አጉዋጉዋችን አሉ ጠቅላ እስክትሰጠን

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

አጉዋጉዋችን አሉ ጠቅላ እስክትሰጠን

Postby ሾተል » Thu Jun 27, 2013 12:43 am

እረ ውሀ ውሀዐዐዐዐዐ ...

የውኻ ጥም .......

እረ ውሀ ውሀ ውሀ አሰኘኝ ..

ብጠጣ ምራጨው ሲጠማኝ

አመመኝ አመመኝ .......

እልልልልልል

ዘረፈችው አሉ ቅኔውን

.
.
.
.
.


http://www.diretube.com/aster-aweke/wuh ... ebf20.htmlአስቱካ ፎር ኤቨር

http://tube.yehabesha.com/view/1806/Ast ... -2013.html

አስቱካ ልንጠብቅ ትግስቱም የለን ......ጉዋጉተናል ..........የኛ ፍቅር ......የኛ ሌጀንድ .......የኛ እህት ......የኛ ሁሉም ነገር ::


ሾተል ነን .......ሺ ኪልስ ኢት .
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9645
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests