላችን ይሁን
ውድ የአውራጃ ስለሸጋው ቃላትህ እጥፍ ምስጋና::የዘመኑ ቴክኖሎጂ ኤሌክትሮኒክ ሚድያ ሁሉ በእጄ!በሞባይል ላይ ዋርካም ይቻላል ሞባይል ግን ለብርቱ ጉዳይ እንጂ ለዋርካ መሰሉ ጉዳይ አይደለም::በተረፈ ስምህ የዋርካ ሌባ አጋላጭ ያልኩት በትክክል እንዳልከው ይህ የባንዳው ግርማ ብሩ ተላላኪን በሚገባ ስለገለጽክ ነው::እኛ ዋርካ የምንመጣ ለፈን አማተሮች ስንሆን እሱና መሰሎቹ ግን'ፕሮፌሽናል" በሀገርኛ ምንደኞች ናቸው ቅቅቅ
ሞኒካ የእኔዋ ሙኒትና ደብዚ እረባካችሁ አቤት በሉንና ይህ ምቀኛ ወያኔ ይቃጠል!

የአውራጃው ሌባ አጋላጭ wrote:ክቡ ምነው ጋሽ ዲጌን ለቀቅ ብታደርጋቸው ምናለ ? :lol: :lol: የምሬን ነው በጣም ችክክ አልክባቸው ዲጎኔ በጣም ከማደንቃቸው የዋርካ ከታቢዎች አንዱ ናቸው የምወዳቸውም በአሪፊነታቸው ብቻ ሳይሆን ኦልድ ስታይል አጻጻፋቸው ግልጽነታቸውን ፍንትው አርጎ ስለሚያሳይ በአካል የማውቃቸው ስለሚመስለኝ ነው:: በነገራችን ላይ ዋርካ እንዲህ ድርቅ የመታት ለምንድ ነው ብዬ አንዱን ወዳጄን ብጠቅይቀው ያለኝ ትንሽ አሳማኝ ሆኖ አግኝቸዋለሁ::

ሰውው ሁሉ ፒሲ ትቶ ስማርት ፎን መጠቀም ስለጀመረና አማርኛ ፎንት ፎን ላይ ስለማይሰራ ዋርካ በነ ጋሽ ዲጎኔ እጅ ጥጓን እንደያዘች እንዲሁም ደግሞ ሞጭልፌው ክቡ ደግሞ ዋሺንግተን ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ቢሮ ውስጥ በትተተረፈፈው ዳውን ታይም ዋርካን እየዘወራት ነው ይባላል :lol: :lol: ክቡ እንግዲህ ያልኩትን ለሞኒካና ለደብዚ ከቻይኒኛ ወደ አማሪኛ ፎንት ኮንቨርት አርግና ፖስት አርግልኝ እያልኩ በአብዮታዊ ዲሞክራሲ ስም እጠይቅሀለሁ::
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Fri May 17, 2013 10:15 pm

የሰባተኛ ህይወቱ የናፈቀው ዲጎኔ ይህ አለ::

ሞኒካ የእኔዋ ሙኒትና ደብዚ እረባካችሁ አቤት በሉንና ይህ ምቀኛ ወያኔ ይቃጠል !..

እባካቹ እናንተ የዋርካ የንጋት ኮከቦች... የጥዋት ጸሀዮች የምሽት ጨረቆች የቀትር አበቦች ....የውኅ እናቶች የማለዳ ቀስቶች....እናንተ ንጽሆዎች.. እናንተ ውቦች...እናንተ ቸኮላቶች እንደውም ከፈለጋቹ ገዳይቫዎች....!! :D በናታቹ.. እባካቹ ለወንድሜ ዲጎኔ ስትሉ ራሳችሁን ግለጹ:: ወንድሜን ደስ ይበለው እኔ ልቃጠል :: :D :D

ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8262
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby recho » Tue May 21, 2013 2:54 pm

ክቡራን wrote: ....የውኅ እናቶች
ቅቅቅቅ እረ ? ብቅ ሲሉ ምን ልታደርጊያቸው? ጡትሽ እንዲያድግልሽ ልታስነክሻቸው ነው ክብዬ የውሀ እናቶች ያስፈለገሽ? :P :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby TAዛBI » Wed May 22, 2013 12:52 pm

recho wrote:
ክቡራን wrote: ....የውኅ እናቶች
ቅቅቅቅ እረ ? ብቅ ሲሉ ምን ልታደርጊያቸው? ጡትሽ እንዲያድግልሽ ልታስነክሻቸው ነው ክብዬ የውሀ እናቶች ያስፈለገሽ? :P :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:


የውኃ እናት ? ??

እረ ምን አይነት እናቶች ናቸው እስቲ ቋንቋ አስተምሩን .
TAዛBI
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 152
Joined: Mon Dec 22, 2008 8:42 am

Postby ዲጎኔ » Wed May 22, 2013 4:02 pm

ሰላም ለሁላችን
ወገን ታዛቢ ያንተ ጥያቄ የእኔም ጥያቄ ነው::ሪቾ ግን በሚገባው ቁዋንቁዋ መልሳለታለች ለዚህ ቀልማዳ::በድሮ ህይወቴ የሚከስሰኝ የዋርካ እንስቶች የትጠፉ ብዬ ለአውራጃ ስመልስ እየተከታተለ የሚዘላብድ ባለጌ::ሞኒካን በዚያች ሴሰኛ ሴት ስም አትጠሪ ብዬ ከዋርካ በባለጌዎቹ ተማርራ ሳትጠፋ በፊት ኒኩዋን ሙኒት ያልኩ ይህ ጠማማ ነገር አጣምሞ እነደራሱ ሰዶማዊ ወያኔዎች መስሎት ሊከሰኝ ያሞጠሙጣል ሞጥሟጣ ቅቅቅ

TAዛBI wrote:
recho wrote:
ክቡራን wrote: ....የውኅ እናቶች
ቅቅቅቅ እረ ? ብቅ ሲሉ ምን ልታደርጊያቸው? ጡትሽ እንዲያድግልሽ ልታስነክሻቸው ነው ክብዬ የውሀ እናቶች ያስፈለገሽ? :P :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:


የውኃ እናት ? ??

እረ ምን አይነት እናቶች ናቸው እስቲ ቋንቋ አስተምሩን .
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Wed May 22, 2013 10:03 pm

አድፍጦ እንስቶችን እንደ ዶሮ የሚያንቀው የዶሮ ማነቂያው ዲጎኔ ወንድሜ ይህን አለ:

.""..በፊት ኒኩዋን ሙኒት ያልኩ ...""

አሄሄ...እቾን እችን ለኛ ጥሬን ደሞ ለመራራና ለጌኛ አሉ....አባቶች ሲተርቱ.. :lol: እባክህ አታጭበረብረን አሁን ማን ይሙት ሞኒካን ሙኒት ያልከው እውነት ሞኒካ የሚለውን ስም ስላፈለከው ነው...???
ውስጡን የምናቅ እናውቃለን....
ብንናገር እናልቃለን... :lol: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8262
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby መራራ » Thu May 23, 2013 10:50 am

ክቡዬ የ ውሀ እናት :lol: :lol: :lol: ጠራሽኝ ልበል? የዋርካ ንግስቶች ሲጠሩ ምነው አንቺ ቅንቅንሽ በዛ ግን? :lol: :lol: :lol: አንቺም እኮ ""ወንዱ እህታችን ነሽ"" በዲያጎ አሳባሽ ግን እንደ ታላቁ እሩጫ ብሶትሽን ገለጽሽ ነው የሚባለው :lol: :lol: :lol: :lol: በቃ በክቡዬ ለ 3 ቀን ያህል ጥፊ እና እኔ የ አፋልጉኝ ቤት ልክፈትልሽ ከፈለግሽ? :lol: :lol: :lol: ምን ብዬ መሰለሽ ያውም? "" ደመላሽ እህታችንን ያየ ወዲህ ይበለን"" ብዬ ነዋ ያውም :lol: :lol: :lol: :lol: ጡትሽ ተረፈ ግን ከ ውሀ-እናት? :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:


ክቡራን wrote:አድፍጦ እንስቶችን እንደ ዶሮ የሚያንቀው የዶሮ ማነቂያው ዲጎኔ ወንድሜ ይህን አለ:

.""..በፊት ኒኩዋን ሙኒት ያልኩ ...""

አሄሄ...እቾን እችን ለኛ ጥሬን ደሞ ለመራራና ለጌኛ አሉ....አባቶች ሲተርቱ.. :lol: እባክህ አታጭበረብረን አሁን ማን ይሙት ሞኒካን ሙኒት ያልከው እውነት ሞኒካ የሚለውን ስም ስላፈለከው ነው...???
ውስጡን የምናቅ እናውቃለን....
ብንናገር እናልቃለን... :lol: :D
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Thu May 23, 2013 2:47 pm

""አውቃው አረፈች"" አለ አንዱ ሰለምላሜ እኮ ነው:: በቃ ቀለብዎ ጥራጥሬ መሆኑን እኮ ራስዎ መሰከሩ:: አይ መራራ ጌኛዋ!! :D እኔ ጥሬን ለጌኛ ነበር ያልኩት እርሶ ስሜ ተጠራሁ ብለው ገቡ.. :o እነሆ እንግዲ ምን እንላለን..?? :lol:
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8262
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 1 guest