ፕራይቬት መሴጅ ሳጥናችንን ተዘረፍን

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ፕራይቬት መሴጅ ሳጥናችንን ተዘረፍን

Postby ማካሮቭ » Fri Jun 14, 2013 6:58 am

ዋርካ ፕራይቬት መሴጅ አልሰራ አለ ብዙ ጠቃሚ መዕክቶች ስቶር ያረኳቸው ገደል ገቡ ምን ላርግ ?? እርዱኝ
Wisdom is better than weapons of war: but one sinner destroyeth much good.
ማካሮቭ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 337
Joined: Tue Dec 07, 2004 7:20 am
Location: united states

Postby ዞብል2 » Tue Jun 18, 2013 1:05 am

ስማ ጀንፈል :P ዶላር ለመዘርዘር አርከበ እንደረዳህ :wink: የሀገር ልጅ ሀ/ማሪያም(ዴሌቦ) ይርዳህ :P :lol: :lol:

ዞብል ከአራዳ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2007
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Postby ማካሮቭ » Tue Jun 18, 2013 8:14 am

ዞብል2 wrote:ስማ ጀንፈል :P ዶላር ለመዘርዘር አርከበ እንደረዳህ :wink: የሀገር ልጅ ሀ/ማሪያም(ዴሌቦ) ይርዳህ :P :lol: :lol:

ዞብል ከአራዳ

ዞብል የሚሏት የፒያሳ ሊስትሮ ከየትም አስመጥቼሽ ቃሊቲ ልከትሽ እችላለሁ አፍሽን አታሹይ እኛ የማንችለው ነገር እንደለለ ታውቂያለሽ በተለይ ኃይልዬ ሚኒሊክ ቤተመንግስት ከገባ ወዲህ ሁሉም በጃችን ነው ቂቂቂቅ ለማንኛውም IP ሽን ለቻይኖች ልላክላቸውና እንደ ቢንላዲን ስፔሻል ኦፐርሺን ተደርጎብሽ እንደ ንብ በኬጅ ውስጥ ቁጭ አርገንሽ ነው በካርጎ የምናስመጣሽ
Wisdom is better than weapons of war: but one sinner destroyeth much good.
ማካሮቭ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 337
Joined: Tue Dec 07, 2004 7:20 am
Location: united states

Postby ዲጎኔ » Tue Jun 18, 2013 11:22 am

ሰላም/ሀይመሌ/ዳይ ቡሼ
ከድሀ ወገኖቻችን ላይ በሌብነቱ የሰው ልጆችን ክቡር መብት በመጣሱ የታፈኑ ህዝቦች ልሳኖችን እነእስክንድርን በግፍ ማሰሩን የህዝብ ተወካዮችን እነአንዱአለምን ዘብጥያ በሀሰት መከርቸም በሰውመብት ረገጣ ግንባር ቀደም ቻይና ድጋፍ ኢንተርኔትቫይረስ መልቀቀና የግለሰብ ተቃውሚዎችን ፋይል መስረቅ እንደጀብዱ ከሚቆጥሩ አይን ያወጣ ፉከራ እንሰማለን::

በእልክ በዚህ ዋርካ የወያኔን ግፍ ለማጋለጥ ስገባ ስንት ጊዜ ፋይል ሰራቂ የተቀናጀ የወያኔ ሀከር እንደሚገባ ምስክር ነኝ:የቫይረስ መከላከያዎች ኖርተን ጉግል ክሮም ወዘተ ሁሉ ዋርካ በቫይረስ መበከሏን የሚያሳስቡት ኮምፒተራችንም በቫይረሱ ብዙ ጊዜ የተበላሸው በወያኔ ርኩስ የሳይበር ልክስክስ ሀከሮች ነው::ልክስክሶች የህዝቦች ትግል ሰርቀው በህዝቦች ገንዘብ በፕሮፓጋንዳ ዘመቻ እውነትን ሊያፍኑ ቢጥሩም የእውነት አምላክ እያጋለጣቸው ነው ::
ማካሮቭ wrote:
ዞብል2 wrote:ስማ ጀንፈል :P ዶላር ለመዘርዘር አርከበ እንደረዳህ :wink: የሀገር ልጅ ሀ/ማሪያም(ዴሌቦ) ይርዳህ :P :lol: :lol:

ዞብል ከአራዳ

ዞብል የሚሏት የፒያሳ ሊስትሮ ከየትም አስመጥቼሽ ቃሊቲ ልከትሽ እችላለሁ አፍሽን አታሹይ እኛ የማንችለው ነገር እንደለለ ታውቂያለሽ በተለይ ኃይልዬ ሚኒሊክ ቤተመንግስት ከገባ ወዲህ ሁሉም በጃችን ነው ቂቂቂቅ ለማንኛውም IP ሽን ለቻይኖች ልላክላቸውና እንደ ቢንላዲን ስፔሻል ኦፐርሺን ተደርጎብሽ እንደ ንብ በኬጅ ውስጥ ቁጭ አርገንሽ ነው በካርጎ የምናስመጣሽ
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Tue Jun 18, 2013 12:02 pm

የኔ ወንድም ዲጎኔ ተቫይረስ መከላከያ አለና እኚህን ደረደራቸው..
የቫይረስ መከላከያዎች ኖርተን.. ጉግል.. ክሮም... ወዘተ ሁሉ ዋርካ...
ወንድሜ ዲጎኔ ሆይ...ጉግልና ክሮም የቫይርስ መከላከያ አይደሉም:: ሰርች እንጂን ናቸው...እስከዛሬ የቫይረስ መከላከያ መስለውህ ኮሚፕትረህን የቫይረስ ማሳ አድረገሀው ነበር ማለት ነው. :lol: AVG MaCaffe, የመሳሰሉት ጥሩ ናቸው እስኪ እነሱን ሞክር... ከሀሜት ህጢያት እንድትድን ሰላሙን ሁሉ ላነተ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7972
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ሳምራውው33 » Tue Jun 18, 2013 9:57 pm

ክቡራን

ወንድሜ ዲጎኔ ሆይ...ጉግልና ክሮም የቫይርስ መከላከያ አይደሉም:: ሰርች እንጂን ናቸው...እስከዛሬ የቫይረስ መከላከያ መስለውህ ኮሚፕትረህን የቫይረስ ማሳ[/i][/u] አድረገሀው ነበር ማለት ነው. :lol: AVG MaCaffe, የመሳሰሉት ጥሩ ናቸው እስኪ እነሱን ሞክር... ከሀሜት ህጢያት እንድትድን ሰላሙን ሁሉ ላነተ::

አንተ ሰውዬ ቀልዶችህ በሳቅ እይገደሉኝ ነው :: በተለይ በቀደም በራሱ ጎል ላይ ስላገባው ደቡብ አፍሪካው (መዳኒት የተደረገበት )
The love of money is the root of all evil.

ሳምራውው 33 የግጥም አርበኛ
ስንኝ ቋጣሪ በውብ አማርኛ ::
_________________
ሳምራውው33
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 530
Joined: Thu Jun 21, 2007 12:23 am

Postby ዲጎኔ » Sat Jun 29, 2013 6:53 pm

ሳምራውው33 wrote:

አንተ ሰውዬ ቀልዶችህ በሳቅ እይገደሉኝ ነው :: በተለይ በቀደም በራሱ ጎል ላይ ስላገባው ደቡብ አፍሪካው (መዳኒት የተደረገበት )
:roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll:
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Sat Jun 29, 2013 8:01 pm

you are busted ! Samri! ጉድ ፈላብህ ዘንድሮ Brother Degone is Back!! to tear you down...to turn u in 9 small pieces... :D ማን እኔን አድንቅ አለህ..?? ስቀህ ዝም አትልም ነበር..?? :D :lol:

ሳምራውው33 wrote:
ክቡራን

ወንድሜ ዲጎኔ ሆይ...ጉግልና ክሮም የቫይርስ መከላከያ አይደሉም:: ሰርች እንጂን ናቸው...እስከዛሬ የቫይረስ መከላከያ መስለውህ ኮሚፕትረህን የቫይረስ ማሳ[/i][/u] አድረገሀው ነበር ማለት ነው. :lol: AVG MaCaffe, የመሳሰሉት ጥሩ ናቸው እስኪ እነሱን ሞክር... ከሀሜት ህጢያት እንድትድን ሰላሙን ሁሉ ላነተ::

አንተ ሰውዬ ቀልዶችህ በሳቅ እይገደሉኝ ነው :: በተለይ በቀደም በራሱ ጎል ላይ ስላገባው ደቡብ አፍሪካው (መዳኒት የተደረገበት )
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7972
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ሀሪከን2 » Sat Jun 29, 2013 9:13 pm

