-...- wrote:....አይ ፓኑ አባፈርዳ አሁንም አልገባህም ደጉ ክፉ አልተናገረም እያመሰገነህ ነበር
እኔ ልተርጉምልህ...
.....ነጠብጣባው እና ብሩክ በትክክል ማለት የፈለኩትን ብላችሁታል.....ሰውየው ግን ያልሆነ መስመር ውስጥ ገባ ....ቢራ እንደሚወድ አውቅለሁ ግን እሱ ነገር ቅራሬና አተላ አለው እንዴ....? ;)
...ብሩክ ስለገዘተኝ ነገሩን በዚህ ልተወው ብዬ እንጂ ፓን ሪዚኮን ከነምስሉ አውቀዋለሁ ...:)
...ፓን ሪዚኮ ላንተ ለመንገር ያክል ....ስለ አበሻ ጀብዱ አንድ አስተያየት ሳይሰጥ ላልከው ...ወገኔ እኔ እዚህ ስመጣ እማየው ..እማነበው ..እና መልስ እምስጠውን እየመረጥኩ ነው እናም አንተ እምትጽፈው ያበሻ ጀብዱ ርእሱን ከውጭ ከማያቸው አንዱ ነው ለምን አታነበውም መቼም አትለኝም ...አቢቹ ከ ጀብዱ መጽህፍ ያመለጠ ከሆነ ...የትም አባቱ አይገባም አንተው ጋ ነው ያለው ማለት ነው (ደራሲው ጋ) :D
...ሪቾ ስለተነካችበት ነው ላልከው ሪች እራስዋን ችላ ልክህን እንደምትነግርህ አውቃለሁ ...እውነቱንም ልንገርህ እንኩዋን አንተ የ በቾ ከብት ነጋዴ እምትመስለው ሰውዬ ይቅርና ማንም እንዲናገራት አልፈልግም...አስተያየት መስጠትም መብትዋ ነው ...:) እሱዋ ስለተነካችበት ነው ላልከው ግን እውነቱን ለመናገር እኔ ከውጭ ርእሱን እና 2ኛውን ገጽ እንጂ አላየሁትም ነበር...ባየው ኖሮ መጀምሪያ ለ እሱ ነበር እምመልስልህ....ይሄ እምልህ ገባህ ወይስ ልተርጉምልህ ....አሞራ በረረ:: ምን በረረ...? አሞራ ... :lol: