ዲጎኔ wrote:[http://www.youtube.com/watch?v=GxDgBvsZMZ0
በመንፈሳዊያንም በገባሮቹም የማይፈለገው wrote:ዲጎኔ
እንዳንተ ያለ ፍቅር የለሽ; በእርግማንና በስድብ የተሞላ ሰው መዝሙር ሲጋብዝ ትርፉ የወንጌል ዕንቅፋት መሆን ነው :lol: :lol: ይቅርብህ :wink:
መፅሀፉ......."በሰዎችና በመላዕክት ልሳን ብናገር; ፍቅር ግን ከሌለኝ እንደሚጮህ ናስ ወይንም እንደሚንሸዋሸው ጽናጽል ሆኜአለሁ"....ይላል
በጥላቻና በእርግማን የተሞላው ዲጎኔ ዳግማዊ ዋለልኝን ከክርስቶስ ጥሪ ከሚያሰናክል; ወፍጮ በአንገቱ አጥልቆ ወደባህር ቢወረወር ይሻለዋል......አሁንም መፅሀፉ እንዳለው :lol: :lol: :lol: :lol:ዲጎኔ wrote:[http://www.youtube.com/watch?v=GxDgBvsZMZ0
ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን የወንጌሉና አማኞቹን መልክት ለሚያጣምመው ጭምር
ሐዋርያው ጳውሎስ በፊሊስዮስ 2 ቁ 3 ከውሾች ተጠበቁ እንዳለን ሊነክሱን ዘወተር ከማይተኙ የዋርካ ሞገደኞች እንጠበቃለን::
ሐዋርያው ጴጥሮስ በክርስቶስ ስም ሊያምታታ በማያምንበት እምነት የሚገባ ጠንቁዋይ በሐዋርያት ስራ 8 ቁ 21 ከዚህ ጥፋ እንዳለው የዋርካ ጠንቅ ዋይ ጥፋ እልሀለሁ!
ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን
ዲጎኔ ሞረቴ ከጥበበኞች ዶርዜዎች ሰፈር የወይኔ የውስጥእግር እሳት መምህር ታዲዎስ ታንቱ ቀበሌ
http://www.youtube.com/watch?v=GxDgBvsZMZ0
የስድብ ሊቀሊቃውንቱ ወያኔ ጀሌ wrote:ዲጎኔ
የማታውቀውን መፅሀፍ ቅዱስ እያጣመምክ ስታጨበረብር ሳፋጥጥህ የወላይታ; የዶርዜ እያልክ አታምታታ........መዝሙር እንደአዶ ከብሬ ጭፈራ መሰለህ እንዴ :?: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:ወስላታ.....አጭበርባሪ :lol: :lol: ........አንተ ያለህበት ተሀድሶዎችም ሆነ ፕሮቴስታንቶች ክርስቶስ እንዳደረገው በጅራፍ ጀርባህን እየላጡ አንተን ማባረር አለባቸው :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን
ዲጎኔ ሞረቴ ከጥበበኞች ዶርዜዎች ሰፈር የወይኔ የውስጥእግር እሳት መምህር ታዲዎስ ታንቱ ቀበሌ
http://www.youtube.com/watch?v=GxDgBvsZMZ0
ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን የወንጌሉና አማኞቹን መልክት ለሚያጣምመው ጭምር
ሐዋርያው ጳውሎስ በፊሊስዮስ 2 ቁ 3 ከውሾች ተጠበቁ እንዳለን ሊነክሱን ዘወተር ከማይተኙ የዋርካ ሞገደኞች እንጠበቃለን::
ሐዋርያው ጴጥሮስ በክርስቶስ ስም ሊያምታታ በማያምንበት እምነት የሚገባ ጠንቁዋይ በሐዋርያት ስራ 8 ቁ 21 ከዚህ ጥፋ እንዳለው የዋርካ ጠንቅ ዋይ ጥፋ እልሀለሁ!
ቦቹ wrote:ዲጉ የጥንት የጠዋቱ ሰላም ነው ሰላም ይብቻልህ እኔም ሰላም ነኝ:: ስለመዝሙሩ እናመሰግናለን:: እኔ የምለው ግን ትንሽ ወደ ዘፈን አልሄደም? ጥሩ ነው ግን የቴዲ አፍሮን ዘፈን መሰለ እንደ እነ ተስፋዬ ጋቢሶ አይነት መዝሙሮች እየጠፉ ሆይ ሆይ ብቻ በዛብኝ::
ክቡራን wrote:ወንድማችን ዲጎኔ እንዳለው: ከያሬድ እስከ ዘመነኛ መዘምራን ክበብ::
አቤት የወንድሜ ዲጎኔ የክበቡ ብዛቱ ,,,
የዋኘበት ፍልውሀ ጥልቀቱ...
የሮጠበት የጃንሜዳ ስፋቱ...
ማንነታችሁን ( Plural ) ፈልጉና አግኙት ከትብቱ::
ሳምቡሳ ወይስ ባስቴ?? ትክክለኛውን ገምቱ!! :lol:
ለመዝምሩ አመሰግናለሁ..ወንድሜ ዲጎኔ አንደበት ያለው ሁሉ እግዚአብሄርን ያመስግን ተብሏል..የእጊዚአብሄር ቌንቌ ግእዝ ብቻ ይመስል በግዕዝ ብቻ እጊዚአብሄር መመስገን የለበትም እኮ...ሻላላሚዶ ኤክሬሲዲሞያ ራፋ..ጃማ...ከስከኪ ውያ..ሼንዴሬቦሴ... :D
Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
Users browsing this forum: No registered users and 3 guests