ክብሮም
ወንድሜ ዲጎኔ ሆይ ...ጉግልና ክሮም የቫይርስ መከላከያ አይደሉም :: ሰርች እንጂን ናቸው ...እስከዛሬ የቫይረስ መከላከያ መስለውህ ኮሚፕትረህን የቫይረስ ማሳ አድረገሀው ነበር ማለት ነው . AVG MaCaffe, የመሳሰሉት ጥሩ ናቸው እስኪ እነሱን ሞክር ... ከሀሜት ህጢያት እንድትድን ሰላሙን ሁሉ ላነተ ::

ቅቅቅቅ :lol: :lol: አመድ በዱቄት ይስቃል አለ አማራ የነ ክቡራን ጠላት :lol: ጋሽ አወቀ google chrome is a browser not a search engine ከመጠምጠም መማር ይቅደም :lol: :lol: :lol: ረስቸው ከፈለግክ በብራውዘር እና በሰርች መሀከል ያለውን ልዩነት አንተ በዲጎኒ እንደተሳለቅክበት ሳልሳለቅብክ ላስረዳህ ዝግጁ ነኝ እሽ ክብሮም :lol:

ሰላም ብያለሁ የገባር ህዝቦች ጠበቃ ዲጎኒ
each mind is a different world
ሀሪከን2
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1039
Joined: Fri Oct 31, 2008 3:59 am

Postby ዲጎኔ » Sun Jun 30, 2013 5:28 pm

ሰላም ለሁላችን ይሁን
ወገን ሀሪከን ሰላምታውን ተቀብያለሁ አንተ ግን ድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ አይሰለችህም ቅቅቅቅ
ይህውለህ እዚህ አሜሪካ ያለ ሰው ኮምፒተሩን ጉጉል ክሮም ሎድ ካደረገ ወደዋርካ ሊገባ ሲል የሚያየው ሰራቂ እጆች ምስል ማስጠንቀቂያናUnfriendly checker denied acess ይላል::ይህን ለማወቅ ሰሞኑ በ3.99 ውጤት የአሜሪካው መሪ ያስደነቀ ወንድም በጸጋው ታደለን ምክር መጠየቅ አያሻም::Norton Anti virus ለመኖሩ እውራን ካናዳ ሆኖ ባያየው እዚህ ሚድዌስት ያለን እናያለን::ለማንኛውም በርታ ሰሞኑን የጦቢያ ስነምግባር ጠበቃነትህ ከሐያት 11 ጋር የሚደነቅ ነው::
አክባሪህ ዲጎኔ ሞረቴው ከአንጋፋው ብእረኛ ዮፍታሄ ንጉሴ ኪነጥበባት ማእከል

ሀሪከን2 wrote:

ቅቅቅቅ :lol: :lol: አመድ በዱቄት ይስቃል አለ አማራ የነ ክቡራን ጠላት :lol: ጋሽ አወቀ google chrome is a browser not a search engine ከመጠምጠም መማር ይቅደም :lol: :lol: :lol: ረስቸው ከፈለግክ በብራውዘር እና በሰርች መሀከል ያለውን ልዩነት አንተ በዲጎኒ እንደተሳለቅክበት ሳልሳለቅብክ ላስረዳህ ዝግጁ ነኝ እሽ ክብሮም :lol:

ሰላም ብያለሁ የገባር ህዝቦች ጠበቃ ዲጎኒ
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby -...- » Sun Jun 30, 2013 6:49 pm

ክቡራን wrote:you are busted ! Samri! ጉድ ፈላብህ ዘንድሮ Brother Degone is Back!! to tear you down...to turn u in 9 small pieces... :D ማን እኔን አድንቅ አለህ..?? ስቀህ ዝም አትልም ነበር..?? :D :lol:

ሳምራውው33 wrote:
ክቡራን

ወንድሜ ዲጎኔ ሆይ...ጉግልና ክሮም የቫይርስ መከላከያ አይደሉም:: ሰርች እንጂን ናቸው...እስከዛሬ የቫይረስ መከላከያ መስለውህ ኮሚፕትረህን የቫይረስ ማሳ[/i][/u] አድረገሀው ነበር ማለት ነው. :lol: AVG MaCaffe, የመሳሰሉት ጥሩ ናቸው እስኪ እነሱን ሞክር... ከሀሜት ህጢያት እንድትድን ሰላሙን ሁሉ ላነተ::

አንተ ሰውዬ ቀልዶችህ በሳቅ እይገደሉኝ ነው :: በተለይ በቀደም በራሱ ጎል ላይ ስላገባው ደቡብ አፍሪካው (መዳኒት የተደረገበት )

ክቡራን የወየንቲ ጋዜጠኛ እንጉህ አንጀት ይበላል :
ሞቼ እየተነሳሁ ልሙት እንደገና
አንድ ሞት ላገሬ አይበቃትምና
-...-
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 401
Joined: Thu Feb 09, 2012 8:36 pm

Postby ሾተል » Sun Jun 30, 2013 7:12 pm

ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን ይሁን
ወገን ሀሪከን ሰላምታውን ተቀብያለሁ አንተ ግን ድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ አይሰለችህም ቅቅቅቅ
ይህውለህ እዚህ አሜሪካ ያለ ሰው ኮምፒተሩን ጉጉል ክሮም ሎድ ካደረገ ወደዋርካ ሊገባ ሲል የሚያየው ሰራቂ እጆች ምስል ማስጠንቀቂያናUnfriendly checker denied acess ይላል::ይህን ለማወቅ ሰሞኑ በ3.99 ውጤት የአሜሪካው መሪ ያስደነቀ ወንድም በጸጋው ታደለን ምክር መጠየቅ አያሻም::Norton Anti virus ለመኖሩ እውራን ካናዳ ሆኖ ባያየው እዚህ ሚድዌስት ያለን እናያለን::ለማንኛውም በርታ ሰሞኑን የጦቢያ ስነምግባር ጠበቃነትህ ከሐያት 11 ጋር የሚደነቅ ነው::
አክባሪህ ዲጎኔ ሞረቴው ከአንጋፋው ብእረኛ ዮፍታሄ ንጉሴ ኪነጥበባት ማእከል

ሀሪከን2 wrote:

ቅቅቅቅ :lol: :lol: አመድ በዱቄት ይስቃል አለ አማራ የነ ክቡራን ጠላት :lol: ጋሽ አወቀ google chrome is a browser not a search engine ከመጠምጠም መማር ይቅደም :lol: :lol: :lol: ረስቸው ከፈለግክ በብራውዘር እና በሰርች መሀከል ያለውን ልዩነት አንተ በዲጎኒ እንደተሳለቅክበት ሳልሳለቅብክ ላስረዳህ ዝግጁ ነኝ እሽ ክብሮም :lol:

ሰላም ብያለሁ የገባር ህዝቦች ጠበቃ ዲጎኒ

ዲጎኔ ከብቱ....አንተ እንኩዋን ከዮፍታሄ ንጉሴ የኪነት ጥበባት ማእከል አይደለም ከ ቄስ ትምህርት ቤት የህጻናቶች የቀበሌ ኪነት ማእከል አልመጣኽም::ለዛውም የ ሀ ሁ ትምህርት ቤት ትያትር ክለብ ውስጥ የተመረቀ አንድ ህጻን ባልፈበት አልፈኽ አታውቅም....

ዝም ብለኽ እንደ ሀሪከን ቆርቆሮው ስለተንቋቋኽ እራስኽን በባዶ እላይ ትሰቅላለኽ?እኛ የምናውቅህ እያለን የማያውቅህ ያለ ይመስልው በባዶ ትቀዳለኽ እንዴ?ውስጡ ምን እንደሚል የማታውቀውን መጽሀፍ ቅዱስ እንደ ጌጥ ተሸክመኽ መዙዋዙዋር ማወቅ መሰለኽ እንዴ ወይስ ለመጯጯኽ የምትሰባሰብበት አዳራሽ ውስጥ መጮኽ መሰለኽ?

እንከፍ::

ደህና ነህ ግን?ደደብነትን እንደ ግል አዳኝኽ ከተቀበልክ ስንት ጊዜ ሆነኽ?ከተወለድኩበት ቀን ጀምሮ እንዳትለኝና ልክ ነኽ እንዳልልኽ.....

ሾተል ነን...........እኛም ከ በአሉ ግርማ የከታቢያን ማእከል መጣን አላልንም::
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9645
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests