የብሄራዊ ቡድናችን ጉዞ ወደ ብራዚል

ስፖርት - Sport related topics

የብሄራዊ ቡድናችን ጉዞ ወደ ብራዚል

Postby MEYESAW 01 » Sat Jun 08, 2013 4:13 pm

ከደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀው ጨዋታ ብሔራዊ ቡድናችን የ ቦትሰዋና አቻውን 2-1 በማሸነፍ ወደቀጣዩ ዙር የማለፍ ተስፋውን አስፍቶዋል;; ባልተለመደ ሁኔታ ከሜዳው ውጭ ያስመዘገበው ድል ለቀሪዎቹ 2 ጨዋታዎች ከፍተኛ የሞራል ስንቅ እንደሚሆንለት ይታመናል;;
MEYESAW 01
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 128
Joined: Wed Jun 16, 2010 1:29 am

Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 0 guests