Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)
by ክቡራን » Thu May 16, 2013 2:06 am
ይሄ ሀሳብ እስካሁን አልመጣልኝም ነበር:: aሁን ግን ሳስበው ይሄ ሰፈር የኪነ ጥበባውያን ሰፈር እንደሆነ ተገለጸልኝ:: ስለዚህ እነሆ እቺን ቤት ከፈትኩ::የሰባ ብእር ያላቹ ጸሀፍትና ኪነ ጥበባውያን አበባ ይዛቹ መርቁልኝ:: አደራ ወንድሜ ዲጎኔ አንተን ያልኩህ መስሎህ ተንደርድረድህ እንዳትገባ ...አንተ እኮ ሲልህ ኮሚዲያን ነህ:: :D የተለያዩ ኢንተርቪዎችን እናቀርባለን:: stay tuned.... 8)
-
ክቡራን
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 7709
- Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm
by ክቡራን » Sun May 19, 2013 4:07 pm
እንግዲ ክፍል 1 ውይይታችን አኅዱ ብለን ልንጀምረው ነው:: ዛሬ የምናቀርብላቹ ካዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በኢሀደግ መንግስት ከተባረሩ 44 ምሁራን አንደኛውን ነው:: ይህ ታላቅ የስነ ጥበብ ሰው 1233 ገጾች ያሉት ደጎስ ያለ ጥልቅ ስራውን በቅርቡ ለህትመት አቅርቧል:: ይህ ሰው ማነው .... :?: :?: በጂፔኤስ ልውሰዳቹ... :D መጀመሪያ እቺን ጠቅ ማድረግ ግድ ይላል...ከዛ እቺን ይጫኗል:: ከዛ እቺን ኴ በማድረግ like ያደርጔል:: 8) ከዛማ ውይይቱን እቺን ጧ በማድረግ ያዳምጧል:: :D መልካም ድምጫ::
-
ክቡራን
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 7709
- Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm
by ክቡራን » Tue May 28, 2013 1:03 am
ከፊልም ደራሲና ዳይሬክተር አብርሀም ጸጋዬ ጋር የተደረገ ውይይት...ላሎምቤና ሀራምቤ ይተነተናሉ:: :D
እቺን ጠቅ ያደርጔል::
-
ክቡራን
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 7709
- Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm
by ክቡራን » Tue Jun 04, 2013 3:12 am
ባለፈው ዝግጅታችን ካዲስ አበባ ዪኒቨርስቲ ከተባረሩት ምሁራን አንዱ የሆኑትን የደራሲና ገጣሚን አያልነህ ሙላት ክፍል 1 ውይይት አቅረቤላቹ ነበር :: ክፍል ሁለትን ደሞ አዘጋጆቹ በዚህ ሳምንት ይዘው ቀርበዋል:: እቺን ጠቅ::
-
ክቡራን
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 7709
- Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm
by ክቡራን » Mon Jun 17, 2013 2:19 pm
ክፍል ሶስት ደሞ እዚህ አለ:: እቺን ጠቅ::
-
ክቡራን
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 7709
- Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm
by ክቡራን » Sun Jul 14, 2013 2:09 am
ከጋዜጠኛ ቤተልሄም ሰለሞን ( ቤቲ 120) ጋር የተደረገ ውይይት:: እቺን ጠቅ::
-
ክቡራን
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 7709
- Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm
Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
Who is online
Users browsing this forum: No registered users and 3 guests