የቤቲ ምእራፍ ተዘጋ::

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

የቤቲ ምእራፍ ተዘጋ::

Postby ክቡራን » Mon Jun 24, 2013 3:06 am

ከንግዲ ሌላ እናውራ! ቤቲ ያደረገችው ነገር ሁሉ እሷን እንጂ ሌላውን አይመለክትም:: ኢትዮጵያዊነት ሌላ ቤቲ መሆን ሌላ...የኢትዮጵያዊነት ቴምፕሬቸር በቤቲ ታች- በሌ አይለካም:: :D እኔ እንደሚመስለኝ ሽልማቱ ( 300 ሺ ዶላሩ) ሰልፊሽ እንድትሆንና ህሊናዋን እንድትስት ሳያደርጋት አልቀረም:: ለዝርዝሩ እቺን ኴ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8262
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Mon Jul 08, 2013 4:03 am

ዌል ዌል ዌል አዳዲስ ነገሮች ከች እያሉ ነው:: ቤቲ ጥፋተኛ ሆና ከተገኘች ( በፍርድ አይን ) ላምስት እመት ወህኒ ልትወርድ ትችላለች:: ወይ ጉድ...
ለመቆንጀት ሲኴኴሉ...
እስር ቤት ሊገቡ ነው አሉ....
:D
እስኪ ለክፉም ለደጉም እቺን ገጭ አድርጉ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8262
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby -...- » Mon Jul 08, 2013 2:29 pm

ክቡራን የዋሁ ጋዜጠኛ ወንድማችን

ቁርስ እየበላሁ ይችን ፖስትህን ሳነብ አስቃኝ ትን ብሎኝ ነበር
ለምን እንዳሳቀችኝ ታውቃለህ ?

የፖርንና የግብረሶዶም ፋና ወጊ ሆድአደሩ ጉዴላ ወያኔ ራሱን የመንግስት አፈቀላጤ አድርጎ ምናባታችሁ አገባችሁ ቤቲ የፈለጋትን ብታደርግ ዴዴቦች እያለ ባፉ ሲያራ ከርሞ አሁን የወያኔ መንግስት በቤቲ ላይ ክስ እመሰርታለሁ ሲል ሆድአደሩ ጉዴላ ወያኔ እንደምን ቀኝኋላ ዙሮ የታባቷ ቤቲ ሀገር አሰደበች ብሎ ለወያኔ ሊያለቀልቅ እንደሚጥር ታይቶኝ ነው ትን እስኪለኝ የሳኩት.....አይ የሆድአደር ሰቆቃ

ስማኝማ ክቡራን ሀገር ቤት ስትሄድ ተጠንቀቅ......ወየንቲ ዘመዶችህና ከወያኔ ንክኪ ያለው ሆድአደር በሙሉ በተዘረፈ ገንዘብ ልብስ ጫማ ቶፕ ኦፍ ዚ ላይን ከጂዳ ከኩዌት ነው አሉ የሚያስመጡት : ከኬማርት ዎልማርትና ታርጌት ስጦታ ሸምተህ ብትሄድ ፊትህ ላይ ነው የሚተፉብህ ስለዚህ ቢያንስም ጉቺ versace ሸምተህ ሂድ
ሞቼ እየተነሳሁ ልሙት እንደገና
አንድ ሞት ላገሬ አይበቃትምና
-...-
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 401
Joined: Thu Feb 09, 2012 8:36 pm

Postby ክቡራን » Mon Jul 08, 2013 3:57 pm

ያይጠ- መጎጥ የመሰለ ጥርስ ያለህ ወንድማችን ሆይ :: እንደምን ነህ..?? :D መቼም ሰው ማን ይመስላል ቢሉ ስሙን ይላሉ አዋቂዎች ሲተርቱ ያይጠ መጎጥ ጥርስ ስላልኩህ እንደማትቀየመኝ ተስፋ በማድረግ ነው:: :lol: ስድቡን ተወት አድርገውና ከዚህ ዜና አንተ ምን ተማርክ..?? ምን ገባህ..?? ምን አስተዋልክ..?? ባለፈው አንዳንድ ቡዙ ሰው ያልሰማቸውን, የማያውቀችውን ቢያንስ ሊሆን አይችልም ፕሮፓጋንዳ ነው ብለህ የምትገምተውን እውነት ልነግርህ ፈልጌ ነበር:: ( በሀውዜን ጉዳይ ላይ) አንተ ግን ጭንቅላትህን ፕሮግራምድ አድርገሀው ነው የምትመጣው:: ኦፕን ማይንድንድ ነኝ ስትለኝ አጫውትህ ይሆናል :: ሰላም ሁን::

-...- wrote:ክቡራን የዋሁ ጋዜጠኛ ወንድማችን

ቁርስ እየበላሁ ይችን ፖስትህን ሳነብ አስቃኝ ትን ብሎኝ ነበር
ለምን እንዳሳቀችኝ ታውቃለህ ?

የፖርንና የግብረሶዶም ፋና ወጊ ሆድአደሩ ጉዴላ ወያኔ ራሱን የመንግስት አፈቀላጤ አድርጎ ምናባታችሁ አገባችሁ ቤቲ የፈለጋትን ብታደርግ ዴዴቦች እያለ ባፉ ሲያራ ከርሞ አሁን የወያኔ መንግስት በቤቲ ላይ ክስ እመሰርታለሁ ሲል ሆድአደሩ ጉዴላ ወያኔ እንደምን ቀኝኋላ ዙሮ የታባቷ ቤቲ ሀገር አሰደበች ብሎ ለወያኔ ሊያለቀልቅ እንደሚጥር ታይቶኝ ነው ትን እስኪለኝ የሳኩት.....አይ የሆድአደር ሰቆቃ

ስማኝማ ክቡራን ሀገር ቤት ስትሄድ ተጠንቀቅ......ወየንቲ ዘመዶችህና ከወያኔ ንክኪ ያለው ሆድአደር በሙሉ በተዘረፈ ገንዘብ ልብስ ጫማ ቶፕ ኦፍ ዚ ላይን ከጂዳ ከኩዌት ነው አሉ የሚያስመጡት : ከኬማርት ዎልማርትና ታርጌት ስጦታ ሸምተህ ብትሄድ ፊትህ ላይ ነው የሚተፉብህ ስለዚህ ቢያንስም ጉቺ versace ሸምተህ ሂድ
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8262
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest