የአውራጃው wrote:ዋርካ እነሱ ከጠፉ እጅ እጅ ብላለች ማንበብም ፖስት ማድረግም ድብርብር ብሏል እረ ባካችሁ አንድ በሉን
የአውራጃው ሌባ አጋላጭ wrote:ክቡ ምነው ጋሽ ዲጌን ለቀቅ ብታደርጋቸው ምናለ ? :lol: :lol: የምሬን ነው በጣም ችክክ አልክባቸው ዲጎኔ በጣም ከማደንቃቸው የዋርካ ከታቢዎች አንዱ ናቸው የምወዳቸውም በአሪፊነታቸው ብቻ ሳይሆን ኦልድ ስታይል አጻጻፋቸው ግልጽነታቸውን ፍንትው አርጎ ስለሚያሳይ በአካል የማውቃቸው ስለሚመስለኝ ነው:: በነገራችን ላይ ዋርካ እንዲህ ድርቅ የመታት ለምንድ ነው ብዬ አንዱን ወዳጄን ብጠቅይቀው ያለኝ ትንሽ አሳማኝ ሆኖ አግኝቸዋለሁ::
ሰውው ሁሉ ፒሲ ትቶ ስማርት ፎን መጠቀም ስለጀመረና አማርኛ ፎንት ፎን ላይ ስለማይሰራ ዋርካ በነ ጋሽ ዲጎኔ እጅ ጥጓን እንደያዘች እንዲሁም ደግሞ ሞጭልፌው ክቡ ደግሞ ዋሺንግተን ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ቢሮ ውስጥ በትተተረፈፈው ዳውን ታይም ዋርካን እየዘወራት ነው ይባላል :lol: :lol: ክቡ እንግዲህ ያልኩትን ለሞኒካና ለደብዚ ከቻይኒኛ ወደ አማሪኛ ፎንት ኮንቨርት አርግና ፖስት አርግልኝ እያልኩ በአብዮታዊ ዲሞክራሲ ስም እጠይቅሀለሁ::
ቅቅቅቅ እረ ? ብቅ ሲሉ ምን ልታደርጊያቸው? ጡትሽ እንዲያድግልሽ ልታስነክሻቸው ነው ክብዬ የውሀ እናቶች ያስፈለገሽ? :P :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:ክቡራን wrote: ....የውኅ እናቶች
TAዛBI wrote:recho wrote:ቅቅቅቅ እረ ? ብቅ ሲሉ ምን ልታደርጊያቸው? ጡትሽ እንዲያድግልሽ ልታስነክሻቸው ነው ክብዬ የውሀ እናቶች ያስፈለገሽ? :P :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:ክቡራን wrote: ....የውኅ እናቶች
የውኃ እናት ? ??
እረ ምን አይነት እናቶች ናቸው እስቲ ቋንቋ አስተምሩን .
ክቡራን wrote:አድፍጦ እንስቶችን እንደ ዶሮ የሚያንቀው የዶሮ ማነቂያው ዲጎኔ ወንድሜ ይህን አለ:
.""..በፊት ኒኩዋን ሙኒት ያልኩ ...""
አሄሄ...እቾን እችን ለኛ ጥሬን ደሞ ለመራራና ለጌኛ አሉ....አባቶች ሲተርቱ.. :lol: እባክህ አታጭበረብረን አሁን ማን ይሙት ሞኒካን ሙኒት ያልከው እውነት ሞኒካ የሚለውን ስም ስላፈለከው ነው...???
ውስጡን የምናቅ እናውቃለን....
ብንናገር እናልቃለን... :lol: :D
Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር
Users browsing this forum: No registered users and 2 guests