ጥቂት ስለ ቢግ ብራዘሯ ቤቲ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ደጉ » Sat Jun 22, 2013 10:56 am

ሀሪከን2 wrote:....ደጉ ደግነት ለዳግማታዊ የሰጠህው መልስ አርክቶኛል :lol: አንተን የመስለ ሰው 24/7 ዊልቸሩ ላይ ተዘፍዝፎ :lol: ሲለቀልቅ ለሚውል ነውረኛ በመመላለስ ውድ ጊዜውን ማጥፍት የለበትም

....ሰላም ህሪከን .. :D ቀዳዳ በርሜል ውስጥ ውህ መሙላት እኮ ነው የሆነው...ቅቅቅቅቅ እነዚህ ሰዎች መጀምሪያ ጭንቅላታቸውን ከቂጣቸው ውስጥ አውጥተው ማሰብ አለባቸው...ከዛ የ አስተሳሰብ መጠናቸው ከ መደበኛ የሰው አስተሳሰብ ጋ ሲስተካከል መልስ ልትሰጣቸው ትችላለህ.... ልክ ነህ ከማንም ቆርቆሮ ራስ ጋ እዚህ መነታረክ እሚያመጣው ነገር የለም....እነሱ እዚህ በገማ ጭንቅላታቸው እንድሚያስቡት ልጅትዋም ሆኑ ቤተሰቦችዋ አያስቡትም..... ልጅትዋ ለሆነችውና ላደርገችው እሚመለከተው እሱዋንና ቤተሰቡዋን እንጂ እኔን ወይ አንተን አይመለከትም...እነዚህንም የሰው አህዮች ቢሆን አይመለከታቸውም... :D
....የቢግ ብራዘር ፋን መሆን አለመሆን በበኩሌ እሚሰጠኝ ኢንተረስት የለም...ከዛ የተሻለ ብዙ እሚሰራው ለሌለው ሰው ኮንግራ!! :lol:
....እኔ አስተያይቴን የሰጠሁት ልጅትዋ እንደ እዛ አይነት ፕሮግራም ላይ እንዳለች እያወቀች እንደ እዛ ማድረግዋ ጥሩ አይደለም ....ያ ደግሞ ለ እሱዋም ሆነ ለቤተሰቦችዋም ጭምር መሆኑን ነው....ከዛ በሁዋላ አገር ትወክላለች እሚል ህሳብ የለኝም በአገር ውስጥ ተወዳድራ አገር ወክላ እስካልሄደች ድረስ... ያም ቢሆን ግን እንደ ሰው የተለያየ አመለካከት ሊኖር ስለሚችል ማንም በመሰለው መልኩ ቢያስብ አልቃወምም...ያደረገችው ድርጊት ትክክል ነው ብዬ እስካላመንኩ ድረስ....እነ ፕ/ት ክሊንተን በሴክስ ምክንያት ነው ፍርድ ቤት የቀረቡት....ፖለቲከኞች በፌስ ቡክ ደረት እራቁት አሳያችሁ ተብለው እንዳይመረጡ ተደርገዋል ...ሌሎችም ብዙ ተመሳሳይ ነገሮች አሉ...ያ እሚያሳየው በሰለጠነውም አለም ቢሆን ሞራላዊ ጥያቄ እንዳለው ነው....ቁም ነገሩ ግን እንዚህ ደግ አደርገች እያሉ እሚንጫጩት የ እነሱ እህት ብትሆን እንደዚህ አፋቸውን ይከፍታሉ ወይ ነው...?;) በጉዲፈቻ ያደገ ልጅ ....ወላጅ ዘመድ የሌለው ጣሳ ....ኮፍያ አስቀምጬ ከ ZOO ጡረታ እንደ ወጣ ዝንጅሮ መንገድ ላይ ትሪኢት እያሳየሁ እምኖር ከሆነ ግን ለማንም ግድ ላይኖረኝ ይችላል... :lol: እንደ እኛ በቤተሰብ የተሳሰረ ህብረተሰብ ላለበት ግን አስቸጋሪ ነው...:)
...ከአፋቸው እስከ አፍንጫቸው ከሚያስቡ ሰውች ያርቀን ነው ዋናው.. :lol:
....ከምር ግን አንዳንዴ ኒካቸውን የጻፉትን ባጋጣሚ ሳይ ...ሆዴን ይዤ ፍርፍር ነው እምለው ....አእምሮ ሳይኖርህም እንዴት ሰው መኖር እንድሚችል ማወቅ ካስፈለገህ ሩቅ መሄድ የለብህም...ቅቅቅቅቅ
...ሴክስ ምንም አዲስ ነገር የለውም ወሬውን ሲያወሩት እሚውሉት እና ሌት ተቀን እዚህ አፕሩቫል ለማግኘት ሲደክሙ ሳይ ከምር ምናለ እንደነዚህ አይነቶቹን ቡድህ እድሜያቸውን ባሳጠረው እላለሁ....ከምር ለሁሉም ነገር ልክ ሲኖረው ነው አሪፍ ...እዚህ ቀኑን ሙሉ ሲደክሙ እሚውሉት ዘመናዊ ቴክኖሎጂ እንዴት እንደ ተሰራና አገራችን ያላትን ጥሬ ህብት ተጠቅማ እንዴት ልጸራው እንደምትችል ውይይት የያዙበት ይመስላቸዋል ልበል...? :lol:
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4507
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Postby ገልብጤ » Sat Jun 22, 2013 1:07 pm

ደጉ
ሴክስ ምንም አዲስ ነገር የለውም ወሬውን ሲያወሩት እሚውሉት

ምንም አዲስ ነገር ከሌለው
አገር ተደፈረ
ባህል ረከሰ እያላቹ ምን አደከማቹ ታዲያ ..እነማን ናቸው ታዲያ ወሬውን ሲያወሩ የሚውሉት :?:
እና ሌት ተቀን እዚህ አፕሩቫል ለማግኘት ሲደክሙ ሳይ ከምር ምናለ እንደነዚህ አይነቶቹን ቡድህ እድሜያቸውን ባሳጠረው እላለሁ


ቡድሀ የሚባል ሀይማኖት መኖሩን አላውቅም..አለ እንዴ :?:
ካለስ በምንድን ነው እምነቱ :?:
ቡዳ ሲባል ነበር የምሰማው ...ቡድሀም አለ ለካስ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ሀሪከን2 » Sat Jun 22, 2013 6:37 pm

እህምም wrote::lol: እኔኮ መጠበቄን አላቅም, ምነው ምነው እንቁላሎቼን ድር ሲደራባቸው እያየህ ዝም አልክ :lol: .....ዝም ብዬ ይሄን ሀያል አመት ቆሜ ስቀር....ወይ ነዶ :: አይ አለማወቅ :lol:

ቱቱቱ መድሀኒያለምን አንች ልጅ አይን አውጥተሻል :lol: አሳፍርሽ ሁሉ እኮ :lol: ..... እኔ ግን እንዴት አድርጌ ላያቸው እችላለሁ :lol:

ጌታ
ኧረ ረስቼው - ከገልብጤ ጋር እንዲህ የምትገለባበጡት በርስት ነው በእሙሙ ?

አይደለም በሀገር ጉዳይ እና በባህል ነው ሻምበል ባሻ ገልብጤ መምህርት ቤቲ የፈጸመችው እንስሳዊ ወሲብ ትክክል ነው መበረታት አለበት ሲሉ እኔ ደግሞ የለም ባሻ ይህ አይነቱ ነገር ነውር ነው ዝሙትን እና ግብረሰዶምን ማበረታት ለሀገርም ለወገንም አይጠቅምም ስላልኩ ..... እንደ መደብ ጠላታቸው ጠምደው ይዘውኛል ከግበረ አበራቸው ከታዋቂው እና አሮጌው ኢትዮጵያዊ ፓርን ስታር ሾትል ጋር :lol: :lol:

እኔ ደግሞ እንደምታውቀኝ በታላቅ አብዮታዊ ወኔ እየታገልኴቸው ነው :lol:
each mind is a different world
ሀሪከን2
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1039
Joined: Fri Oct 31, 2008 3:59 am

Postby ሀሪከን2 » Sat Jun 22, 2013 6:52 pm

ደጉ
....ሰላም ህሪከን .. ቀዳዳ በርሜል ውስጥ ውህ መሙላት እኮ ነው የሆነው ...ቅቅቅቅቅ እነዚህ ሰዎች መጀምሪያ ጭንቅላታቸውን ከቂጣቸው ውስጥ አውጥተው ማሰብ አለባቸው ...ከዛ የ አስተሳሰብ መጠናቸው ከ መደበኛ የሰው አስተሳሰብ ጋ ሲስተካከል መልስ ልትሰጣቸው ትችላለህ .... ልክ ነህ ከማንም ቆርቆሮ ራስ ጋ እዚህ መነታረክ እሚያመጣው ነገር የለም ....እነሱ እዚህ በገማ ጭንቅላታቸው እንድሚያስቡት ልጅትዋም ሆኑ ቤተሰቦችዋ አያስቡትም ..... ልጅትዋ ለሆነችውና ላደርገችው እሚመለከተው እሱዋንና ቤተሰቡዋን እንጂ እኔን ወይ አንተን አይመለከትም ...እነዚህንም የሰው አህዮች ቢሆን አይመለከታቸውም ...

ልክ ነህ እነዚህ የገቢ ምንጫቸው በሆነው በቂጣቸው ከሚያስቡ ሰወች ጋር መመላለሱ ምንም የሚፈይደው ነገር ባይኖርም :lol: አንዳንድ ጊዜ ነውራቸው ሊነገራቸው ይገባል የሚል እምነት አለኝ :lol: ዝም ብለናቸው ቢሆን ኖሮማ እነዚህ የሰው ዝቃጮች ሀሳባቸው መምህርት ቤቲን እንደ ጀግና ለማየት እና ለማሳየት ነበር :lol: :lol:

እኔም እንደ አንተው ቤቲ ሀገር አሰደበች ወይም ሀገር ትወክላለች የሚለውን መከራከሪያ ላይ ብዙ ማለት አልፈልግም እኔ ያልኩት መምህሯ የፈጸመችው ወሲብ ከባህላችን እና ከህብረተሰባችን ሞራል እና ባህል ጋር የማይሄድ እና ተቀባይነት የሌለው ነው ከዛም አልፎ ለወጣቶች መጥፎ አርአያ የሚሆን ነገር ነው እያልኩ ነው እየተከራከርኩ ያለሁት

መምህርት ቤቲ የፈጸመችው ወሲብ እንኴን በእኛ ሀገር ቀርቶ በሰለጠኑት ሀገራትም ቢሆን ነውር እና ተቀባይነት የሌለው ድርጊት ብቻ ሳይሆን ነውርም ጭምር ነው... :roll: ይህን አሁን ዋርካ ላይ ላሉ አሮጌ አህያወች እና መጋዣወች ማስረዳት ከባድ ነው :lol:

ባለፈው አሜሪካ ውስጥ አንድ መምህርት እርቃን ፎቶዋን face book ላይ በመለጠፏ እንደ ነውር ተቆጥሮባት ከስራዋ መባረሯን አስታውስላሁ

እነ ጃንደርባ ገልብጤ ደግሞ ይህን እውቀት, ትምህርት, እንዲሁም ቴክኖሎጂ ወደ ሀገራቸው ማስገባት ሲገባቸው ዝምቱን እና ነውርን ወደ ሀገራችው ለማስገባት እና ለማስፋፍት ሲደክሙ ስታይ ታዝናለህ :roll: :roll: :roll:
each mind is a different world
ሀሪከን2
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1039
Joined: Fri Oct 31, 2008 3:59 am

Postby *ማህደረ* » Sun Jun 23, 2013 1:21 am

www.youtube.com/watch?NR=1&feature=screen&v=iude5c0lN2Y

እምጽ :cry: ወይዘሮ አየለች ብርታቱን ይስጠዎት....ከምሬ ነው :oops: ስንት እና ስንት ህዝብ በሚሰማው ሬዲዪ እርሰዎ ደግሞ እንዲህ ያለ ነገር ያወራሉ? :oops:
*ማህደረ*
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 419
Joined: Fri Aug 05, 2005 12:56 am
Location: ethiopia

Postby ወርቅነች » Sun Jun 23, 2013 8:10 am

የዋርካው ጌታ :lol:

እነዚህ አንጀትህና ሆድህ ከሆኑ ሓያት 11 እና እናመሰግነሀለን ምንና ምንህ ናቸው ትላለች ጀሚላ ከችርችል ጎዳና 8) 8) :lol: :lol:

ጌታ wrote:ገልቡ - አንተና ሀሪከን እኮ ለኔ አንዠቴና ሆዴ ናችሁ:: እንደው ባልጠፋ ነገር በቤቲ እሙሙ ትጣሉ?

አንዠቴና ሆዴ ተጣልተውብኝ
አንተም ተው አንተም ተው ብዬንዳልለው
አንጀቴም አንጀቴ ሆዴም ሆዴ ነው

ሰውነቷ እንደው አከላቷ
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sun Jun 23, 2013 8:14 am

ሠላም ወንድሜ ደጉ :D

ደጉ wrote:እነ ፕ/ት ክሊንተን በሴክስ ምክንያት ነው ፍርድ ቤት የቀረቡት


የፕሬዚደንት ክሊንተንን የፍርድ ቤት ክስና የቤቲን ጉዳይ በምን አድርገህ አገናኘኸው ጃል :?: :lol:

1. ፖውላ ጆንስ ክሊንተንን የከሰሰችው በሴክሿል ሀራስመንት ነው :wink:

ቤቲ ግን ቦልትን ሴክሿሊ ሀራስ ማድረጓን አስካሁን ከቦልት አልሰማንም :lol: :lol:

2. ክሊንተን ባለትዳር የነበረና በጊዜው የአርካንሳ ገቨርነር ነበር

በማህበራዊ ህጎች እንሂድ ካልክም እስካሁን እንደሰማነው ቤቲ አንበሳዋ ትዳር ያልመሰረተች ሴተ ላጤና የአዲስ አበባ መስተዳደር ከንቲባም አይደለችም :lol: ወደፊትም ለፖለቲካ ስልጣን ለመወዳደር ሀሳብ እንዳላት አልተናገረችም :D ......ምናልባት ለአንተ በጆሮህ ሹክ ብላህ ከሆነ አላውቅም :wink: :lol: :lol: :lol:

ወንድሜ ደጉ......ምንም ምክንያት ብትደረድርም አንዱም አልገጣጠም ብሎሀል....ከተነቃ እኮ ይቀራል...በቃ ተወው :wink: :lol: :lol:

ሠላም
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ወርቅነች » Sun Jun 23, 2013 8:19 am

የዋርካው ጌታ :lol:

እብዱሰ ቡቲሸቲም ነኝ ማለት ይችላላ....ግን አንተና ሓየት 11 መች ነው የሂሳብ መሀይም የሆናችሁት ትላለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና :lol:

ጌታ wrote:
እብድሳይንቲስ� wrote:
ሓየት11 wrote: 3 ቢልዮን ዶላር :?: ባሁኑ ምንዛሪ ሲሰላ እኮ 56,000,000 ብር መሆኑ ነው :roll:

ይህኔ ነበር ያገሬ ሰው ቀን የሚወጣለት:: 1 ብር 53.57 ዶላር የሆነ ቀን:: ወይ ነዶ :shock:


:lol: :lol: :lol: እውነትም እብድ ሳይንቲስት
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby ገልብጤ » Sun Jun 23, 2013 1:57 pm

Betty does not represent Ethiopia!”
Big Brother Africa

A video that shows a sex scene caught on camera in the Big Brother Africa (BBA), The Chase house, one of the reality TV shows on DStv, has created outrage among Ethiopians.


This video depicts the Ethiopian participant, Betty, having sex with a Sierra Leone housemate, Bolt. The eight-minute video has gone viral, creating controversy and discussion on social media, including Facebook and Twitter.

Many ridiculed her calling her disgraceful names and saying that she should never come back.

Others have referred to it as pornography and prostitution.

Many of the comments on Facebook despise her act, saying that she does not represent Ethiopia and somehow have made it a national issue. Some of them even went so far as to create a page called 'No Vote for Betty', which has 3,720 likes, and 'Betty did not Represent Ethiopia on Big Brother Africa', which has 516 likes.
On these pages many post comments saying that the act is not the custom of Ethiopians, and what she did is a shameful act.

On the other hand, a few people say that there is hypocrisy among Ethiopians and it should not be a national issue. It should be rather taken as a reality TV show and an individual act.

Some question the act by saying, ‘How does an individual act represent a country? Or how is it a national issue? If an Ethiopian kills a person, does that mean that all Ethiopians are murderers? Or if a man rapes a girl, does that mean that all men are rapists?’

“The ‘outrage’ from my fellow Ethiopians is really very amusing. I can’t say I agree with what Betty did, but to say she has “shamed” Ethiopia is absolutely laughable. Listen people, Betty is her own person, so what she does is her business (and perhaps her family’s as well), but it certainly isn’t mine, and her actions definitely do not reflect upon me. Ethiopia is a country of nearly 90 million and has a very large number of lingering problems with which we should be collectively ashamed – this is not one of them,” one of the comments read.

“However, I’m curious about one thing. Let’s say, hypothetically, it had been an Ethiopian man instead of a woman. Would there be this kind of anger? I doubt it,” the same commentator questions.

Concerning this, BBA said that the housemates do not represent their country or communities, rather they represent themselves.

“Please note that none of the housemates in Big Brother, The Chase, represent their countries and/or communities. They represent themselves in the game as individuals,” BBA wrote in an email sent to The Reporter.

BBA is the African version of the Big Brother reality game show, based in South Africa and transmitted on DStv. This year, season eight of the show, 28 contestants from 14 countries came to the house to live in isolation for 91 days in order to win a large sum of money.

“It is strongly communicated throughout the show, and has been throughout each of the eight seasons created to date, that BBA housemates represent themselves only, not their countries or communities. So their decisions, actions and opinions, whether positive or negative, are their own,” Big Brother Africa said.

BBA has controversially included sex scenes, nudity and alcohol. Transmitting live, some ask what the restrictions are. According to DStv, the only place that they don’t show is activities in the toilets, but there are also exceptions to that.

"The concept of the Big Brother reality series is to showcase individuals living relatively normally. All other areas of the Big Brother house are subject to surveillance, as this is part of the show’s format. As for the question of culture, that is a question with no answer. There is no single standard definition for the culture of a country or a continent.” Big Brother Africa said

Anyone who participates in BBA knows that there is 24/7 camera, and whatever choice they make is their own choice.

“It is important to understand that Big Brother is an entertainment show, and the choice to view it and to participate in it is an individual one. Furthermore, it is a show in which very human emotions and behaviors are displayed. Contestants have successes and failures, make good choices and make mistakes, are happy and sad, are sometimes quiet and are sometimes outspoken. They are, as we all are, human. Audiences may agree with their choices and may not, but these are their choices to make. That’s their right,” Big Brother Africa said.
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby TAዛBI » Mon Jun 24, 2013 7:08 am

However, I’ m curious about one thing. Let’ s say, hypothetically, it had been an Ethiopian man instead of a woman. Would there be this kind of anger? I doubt it,” the same commentator questions.


If the guy was an ethiopian there would be a world of difference .In betty's case ethiopia is being f#cked but if Bolt was the ethiopian then ethiopia would be f*ckin' sierleone and we would only have loughed and enjoyed it and may be he (the ethiopian who f#cked the seralionian girl ) would have been considered a national hero .. :)


ቤቲዬ ግን የአብዛኛውን የአገራችንን ሴቶች ደካማ ጎን ነው ያንጸባረቀችው የውጪ ዜጋ ይወዳሉ...ሶማሌም ቢሆን :D በቃ ጨበጥ ሲያደርጓቸው አብረው ነው ነው የሚያቀብሉት

እንኳን 3 ወር 30 ደቂቃ አብረህ ብቻቸውን ከተውካቸው ስትመለስ አብረው ጋደም ብለው ነው የምታገኛቸው ይህን ስል ግን ጋዴም ናቸው ማለቴ ግን አይደለም :) የቤቲን ለየት ያደረገው በካሜራ ተከባ መሆኑ ብቻ ነው

women needs a reason to have sex men just need a place ይባላል አለሌዎቹ የእትዮጵያ ሴቶች ግን ባብዛኛው እንደወንድ easy going ናቸው they just need a space :lol: በተለይ ነጭ ወይንም ጥቁር ወይንም ህንድም ቢሆን ካገኙ they don"t need to think twice they just jump on it :lol: ቤትዬ ግን ስትናገር sophisticated taste ያላት ትመስል ነበር ጀነን ኮራ ብላ ስታወራ እንዲህ በቀላሉ የምትፎርሽ አትመስልም ነበር ..ግን ከዚህ ጠረንገሎ ኮርማ ጋር ብቻዋን ለቀዋት ጉድ ሰርዋት ግን ደግሞ ታሳዝናለች ያቺን የመሰለች ልጅ ካሪየርዋ በዚህ ኮርማ ሳብያ ገደል ሲገባ

የቤቲ ድርጊት ግን በስርአት ያደጉትን ቁጥቦቹን የተወሰኑ እንቁ ሴቶቻችንን አይመለከትም ቤትዬም እነሱን አትወክልም !
TAዛBI
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 152
Joined: Mon Dec 22, 2008 8:42 am

:-)

Postby ደጉ » Mon Jun 24, 2013 9:59 am

ገልብጤ wrote:.....
ምንም አዲስ ነገር ከሌለው
አገር ተደፈረ
ባህል ረከሰ እያላቹ ምን አደከማቹ ታዲያ ..እነማን ናቸው ታዲያ ወሬውን ሲያወሩ የሚውሉት :?:

....ገልብጤ አንተም እንደ ዳግማዊ አማርኛ የመረዳት ችግር አለብህ እንዴ...? :D አገር ተደፈረ ብለው ህሳብ ያቀረቡትንም ቢሆን አልቃወምም ...እነሱ ያዩበት መንገድ እያንዳንዳችን ለ አገራችን ዲፕሎማቶች ነን ብለው ስለሚያምኑ ነው... እኔ ስለ አገሬ እና ህዝቤ ለሌላው አገር ተወላጅ ስናገር ስለ አገሬ መጥፎ ኢሜጅ እንዲኖረው አደርጌ አይደለም...እነዚህ ሰዎችም በዛ መልኩ አይተውት ይሆናል ስለዚህ በራሳቸው አስተያየት ልክ ናቸው...እኔ ደግሞ በግልጽ እምለው በካሜራ ተከቦ ቀንና ማታ የሚታይ ፕሮግራም መሆኑን እያይወቀች በ እንደዛ አይነት ድርጊት ውስጥ ለዜና (ወሬ) መጋለጣዋ በ እሱዋና ቤተሰቡዋ ላይ እሚያደርሰውን ሳይኮሎጂካል ተጽእኖ ከማየት ነው....ከዚህ ወሬ ሌላ የተሻለ እምታወራው ወይ እምጸራው ከሌለህ ቀኑን ሙሉ አንተ እዚህ ስታወራው መዋል ትችላለህ...ደጉ ብለህ መልስ ስለ ሰጠህ ነው እምመልስልህ እንጂ ጉዳዩ ያንተን ያክል አስጭንቆኝ አይደለም...አሁን መቼም ትንሽም ቢሆን ይገብህል ብዬ አምናለሁ...:)
..ቡድሀ የሚባል ሀይማኖት መኖሩን አላውቅም..አለ እንዴ :?:
ካለስ በምንድን ነው እምነቱ :?:
ቡዳ ሲባል ነበር የምሰማው ...ቡድሀም አለ ለካስ

...ቡዲህዝም እሚባል ህይማኖት አለ ...መጀምሪያ ግን የያዝከውን (አለኝ እምትለውን) በደንብ እወቀው ...የቤቲ ጉዳይ ያልገባህ አሁን ስለ ቡዲህዝም ብነግርህ ይገባህል..? ለምን ጊዜዬ ላይ ምላሴን እንዳወጣ ትገፋፋኛለህ...ይልቅ እንደ ዳግማዊ አይነቶች እስከ አስር እምትሆኑ ሰብስብና 1 ላይ እነግራችሁዋለሁ... :lol:
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4507
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Postby ገልብጤ » Mon Jun 24, 2013 2:52 pm

ደጉ ቅቅቅቅ
አሁንም ስምህን ሰለጠራሁ በነፍስ አባትህ ዲጎኔ ይዠሀለሁ እንዳትመልስልኝ
ገልብጤ አንተም እንደ ዳግማዊ አማርኛ የመረዳት ችግር አለብህ እንዴ

:lol: :lol: :lol: አይ ደጉ ያማሪኛ ሊቁ ..አማሪኛ በምን ይጻፋል
.ቡዲህዝም እሚባል ህይማኖት አለ

ቡድሂዝም ዋርካ ላይ አለ እንዴ :?: ካለማ በል አሁን እጅህን ግምብሬ ላይ አድርግና ንስሀ ልግባ
.መጀምሪያ ግን የያዝከውን (አለኝ እምትለውን ) በደንብ እወቀው

:lol: :lol: :lol: :lol: ይቺ አሳቀችኝ ከምር ..እሺ እንዳልክ
የቤቲ ጉዳይ ያልገባህ አሁን ስለ ቡዲህዝም ብነግርህ ይገባህል

ዋርካ ላይ የፈለከውን መጻፍ ተፈቅዶልሀል ...ይገባሀል አይገባህምም...እሱን ለኔ ተወው..የቤቲንም ለቤቲ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: :-)

Postby ሓየት11 » Mon Jun 24, 2013 4:18 pm

ሰላም ድዩ ደጉሽካ :D

አንዱ ወንድማችን ከአንዲት አምድ ንቅንቅ ሳይል ሁለት አመት ቢደፍነው ግዜ ... ወንድማዊ ምክሬን ጣል አደረኩለት ... ገልብጦ አነበበውና ... ባለበት መርገጥን ቀጠለ::

እንሆ ወንድሜ አንተና አንዳንዶች ደግሞ ... ከቤቲ አልነቃነቅ ከአላችሁ ሰነባበታችሁ:: ... እንግዳ ሰው ጋር ቢሆን አንድ ነገር ነው:: ... ከተመሳሳይ ሰው ጋር ... ምንችክ ሲባል ግን ... ግዜህ ላይ ምላሳን መዘልዘል ነውው ... :D

አህያ የማያደርገውን (ሰዶማዊነትን) ችግር የለበትም መብት ነው ለሚል ሰው ... ከአህያ ድርጊት የሚሰተካከልን ... የአደባባይ ወሲብን ... ለምን አላወገዝክም ብለህ መደራቅ ... ስለእውነት ፍየል ወዲያ ቅምዝምዝ ወዲህ ነው ... :wink:

እና ሙቭ ኦን!
ስንት ጉዳይ አለ ... ያልተነካ መሰለህ :D


ደጉ wrote:
ገልብጤ wrote:.....
ምንም አዲስ ነገር ከሌለው
አገር ተደፈረ
ባህል ረከሰ እያላቹ ምን አደከማቹ ታዲያ ..እነማን ናቸው ታዲያ ወሬውን ሲያወሩ የሚውሉት :?:

....ገልብጤ አንተም እንደ ዳግማዊ አማርኛ የመረዳት ችግር አለብህ እንዴ...? :D አገር ተደፈረ ብለው ህሳብ ያቀረቡትንም ቢሆን አልቃወምም ...እነሱ ያዩበት መንገድ እያንዳንዳችን ለ አገራችን ዲፕሎማቶች ነን ብለው ስለሚያምኑ ነው... እኔ ስለ አገሬ እና ህዝቤ ለሌላው አገር ተወላጅ ስናገር ስለ አገሬ መጥፎ ኢሜጅ እንዲኖረው አደርጌ አይደለም...እነዚህ ሰዎችም በዛ መልኩ አይተውት ይሆናል ስለዚህ በራሳቸው አስተያየት ልክ ናቸው...እኔ ደግሞ በግልጽ እምለው በካሜራ ተከቦ ቀንና ማታ የሚታይ ፕሮግራም መሆኑን እያይወቀች በ እንደዛ አይነት ድርጊት ውስጥ ለዜና (ወሬ) መጋለጣዋ በ እሱዋና ቤተሰቡዋ ላይ እሚያደርሰውን ሳይኮሎጂካል ተጽእኖ ከማየት ነው....ከዚህ ወሬ ሌላ የተሻለ እምታወራው ወይ እምጸራው ከሌለህ ቀኑን ሙሉ አንተ እዚህ ስታወራው መዋል ትችላለህ...ደጉ ብለህ መልስ ስለ ሰጠህ ነው እምመልስልህ እንጂ ጉዳዩ ያንተን ያክል አስጭንቆኝ አይደለም...አሁን መቼም ትንሽም ቢሆን ይገብህል ብዬ አምናለሁ...:)
..ቡድሀ የሚባል ሀይማኖት መኖሩን አላውቅም..አለ እንዴ :?:
ካለስ በምንድን ነው እምነቱ :?:
ቡዳ ሲባል ነበር የምሰማው ...ቡድሀም አለ ለካስ

...ቡዲህዝም እሚባል ህይማኖት አለ ...መጀምሪያ ግን የያዝከውን (አለኝ እምትለውን) በደንብ እወቀው ...የቤቲ ጉዳይ ያልገባህ አሁን ስለ ቡዲህዝም ብነግርህ ይገባህል..? ለምን ጊዜዬ ላይ ምላሴን እንዳወጣ ትገፋፋኛለህ...ይልቅ እንደ ዳግማዊ አይነቶች እስከ አስር እምትሆኑ ሰብስብና 1 ላይ እነግራችሁዋለሁ... :lol:
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby ጌታ » Tue Jun 25, 2013 4:46 pm

ሶ እህታችን ቤቲ ወዳገሯ ልትመለስ ነው ማለት ነው:: 'ልክ ነች' 'ልካይደለችም' 'አስደፈረችን' 'አይ የግሏ ጉዳይ ነው' የሚለው ክርክር ውስጥ አልገባሁም አልገባምም:: ነገር ግን ይህቺ ልጅ አገሯም ሆነ ሌላ አበሻ ያለበት አካባቢ ስትኖር የወደፊት ህይወቷ ምን ይመስላል የሚለው ሲከነክነኝ ነበር::

ዛሬ ሞኒካ ሌወንስኪ ያሁ ላይ ሰርች ያደረጋት በዝቶ አንደኛ ሆና አየሁና ምን ገጠማት ብዬ ዜኖችን ጎለጎልኩኝ:: እጅግ ሊበራልነት ሰፍኖ በቴሌቭዥን መስኮት ብዙ ነገር ከማድረግ እስከግብረሰዶማዊነት እንደ ኖርማል በሚታይበት አማሪካን አገር እንኳን ሞኒካ የገጠማት ማኅበራዊ መገለል ቀላል እንዳልሆነ ነው ያነበብኩት:: የ38 ዓመቷ ጎልማሳ እንኳን ፍቅረኛ ደህና ጓደኛም ኖሯት አያውቅም አሉ:: እስካሁን ከክሊንተን ጋር የሰራችውን ፍቅር እያነሳች ነው በትዝታ የምትኖረው:: በቅርቡ ክለብ ልትወጣ ሞክራ ሰዎች አግልለው ሲሳሳቁባት ነበር ያመሹት ይላል ያነበብኩት ዘገባ:: ነገር ግን የሀብታም ልጅ ስለሆነች የምትኖርበት ገንዘብ ግን አላጣችም:: የራሷም ድርጅት ልታቋቁም እየተንቀሳቀሰች ነው አሉ:: (ትርጉም ካሳሳትኩ የእንግሊዝ አፍ እጥረት ነው ብላቹ እለፉት :lol: :lol: )

የኛዋ ቤቲስ ዕጣዋ ምንድነው? ሕዝባችን እንደሴሌብሪቲ ቆጥሮ ይንከባከባታል ወይስ እንትን እንደነካው እንጨት ይጠየፋታል? የነገ አገር ተረካቢዎችን እንድታስተምርስ ሊፈቀድላት ይገባል? ይህቺ ለጋ ወጣት አጠፋችም አላጠፋች ቀሪ ሕይወቷ እንዲበላሽ አልመኝም:: መልካሙ ሁሉ ይግጠማት:: ክርስቶስ 'ከናንተ መሃል ኃጥያትን ያልሰራ የመጀመሪያውን ድንጋይ ይወርውር' እንዳለው ቤቲን ጀጅ ከማድረግ ይሰውረን:: (ዲጎኔ ምን ትላለህ?)
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3042
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ዞብል2 » Tue Jun 25, 2013 6:20 pm

ጌቾ ቤቲን ወደ አንተ አስጠጋትና በእግሯ አቅፋ በትንፋሿ ብታሞቅህ ነፍስህ አንደ ዓባይ ህዳሴ ታገኛለች :wink: :lol: :lol:

ዞብል ከአራዳ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests